cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

⚜ዋጋን ስጣት ማን🎵🎧

⚜ዋጋን ስጣት ማን🎵🎧: ዋጋን ስጣት ማን በተለየ አማራጭ በሙዚቃ በዳንስ በወቅታዊ ዜና ፎቶ ዉድድር @wagawan_stat_man

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
191
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @wagawan_stat_man💚 💛 •✥• @wagawan_stat_man💛 ❤️ •✥• •✥•@wagawan_stat_man
Show all...
Ethiopian Music : Meek1One "Abet Abet" (አቤት አቤት) New Ethiopian Music 2021(Official Video) @wagawan_stat_man @wagawan_stat_man
Show all...
Ethiopian_Music_:_Roba_Junior_በሰላም_ነው_ወይ_New_Ethiopian_Music_2021Official.mp416.69 MB
Ethiopian Music : Roba Junior (በሰላም ነው ወይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video) @wagawan_stat_man @wagawan_stat_man
Show all...
Ethiopian Music Jacky Gosee – Ende Kelal / ጃኪ ጎሲ እንደ ቀላል New Ethiopian Music 2021 (Official Video) @wagawan_stat_man @wagawan_stat_man
Show all...
Ethiopian Music : Mykey Shewa (Kiki) ማይኪ ሸዋ (ኪኪ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video) @wagawan_stat_man @wagawan_stat_man @wagawan_stat_man
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.