cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀይደር የንፅፅር ማህደር

በሀይማኖት ማስገደድ የለም ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ በጣኦትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ አላህም ሰሚ አዋቂ ነው አልበቀራህ 2:256

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
265
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ግን ምንድነው ከጎረምሳ ጋር አፍ ለአፍ መሳሳም ? ይቅርታ አድርጉልኝና ይህ የግብረሰዶማውያን ተግባር ነው። “፮ ፤ ይህንም ተናግሮ #አፉን_ሳመው። ኃይልንም አሳደረበት ወደብሩህ ዓለም አወጣው።” [📓 ተአምረ ኢየሱስ በአማርኛ 143] “ከዚህም በኋላ #መድኃኒታችን_አፉን_ሦስት_ጊዜ_ሳመው በዚያንም ጊዜ ከፍቅሩ ጣዕም ብዛት የተነሣ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች ጌታችንም ተቀብሎ አቅፎ ከእርሱ ጋር አሳረጋት። በመላእክት ጉባኤም ብዙ ምስጋና ተደረገ።” [📓 ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር 26] “፰ ዳግመኛም ጌታችን እንዲህ አለው። የግሼው አባ በጸሎተ ሚካኤል ወደ አለበት ሥፍራ ወደ አማራ ምድር ሂድ ውጣ ብዬ እስክነግርህ ድረስ ከዚያው ተቀመጥ። የምክር አበጋዝ መልአክ ሚካኤል ከአንተ ጋር ይሁን ብሎ #አፉን_ሳመው።” [📓 ገድለ ተክለ ሃይማኖት 40] “የአቡነ ሀብተማርያም ፈጣሪ ኃጢአቴን ይቅር በለኝ ብሎ ያንተን ስም ጠርቶ ቢለምነኝ ኃጢአቱን አስተሰርይለታለሁ ብሎ ቃልኪዳን ገባለት ይህንንም ካለው በኋላ #ጌታችን_አፉን_ሦስት_ጊዜ_ሳመው። ያን ጊዜም ከመድኃኒዓለም ጣዕም ፍቅር የተነሳ ነፍሱ ከስጋው ተለየች።” [📓 ነገረ ቅዱሳን አበው 8]
Show all...
የአላህን 7 ስሞች ለ9 ሰዎች ከላክ (ከላክሽ) በአጭር ጊዜውስጥ የሚያስደስት ነገር ታያለህ እያሉ በሙስሊም ስም ለሚያጭበረብሩና ለሚቀጥፉ ግለሰቦች የተሰጠ ምላሽ ከሪከርዱ ይከታተሉ t.me/muhammedchannel
Show all...
አህባሽና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድነው የሚያለቃቅሱት? በዳዒ ሙሐመድ ኸድር ዒሣ ክፍል 3 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ t.me/Muhammedchannel
Show all...
አህባሽና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድነው የሚያለቃቅሱት? በዳዒ ሙሐመድ ኸድር ዒሣ ክፍል 1 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ t.me/Muhammedchannel
Show all...
አህባሽና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድነው የሚያለቃቅሱት? በዳዒ ሙሐመድ ኸድር ዒሣ ክፍል 2 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ t.me/Muhammedchannel
Show all...
መውሊደነቢይን ማክበር አስል እንደሌለውና ጥመት እንደሆነ የሚያስረዳ የምሁራን ግልፅ ማብራሪያ t.me/muhammedchannel
Show all...
እንደ አህያ እቀብር አፈር ላይ መንከባለል የአህባሾችና የኹራፋቶች ማንነት መገለጫ ነው! አህባሾችና መውሊዳቸው ማፈሪያዎች!!! @Muhammedchannel
Show all...
ገነት ላያስገባቹህ ለምን ክርስትናን ሙጭኝ ብላቹህ ትይዛላቹህ ዉድ ወገን ቤተሰቦች #ዩሀንስ እራዕይ 22:18 18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ዅሉ እኔ እመሰክራለኹ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል 19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጐድል በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጐድልበታል!! @MuhammedChannel
Show all...
ስለዚህ የተሳሳተ መልክት የተሠጠውን ምላሽ ከታች በድምፅ ይከታተሉ @Muhammedchannel
Show all...
እንደው ለመሆኑ! መርየም ማናት? በቁርኣን ማሪያም ማናት? በባይብል @Muhammedchannel
Show all...