en
Feedback
Tsinat Academy Grade 11

Tsinat Academy Grade 11

Open in Telegram
318
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days
Posts Archive
እንኳን ደስ አላችሁ! ፅናት ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የማህበራዊ ሣይንስ የትምህርት መሥክ ( social science department) ለማሥተማር ዝግጅቱን አጠናቆ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን ምዝገባ ጀምሯል። በመሆኑም ነባርም ሆናችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ ትምህርት ቤቱ በአፅንኦት ያስታውቃል።

ሁላችሁም የ2017 ዓ.ም. የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ ሰኞ ማለትም በቀን 21/11/2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ ልክ 3:00 ላይ ትምህርት ቤት እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ትምህርት ቤቱ!

የ2016 ዓ.ም የ6ኛና 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት የመጣ ሥለሆነ ከነገ ጀምሮ በፅናት ቁጥር 1 እና ቁጥር 3 ትምህርት ቤት በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን። ትምህርት ቤቱ!

photo content

ቀን 08/11/2017 ዓ.ም. አስቸኳይ ማሥታወቂያ ሁሉም የትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራንና ሠራተኞች አርብ በቀን 11/11/2017 ዓ. ም. ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ላይ በፅናት ቁጥር 5ሀ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ስለሚኖር ሁላችሁም በሠዓቱ እንድትገኙ ። የትምህርት ቤቱ ቦርድ አስተዳደር።

ማስታወቂያ ለፅናት ት/ ቤት መ/ራን በሙሉ ነገ ማክሰኞ በቀን 01/11/2015 ዓ.ም. የከክፍል ክፍል ዝውውር መመሪያ( Promotion policy) ስብሠባ ሥለሚኖረን የትርፍ ሠዓትም ሆነ ቋሚ መመምህራን ጠዋት 3:30 ላይ ፅናት ቁጥር 1 ትምህርት ቤት እንድትገኙ:: ትምህርት ቤቱ

photo content

አዎ ጉዳዩ በየአካባቢው በከፍተኛ ደረጃ እያሳሰበ መምጣቱን ሁላችንም እያስተዋልን ነው። በጣም የሚገርመው ጫት በሰውነታችን ላይ physicallyም ሆነ chemically ከጉዳት ውጪ አንዳች እንኳን ጠቀሜታ የለውም። በተጨማሪም ዋናው የሃጢዓት ምንጭ ነው። በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ ጫትን ሣይሆን ሥራን ሱሱ ቢያደርግ ለራሡም ሆነ ለወገኑ ጠቃሚ ይሆናል። በነገራችን ላይ በኛ ሃገር ስታንደርድ ሥራን መሥራት ለኢኮኖሚ እድገት ብቻ ሳይሆን ከወሬ: ከሃሜት: ከሱስና ሌሎችም ሃጢዓቶች ለመጠበቅም ስለሆነ የህልውና ጉዳይ ነው።

photo content
+1

EXAMS GRADE 11.docx0.52 KB

Grades 9 and 10 Exam schedule is improved like thus. የ9ኛና 10ኛ ክፍል የፈተና መርሃ ግብር እንደዚህ ተሻሻለ ሥለሆነ ተመልከቱት።

Additional information Your chemistry final examination consists of 75 questions and the time allowed is 2:30 hours or 150 minutes.

ለኬሚስትሪ ትምህርት ፍይናል ፈተናችሁ በዋናነት እነዚህን አውርዳችሁ የ11ኛ ክፍል ይዘቶችን ወይም ፖርሽኖችን ሁሉንም ሥሩ። ምክንያቱም 70% የኬሚስትሪ ፋይናል ፈተና ቀጥታ ከነዚህ የተወሰደ ነው።

+1
Entrance 2015, All Natural Subjects.pdf11.76 MB

ለፅናት ትምህርት ቤት መምህራንና ሠራተኞች ቀሙሉ ጉዳዩ:- ጥሪ ሥለማድረግ ይሆናል። ከላይ በመግቢያው ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው የትምህርት ቤታችን የ2017 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በነገው ዕለት የዓመቱን ትምህርት ማጠናቀቂያ ዕለትና ክፍለ ጊዜ በማሥመልከት የዓመቱ የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ ክፍለጊዜ በሚል ከመምህራኖቻችን ጋር የማስታወሻ ፎቶግራፍ መርሃ ግብር ስላዘጋጀን በየትኛውም ቅርንጫፍ ያላችሁ መምህራኖቻችንና ያሣደጋችሁን የትምህርት ቤቱ ሠራተኞች በሙሉ እንዲሁ የትምህርት ቤታችን ክላስተር ሱፐርቫይዘር አቶ ሃብታሙ ላሊማ በዕለቱ ከ9:00 - 10:00 ሠዓት ባለው ጊዜ በፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙልን ሲሉ የከበረ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።