cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዋናዎቹ (wanawochu) ፍቅር fkr

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ አሜን Ezi channel layi Ye fonka zefenoch Gtmoch Achachr ye fkr tarikoch Yilekekubetal destachu destachn new zena feta yibelu. ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧llll @seya1222 @abuk29

Show more
Ethiopia8 352Amharic7 727The category is not specified
Advertising posts
498
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ኑሮ °°°°°° ድሮ ድሮ አባቴ ሲነግረኝ..., በወጣትነታቸው ጊዜ አንድ ብር  ከቤት ይዘው ወተው...,በልተው ጠጥተው.., እሽኮለሌ ብለው ፣ አስብለው...,25ሳንቲም መልስ ይዘው ይመጡ ነበር...,ያኔ በደጉ ጊዜ¡ አሁን 10,000ብር ይዘህ ትወጣለህ...,ሴት ከሆንክ በልተህ ጠጥተህ ..,ተገበያይተህ 25,000 ብር መልስ ይዘህ ወደቤትህ ትገባለህ...,እንዴት እንዳትሉኝ እኔም የሴቶቹ ነገር ግራ ይገባኛል, ፈጣሪ በሚያውቀው¡...,ወንድ ከሆንክ ደሞ የያዝከውም አልበቃ ብሎህ ሳህንም..,የሰራተኞቹንም ልብስ አጥበህ...,ፅዋ እንደገባላት ሴት ብቻህን እልል እያልክ ወደ ሰፈርህ ትሔዳለህ..,,¡ ድሮ ድሮ አንዲትን ዕንስትን(ሴትን)  ለትዳር ስትጠይቅ "ምን አለው?".., ይባልልህና ቤተሰብህ ያለውን ያዋጣ ነበር...,አሁን ጥሎሽ እራሱ የምትጥለው ለሷ ቤተሰቦችም ለመንግስትም ነው ...,ምክንያቱም መንግስትም ጠሮበት ከጥሎሽም ግብር መሰብሰብ ጀምሯል አሉ¡...,አሉ ነው ደሞ! ኑሮ ከብዷል...,ሁሉም ሰው ግራ እየተጋባ ነው...,ይኸው እኛ ቤት..,ህይወት ያለው ነገር አርደን ከበላን ስንት ጊዜያችን...,አባቴ ሁሌም የሞተ ዶሮ ነው እየገዛ የሚመጣው...,ፈጣሪ ይመስገን ድምፁን በሬድዮ እንሰማለን¡..., ከልብስ  አንፃር መግዛት ስላልቻልን ..,ካልሲ ስናረግኳ...,ዛሬ አንድ እግሩን ብቻ እናረግና ነገ ደሞ በአንደኛው እሽኮለሌ እንላለን...,! የአከራይና ተከራይ ጥናት በሚያሳየው መሰረት ደሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አብዛኛው ሰው ግልገል ሱሪ መታጠቅ አቁሟል አሉ....,አሁን አሁንኮ  ከሱሪው ግልገል ሱሪው ተወዷል¡ ሌላው ቢቀር ህዝቤ ነገሮችን የመግዛት አቅሙ ከመውረዱ የተነሳ በቡቲክ ቤቶች ሲያልፍ እራሱ ልብሶቹን እየገላመጠ  ነው¡...,ቀን ስራ የዋለ ሁሉ ማታ ዳንቴል መስፋት ጀምሯል¡..., በዚህም የኑሮ ውድነት ደሞ እናነቃቃህ በሚል ሰበብ እንቅልፍህን አምተው ገንዘብህን ይነጩሀል...,እየተነጨህ¡...,አላማ ካለህ የምን አነቃቂ ነው ..,አባቴ ቡናህን ጠጥተህ ወደስራህ ግብት! ሌላው ቢቀር ..,በዚህ ጊዜ አግብቶ መውለድን የሚመኝ ሰው ቢታቀብ ባይ ነኝ...,ምክንያቱም..,በኀላ የምታበላው አተህ ደም እምባ ብታለቅስ እንኳ እንባ የተቀበለ ..,ይቀበለኛል ብለህ እያሰብክ እንዳታስብ!...,ባይሆን አረብ ሀገር ላካት..,አንተም ደይም¡ ህዝቤ ሁለት አይነት ጥፍር ቀለም ፣ ሁለት አይነት ጫማ ፣ ሁለት አይነት የሱሪ እግር ...,ብዙ ብዙ ነገሮችን ሲያረግ ፋሽን መስሎኝ ነበር ለካ ኑሮዋ ናት¡           አይ ኑሮ¡                ✍Amu semir http://t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
Show all...
አይንሽን እንዳልወድ ፣ በኩል ተደብቆል የከንፈርሽ ውበት ፣ ጭቃ ተለቅልቋል ፀጉርሽ ተነቃይ ፣ ወገብሽ ቋጠሮ ቅንድብሽ ንቅሳት ፣ ፊትሽ ብትን ሽሮ የፊትሽ ሲደንቀኝ እስፖንጅ ነው አሉ ፣ እመቀመጫሽ ላይ የተጎዘጎዘው ደራርባም ነው አሉ ፣ ጡቷ ሰው ሚያፈዘው እንደቀለድሽብኝ ያታለልሺው አይን ፣ ትልቅ ካሳ ያሻል እግዜር ቢፈጥርሽም ፣ ኤዲት ተደርገሻል። 🕊 ህልም
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎶 ሰው ራቀኝ ተቀየመኝ ብዬ.....
Show all...
እንዳንበሳ🦁 አይናፋር ነች ብዬ ብወስዳት አልጋ ላይ 💃መጨፈር ጀመረች ወታ እላዬ ላይ🙀 ወንድነቴ ጠፍቶ ወንድ ስቶንብኝ ሆዴ ባባ ጠዋት ስነሣ ተሰባብሬ ሆኛለሁኝ ሽባ🤕 ደና ደርክ ትላለች ደሞ ተቅለስልሳ😏 ስራ እረፍዶብሀል ቶለበል ተነሳ ወገቤ ተሰብሮ እግሬን እንዴት ላንሳ ቆረጣጥማ በልታኝ ደሞ እንዳንበሳ🦁 😂😂 ወገን #ለፈገግታ ነዉ‼️ 😄😂😜            ✨Join & Share✨ 🕊 ህልም 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎        𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝✨      
Show all...
🌹 #ፍቅር_ያስተምራል 🌷🌺 አፍቅሮ #የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ❤️ ፡ አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዪ ነበር ያኖርኩሽ😒 ፡ የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡🤷‍♂ ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም??☹️💔 ፡ የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር!! ፡ ፍቅርሽ❤️ #ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ😡❤️‍🔥 ፡ ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት እንዲ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም❤️‍🩹 ፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ ፡ እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ😏 ፡ ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ ፡ አንቺ ሽንብራ ራስ! 😂😅🤣 😊@tafachtarikoch1 🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©       😊𝕝𝕚𝕜𝕖 & 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖😊           
Show all...
#ትቀርያለሽ_ብየ ግድየለሽምና  ፥ ከልብ ላፈቀረሽ ሶስቴ ተቀጣጥረን፥ አራት ጊዜ ቀረሽ:: ዛሬም እንደ ወትሮው፥ትቀርያለሽ ብየ እድል የላከውን፥ እጣ የሚመስል፤ እጦት ተቀብየ፥ አበባ ሳልቀጥፍ አልጋ ሳላነጥፍ ሙታንታየን ሳልጥፍ በትራስጌየ ላይ ፎቶሽን ሳለጥፍ ፥ ትቀርያለሽ ብየ፥ በመስታውቴ ፊት ከልብ አስቀይሜ አንድ እፍኝ ነጭ ሽንኩርት እንደ ተልባ ቅሜ አየሩን መርዤ፥ ህዋሴን አክሜ፤ ትቀርያለሽ ብየ፥ ጥፍሬን ሳልከረክም በመቀስ ሳልንደው፥ የጉያየን ሸክም ትቀርያለሽ ብየ ጀንበርን ቀድሜ፤ ቤቴ ተከትቼ ግቤን ያለ ረዳት፥ በጊዜ መትቼ የከሸፈ ትውልድ አንሶላ ላይ ትቼ ልተኛ ስዘጋጅ፥ እፎይ ብየ አርፌ ከወደ በራፌ “ ውዴ! ደርሻለሁ፥ የሚል ድምጽሽ መጣ” ከመግባትሽ በፊት፥ እኔ በየት ልውጣ?
Show all...
😂
#ትቀርያለሽ_ብየ ግድየለሽምና  ፥ ከልብ ላፈቀረሽ ሶስቴ ተቀጣጥረን፥ አራት ጊዜ ቀረሽ:: ዛሬም እንደ ወትሮው፥ትቀርያለሽ ብየ እድል የላከውን፥ እጣ የሚመስል፤ እጦት ተቀብየ፥ አበባ ሳልቀጥፍ አልጋ ሳላነጥፍ ሙታንታየን ሳልጥፍ በትራስጌየ ላይ ፎቶሽን ሳለጥፍ ፥ ትቀርያለሽ ብየ፥ በመስታውቴ ፊት ከልብ አስቀይሜ አንድ እፍኝ ነጭ ሽንኩርት እንደ ተልባ ቅሜ አየሩን መርዤ፥ ህዋሴን አክሜ፤ ትቀርያለሽ ብየ፥ ጥፍሬን ሳልከረክም በመቀስ ሳልንደው፥ የጉያየን ሸክም ትቀርያለሽ ብየ ጀንበርን ቀድሜ፤ ቤቴ ተከትቼ ግቤን ያለ ረዳት፥ በጊዜ መትቼ የከሸፈ ትውልድ አንሶላ ላይ ትቼ ልተኛ ስዘጋጅ፥ እፎይ ብየ አርፌ ከወደ በራፌ “ ውዴ! ደርሻለሁ፥ የሚል ድምጽሽ መጣ” ከመግባትሽ በፊት፥ እኔ በየት ልውጣ?            ✨Join & Share✨ 🕊 ህልም 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎        𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝✨
Show all...
አይሻልም ውዴ😊😊 ካፌ ብንገናኝ ወጪ ብቻ ነው ትርፍ ወክ እንዳናረግ ጎረምሶች አያርፉ ቤትሽ ግን ብትቀጥሪኝ ብሆንሽ እንግዳ እኔ ልሙት ውዴ ማንም አይጎዳ ይታረድ ይጎዝጎዝ ደሞ ይላል ብለሽ ምን አቀርብ የሚለው ሀሳብ እንዳይገባሽ እንደው ለደንብ ግን ለእንግድነት ወጉ ከቤትሽ መጥቼ ፆም እንዳልመለስ ታቀርቢልኛለሽ ዳቦ እሚቀመስ            ✨Join & Share✨ 🕊 ህልም 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎        𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝✨      
Show all...
አይሻልም ውዴ😊😊 ካፌ ብንገናኝ ወጪ ብቻ ነው ትርፍ ወክ እንዳናረግ ጎረምሶች አያርፉ ቤትሽ ግን ብትቀጥሪኝ ብሆንሽ እንግዳ እኔ ልሙት ውዴ ማንም አይጎዳ ይታረድ ይጎዝጎዝ ደሞ ይላል ብለሽ ምን አቀርብ የሚለው ሀሳብ እንዳይገባሽ እንደው ለደንብ ግን ለእንግድነት ወጉ ከቤትሽ መጥቼ ፆም እንዳልመለስ ታቀርቢልኛለሽ ዳቦ እሚቀመስ            ✨Join & Share✨ 🕊 @yefuri 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎        𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝✨      
Show all...
🕊 ህልም

❤️ ግጥሞች 🔥 💗የፍቅር ታሪኮች💋 😍ጥቅሶች 😘 🎶ዘፈኖች🎶 ሁሉንም በ🕊 ህልም ቻናል ያገኛሉ ከታች request የሚለውን ሁለቴ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇❤️👇

😂