en
Feedback
51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት

51 የዶክተር ሀይሰም ሰርሃን ድህረ ገፅ امهريةየኢስላም-የሡና ኮሌጅ በዶክተር .ሐይስም ዳሪክተርነት

Open in Telegram

51 امهرية 🇪🇹 መዕሃዱ ሱና(የሱና ማእከል) በዶክተር ሃይሰም ሰርሓን አዘጋጅነት የልጆች ቻናል በሼክ ሐይሰም ሰርሓን አስተባባሪነት እየተጫወትኩ እማራለሁ።

Show more
203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል ✍🏻 ቱሩፋቱም ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል በስሒህ ሙስሊም እንደተዘገበው ሱናነቱ በይበልጥ የሚጠናከረው ከዘጠነኛው ቀን ጋር ሲፆም ነው 15/7/2024 ወይንም ከአስራ አንደኛው ጋር መፆም 17/7/2024 አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን! اللغة الأمهارية

ከተከበሩት የአላህ ወሮች ውስጥ ሙሐረም ማክስኞ እለት ዓሹራእ 16/7/2024 ይውላል ✍️???? ቱሩፋቱም ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል በስሒህ ሙስሊም እንደተዘገበው ሱናነቱ በይበልጥ የሚጠናከረው ከዘጠነኛው ቀን ጋር ሲፆም ነው 15/7/2024 ወይንም ከአስራ አንደኛው ጋር መፆም 17/7/2024 አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን! اللغة الأمهارية https://sarhaan.com/ab/%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%8a%a8%e1%89%a0%e1%88%a9%e1%89%b5-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%8b%e1%88%85-%e1%8b%88%e1%88%ae%e1%89%bd-%e1%8b%8d%e1%88%b5%e1%8c%a5-%e1%88%99%e1%88%90%e1%88%a8%e1%88%9d-%e1%88%9b/

የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ, ኢስላም ማለት ምን ማለትነው (በአማረኛ ቋንቋ) - Al-Sarhaan

دليل المسلم الجديد የአዲሱ ሙስሊም መመሪያ ما هو الإسلام؟ ኢስላም ማለት ምን ማለትነው اللغة الأمهرية በአማረኛ ቋንቋ

الدكتور هيثم سرحان، المدرس بمعهد الحرم بالمسجد النبوي سابقًا، والمشرف العام على: معهد السنة، وموقعه الرسمي: https://mahadsunnah.com والموقع الرسمي للدكتور هيثم سرحان: https://alsarhaan.com وموقع ألعب وأتعلم للأطفال: http://learnplaykids.com ዶክተር ሀይሰም ብን ሙሀመድ ብን ሰርሀን:– በመስጅድ አነበዊ በሚገኘው የሀረም ተቋም የቀድሞ አስተማሪና የመዓሀድ አስሱና የበላይ ተቆጣጣሪ የመዓሀድ አስሱና ህጋዊ ድህረ–ገፅ: https://mahadsunnah.com የዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ህጋዊ ድህረ–ገፅ: https://alsarhaan.com ለህፃናት እጫወታለሁ ብሎም እማራለሁ ህጋዊ ድህረ–ገፅ: http://learnplaykids.com

He taught Muslims never to abandon their relationship with their children even after they reach adulthood.  በልጆቹ መሀል እና በሱ መካከል ለአቅመ አዳም ቢደርሱም እንኳን ከልጆቹ መለየት እንደሌለበት አስተምረዎል ! كل مسلم يحب محمدًا ﷺ أكثر من كل مخلوق.  Every Muslim loves Muhammad ﷺ more than any other.  ሁሉም ሙስሊም ነብያችንን (ሰ. አ. ወ.) ከሁሉም ፍጥረት አብልጦ መውደድ አለበት! بشّر به موسى وعيسى عليهما السلام. Prophet Moses and Jesus gave glad tidings of him.  ሙሳም ኢሳም በነብያችን ላይ (ሰ. አ. ወ.)መምጣት አበስረውን አልፈዋል። كل مسلم يحب موسى وعيسى عليهما السلام ويؤمن أنهما من أفضل الأنبياء عليهم السلام. Every Muslim loves Moses and Jesus - peace be upon them - and believes that they are among the best of Prophets, peace be upon them all.   ሁሉም ሙስሊም በሙሳ በኢሳ (አ. ሰ.)በነሱም ያምናል ከተከበሩት አምቢያወች መሆናቸውን ያምናል። بعث محمدا ﷺ للعرب وغير العرب  Prophet Muhammad ﷺ was sent to Arabs and non-Arabs.  ነብዪ ሙሐመድ(ሰ.አ. ወ.) አረብ ለሆኑትም ላልሆኑትም ሰዎች ተልከዋል። ولا فرق في دينه بين عربي وغير عربي إلا بالتقوى.  There is no superiority in his religion between Arabs and non-Arabs except by piety.  በዲን ላይ ለአረብም ለሌሎችም ምንም አይነት ልዪነት የለም አላህን በመፍራት ካሎነ በስተቀር። إنه محمد رسول الله ﷺ. Verily, he is Muhammad ﷺ.  ነብዪ ሙሀመድ (ሰ አ የአላህ መልክተኛ ናቸው! هل عرفتم لماذا يحب كل المسلمون محمدًا ﷺ؟ Do you now know why all Muslims love Muhammad ﷺ?  አወቃችሁን ሁሉም ሰው ሙስሊም የሆነ ነብዪ ሙሐመድን(ሰ.አ. ወ.) ለምን እንደሚወድ? هل عرفتم ماذا يعنى محمدًا ﷺ للمسلمين؟ Do you now know what Muhammad ﷺ means for Muslims?  ነብዪ ሙሐመድ (ሰ.አ. ወ.)ለሙስሊሞች ምን ማለት እንደሆኑ አሁን ተረዳችሁ? للمزيد من علم عن نبي الله محمد ﷺ وتعلمه...  For more information regarding Muhammad ﷺ and his teachings, please visit:ስለ ነብዪ   (ሰ.አ.ወ)ማወቅ ከፈለክ ድህረ ገጻችንን ጎብኙን።

https://t.me/hsarhan39/359 من هو النبي محمّد ﷺ وماذا علمنا؟  Who was Prophet Muhammad ﷺ, and what did he teach us? ነብዪ ሙሀመድ (ሰ. አ. ወ.) ማናቸው ?ስለሳቸውስ ምን እናውቃለን ? هو الذي دافع عن حقوق كل البشر منذ 1400 عام. He is the one who defended the rights of humanity starting 1400 years ago.  እሳቸው የሰዎችን መብት እንዳይጣስ በመከላከል ከ1400አመት በፊት ዘብ የቆሙ ናቸው ! حفظ الرجال، والنساء، والصغار والضعفاء.  He preserved the rights of men, women, children, and the weak.  ወንዶችን ሴቶችን  ህፃናትን ደካሞችን ሁሉ ጠብቀዋል! حفظ حقوق الحيوان والنبات وحث على الاعتناء بالأرض. He protected the rights of animals and the environment and urged to care of the earth.  የእንስሳዎችንና     የእፅዋት መብትና ሃቅ በመንከባከብ  ድንበር እንዳይጣስባቸውበመሬት ላይ ሰዎችን አዘዋል! أمرنا بحسن الخلق ونظّم العلاقة بين الأقارب والجيران. He commanded us to have good manners; he fostered and structured relationships between relatives and neighbors.  በጎረቤት እና በዝምድና መካከል ጥሩየሆነ ግንኙነት  ስነምግባር እንዲኖር አዘዋል! وأسس علاقة تعايش بين المسلمين وغير المسلمين. He established a relationship of coexistence between Muslims and non-Muslims.  በሙስሊሞች እና  ሙስሊም ባልሆኑ መሀከል ያለውን  መሰረታዊ ግንኙነት ድንበር ሣይጣስ አዘዋል! ونظّم العلاقات الأسرية التي تضمن للأب وللأم حقوق كبيرة وعظيمة على أبنائهم. He fostered and structured family relationships which guarantee great and significant rights of parents upon their children.  ነብዪ ሙሀመድ (ሰ.አ. ወ.)የቤተሰብግንኙነት  የእናትና አባት ሀቅ በልጆች ላይ ያለውን ከባድ መሆኑን አደራ ጥለዎል! منع الظلم ودعا للعدل والمحبة والتكاتف والتعاون للخير. He forbade oppression, and called for justice, love, unity, and cooperation upon goodness.  በደልን ማስወገድ እና ወደ ፍትሀዊነት መተሳሰርን በጥሩ ነገር መተባበርን አረጋግጠዎል! دعا لمساعدة المحتاج وزيارة المريض والمحبة والتناصح بين كل الناس. He called for helping the needy, visiting the sick, love, and advising one another.  ለችግረኞች እርዳታ ማረግ የታመመን መጠየቅ  በሰወች መሀል መልካም ንግግር መነጋገር አስተምረዋል! منع على المسلمين المعاملات السيئة مثل السرقة والغش والقتل والظلم.  He forbade Muslims from bad dealings such as stealing, cheating, violence, and oppression.  ሙስሊሞችን ከመጥፎ ስነ ምግባር ከልክለዋል በደልን ከልክለዋል! إنه من غيّر حياتنا وطباعنا السيئة إلى حسنة. He is the one who changed our lives and ethics from bad to good.  መጥፎን ባህሪ ወደ መልካም ባህሪ  ቀይረዋል علم المسلم أن لا يسرق. He taught Muslims not to steal. ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙንእንዳይሰርቅ አዘዋል! علم المسلم أن لا يكذب. He taught Muslims not to lie.  ሙስሊሞችን እንዳይዋሹ አስተምረዋል! علم المسلم أن لا يشرب الخمر. He taught Muslims not to drink alcohol.  ሙስሊሞች  አስካሪ  መጠጥ እንዳይጠጡ  አስተምረዋል! علم المسلم أن لا يزني. He taught Muslims not to commit adultery.  አንድ ሙስሊም  ዝሙት እንዳይሰራ ከልክለዋል ! علم المسلم أن لا يغش. He taught Muslims not to cheat.  ሙስሊሞቹን  እንዳያታልሉ አዘዋል! علم المسلم أن لا يقاتل الأبرياء He taught Muslims not to fight innocent people.   ሙስሊሞችን በጦርነት ሜዳ ላይ ለጦርነት ያሎጡ ሰወችን እንዳይገሉ ከልክለዋል علم المسلم أن لا يؤذي جاره مسلما كان أو كافرًا. He taught Muslims not to harm their neighbours, Muslim and non-Muslim alike.  ሙስሊሞች ጎረቤቶቻቸውን ሙስሊም ይሁን ካፊር እንዳይበድሉ  ሀቁንእንዳይዳፈሩ አዘዋል! علم المسلم أن يبر بوالديه ويخدمهما ولو كانا على غير دينه. He taught Muslims to be kind to their parents and serve them, even if they weren't on the same religion.  ሙስሊሞች  ለወላጆቻቸው መልካም ነገር እንዲውሉላቸው በሌላ እምነት ላይ ቢሆኑ እንኩዋን ብለው አዘዋል! علم المسلم أن يعطف على الصغار وعلى النساء وعلى الضعفاء وكبار السن. He taught Muslims to show empathy towards children, women, the weak, and elderly.  ሙስሊም የሆነ ሰው በህፃናት በሴቶች ወይም በደካሞች ላይ እንዲያዝኑ አዘዋል! علم المسلم أن لا يعذب البشر ولا الحيوانات ولا يفسد البيئة. He taught Muslims not to harm any human or animal, and not to cause damage to the environment.  አንድ ሙስሊም በእንስሶችና  በእጰዎት ላይ ድንበር እንዳያልፍ አዘዋል ! علم المسلم أن يرحم ويحب زوجته ويهتم ويعطف على أبنائه حتى آخر يوم من عمره. He taught Muslims to love their wives, take care of their children, and show mercy towards them until the last day of their lives.  ነብዪ(ሰ. አ. ወ.)ያስተማሩት ለሰው እንዲያዝን እና እንዲታዘንለት ሚስቱንም እንዲወድ እና  እንዲከባከብ በልጆቹዋ ላይ እንዲያዝን አስተምረዎል! علم المسلم أن لا تنتهي علاقته بأولاده بعد سن الرشد أبدا.

https://t.me/hsarhan39/408 هيا بنا نتعلم: كتاب باللغة الامهرية ، ألفه الدكتور هيثم سرحان، يهدف إلى تعليم الطفل المسلم مبادئ الدين والأخلاق والآداب الإسلامية من خلال أسلوب ممتع وشيق، جمع بين موثوقية المعلومة والالتزام بالضوابط الشرعية وبين مراعاة حب الطفل لِلَّعب  والتسلية والتشويق. እንግዲህ ተነሡ እንማማር !! በአማርኛ ቋንቋ የተፃፈ መጽሐፍ ጸሐፌ ዶ/ሐይስም ስርሐን, የዚህ መጸሐፍ አላማው መስረታዊ የሆነ የዲን መነሻ ለሕፃናት ስነ-ምግባርንና  ኢስላማዊ አዳብን በሚያጓጓና የሚያዝናና መልኩ በቀላሉ ማስቀሰም ነው ይህም መረጃው ትክክለኛ ከመሆኑም ባሻገር የሸሪዓን ህግጋት ባልጣስ መልኩ መሆኑ ህፃናትን እንዲወዱትና እያጫወተ ሣይስለቹ በፍቅር የሚከታተሉት መሆኑ ማካተቱን እንዳይዘነጉ

https://t.me/hsarhan39/424 تعلم الخط العربي وجزء عمَّ من المصحف: كتاب باللغة الأمهرية، ألفه الدكتور هيثم سرحان، يهدف إلى تعليم خط النسخ من خلال التدرج في تعلم كتابة الحروف بأحوالها المختلفة ثم الانتقال إلى التطبيق على بعض المتون العلمية، كما يهدف إلى تعليم الخط العثماني- وهو الخط الذي كُتب به المصحف في زمن عثمان رضي الله عنه- من خلال التطبيق على جزء عمَّ. كتاب ممتع وشيق يلائم الصغار والكبار والناطقين بالعربية وغير الناطقين بها. የአረብኛ ቋንቋ አፃፃፍና ጁዝ አመን ከቁርአን(ሙስሀፍ) ተማር በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን መፅሀፉ የአፃፃፍ ስልትን ቅጅ በማድረግ ቀስ በቀስ ፊደሎችን በተለያዩ ቅርፆቹና አገባቦቹ ከዚያም በተለያዩ አጫጭር እውቀት ተኮር የሆኑ መትኖች ላይ ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንዴት መፃፍ እንዳለብን ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን፤ የኡስማኒ የአፃፃፍ ዘዴን (ይህም በኡስማን ኢብኑ አፋን አላህ ስራዉን ይውደድለት ዘመን ቁርአን የተፃፈበት አፃፃፍ) በጁዝ አመ ላይ ተግባራዊ በማድረግና በማስተማር ላይ አላማ አድርጓል፤ መፅሀፉ አርኪና ተናፋቂ ሲሆን ለህፃናት፣ ለአዋቂዎች፣ ለአረብኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችና አረብኛን መናገር ለማይችሉ ተስማሚ ሆኖ ተዘጋጅቷል።

https://t.me/hsarhan39/426 أسئلة القبر الثلاثة والقواعد الأربع و نواقض الإسلام: كتاب باللغة الأمهرية، ألفه الدكتور هيثم سرحان، ويحتوي على: ١- أسئلة القبر الثلاثة: وهي رسالة نفيسة احتوت على الأصول الواجب على الإنسان معرفتها والتي يُسأل عنها في قبره، وأنواع العبادة التي أمر الله بها وبيان مراتب الدين. ٢- القواعد الأربع: رسالة مختصرة في بيان قواعد التوحيد ومعرفته، وبعض الشبهات التي يتعلق بها المشركون والرد عليها. ٣- نواقض الإسلام: متن مختصر ذكر فيه بعضًا من أعظم المسائل خطورة على دين المسلم، وهي مع شدة خطورتها من أكثر ما يكون وقوعْا، حتى يحذرها المسلم ويخاف منها على نفسه. جعلها المؤلف في حُلَّة جميلة على شكل جداول وتقسيمات، ذكر فيها المقاصد الكلية والمعاني الإجمالية، وجعل بعد كل متن أسئلة واختبارات، كل ذلك من غير اختصار مُخل ولا تطويل ممل. ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:–   ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች:       ምርጥ አጭር መልእክት ስትሆን በሰው ልጅ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆኑና በቀብሩ ውስጥ ስለእርሷ የሚጠየቅባቸው መሰረቶችን፤ የበእርሷ አላህ ያዘዘባቸውን የአምልኮ አይነቶችንና የእስልምና ሀይማኖትን እርከኖች አካታ ይዛለች።   ለ– አራቱ መሰረታዊ ህግጋት       የተውሂድን መሰረታዊ ህግጋትና እርሱን ማሳወቅንና አጋሪያን (ሙሽሪኮች) ሚንጠለጠሉባቸው የሆኑ አንዳንድ ማምታቻዎችን ከነመልሶቻቸው አካታ የያዘች እጥር ምጥን ያለች መልእክት ናት።   ሐ– የእስልምና አፍራሾች (ነዋቂድ አልኢስላም)        አጭር መልእክት ሲሆን በውስጧ በእስልምና ሀይማኖት በአደገኝነት የከፉ የሆኑ የተወሰኑ ነጥቦችን አደገኛ ከመሆናቸው ጋር ሊከሰትና ሊፈፀሙ የሚችሉ በመሆናቸው ሙስሊሙ በእራሱ ላይ  እንዲፈራና ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚያስችሉ ነጥቦችን አካታ ይዛለች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።

https://t.me/hsarhan39/428 شرح متن الدروس المهمة لعامة الأمة: كتاب باللغة الأمهرية، ألفه الدكتور هيثم سرحان، وهو شرح لمتن الدروس المهمة لعامة الأمة للإمام ابن باز-رحمه الله- جمع فيها مجموعة من العلوم الشرعية المتعلقة بالأحكام الفقهية والعقدية والسلوكية والتي ينبغي على عامة الأمة معرفتها. جعلها المؤلف في حُلَّة جميلة على شكل جداول وتقسيمات، ذكر فيها المقاصد الكلية والمعاني الإجمالية، وجعل بعد كل قسم أسئلة واختبارات، كل ذلك من غير اختصار مُخل ولا تطويل مُمل. አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን: በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህብብ መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት ጋር ተያያዥ የሆኑ ብዙ እውቀቶችን ያሰባሰቡባት ነች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።

https://t.me/hsarhan39/431 እጥር ምጥን ያለ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሕይወት ታሪክ እና ለየት ያሉ አበይት መገለጫ ባህሪዎቻቸው السيرة باللغة الامهرية