cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዕውቀት ማህደር 2

ሰላም! ይህ ቻናል በዋናነት PDF መጽሃፍቶች የሚቀርቡበት ሲሆን ሌሎችም አስተማሪ እና አዝናኝ ነገሮችም የሚቀርቡበት ይሆናል። "ቤት ውስጥ ሆነን የንባብ ባህላችንን እናዳብር" መልእክታችን ነው። መልካም ጊዜ!

Show more
Advertising posts
287
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from መርጌታ ውዴ
Photo unavailableShow in Telegram
📚 Ganda Beeyladootaa | Animal Farm | የእንስሳት ዕድር Har’a galgala sa'aatii 2:00 irratti nuu eega! Animal Farm በአፋን ኦሮሞ ተተርጉሞላችሁ መጥቷል። ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ ይለጠፋል። @goferebooks
Show all...
Show all...
😭 በእናቷ ለ25 ዓመታት በትንሽዬ ክፍል ውስጥ ታሰረች! | ብላንሽ ሞኒየር (Blanche Monnier) 😭 | Gofere Media | ጎፈሬ ሚዲያ

#Gofere_Media #ጎፈሬ_ሚዲያ #አንገስ_ባርቢየሪ አንድ ፖሊስ ስለ ብላንሽ ሁኔታ እንዲህ ሲል ገልጿል፡- ❝የቀድሞዋ ቆንጆ አሁን የ50 ዓመቷ ያልታደለችው ሴት፣ በበሰበሰ የገለባ ፍራሽ ላይ ሙሉ በሙሉ ራቁቷን ሆና ነበር ያገኘናት። በዙሪያዋም የተበላሹ ምግቦች፣ ቆሻሻዎች እንዲሁም ትኋኖች እና ሌሎችም ነፍሳቶች በአልጋው ላይ ሲንቀሳቀሱ አይተናል። በክፍሏ ውስጥም የነበረው ሽታ ከባድ ስለነበር በክፍሉ ውስጥ ብዙም አልቆየንም። አሷም ወዲያው ወደ ሆስፒታል ተወሰደች።❞ እንደ ፖሊሶቹ ከሆነ፣ እጅጉን የተጎሳቆለች እና ጽዳት በሌለው ሁኔታ ውስጥ ነበረች። ብላንሽ በእስሯቷ ቆይታ ውስጥ ምንም ዓይነት የፀሐይ ብርሃን ሳታገኝ ያን ሁሉ ዓመታት ኖረች። ከእስሯ ስትለቀቅ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ፀሀይን ስታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር። በተመጣጠነ ምግብ እጦት ምክንያትም በወቅቱም የሰውነት ክብደቷ 25 ኪሎ ግራም ነበር። –––––––––––––––––––––––––––––– Demised To Shield by Ghostrifter Official

https://soundcloud.com/ghostrifter-of...

Creative Commons — Attribution-ShareAlike 3.0 Unported — CC BY-SA 3.0 Free Download / Stream:

https://bit.ly/demised-to-shield

Music promoted by Audio Library

https://youtu.be/X2p2fIwjbIw

–––––––––––––––––––––––––––––– Our Social Media: Facebook:

https://www.facebook.com/goferemedia/

Instagram:

https://www.instagram.com/gofere.media/

Stock materials (photos, footages and other): -

https://pixabay.com/videos/

-

https://www.pexels.com/

Thanks for providing me🥰 ---------------------------------------------------------------------------------------- If you feel uncomfortable and issues please contact me through [email protected], before taking any action ---------------------------------------------------------------------------------------- ! DISCLAIMER ● Educational purpose only ● It doesn't Violate YouTube community guidelines ---------------------------------------------------------------------------------------- COPYRIGHT DISCLAIMER UNDER SECTION 107 OF THE COPYRIGHT ACT 1976, Allowance is made for "fair use" for purpose such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statue that might otherwise infringing. non profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use. ----------------------------------------------------------------------------------------

Repost from መርጌታ ውዴ
#ቅምሻ የሰው ልጅ በልቡ ያስባል ወይስ አያስብም? ጤና ይስጥልኝ! ውድ አንባቢዎቼ በዛሬው ጽሑፌ የሰው ልጅ በልቡ ያስባል ወይስ አያስብም? በሚል ርዕስ ያገኘኋቸውን ነጥቦች አጋራችኋለሁ። በድሮ ዘመን ሰዎች የሰው ልጅ በልቡ ያስባል የሚል እምነት ነበራቸው። የሰው ልጅ በልቡ ያስባል ብቻ ሳይሆን ሁሉም ስሜቶች የሚመነጩት ከልብ ነው ይሉ ነበር። ይህንን አስተሳሰብ የሚያጠናክሩ በርካታ አባባሎችም አሉ። ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል “በፍቅር የተሞላ ልብ በመከራም ውስጥ ሆኖ መልካም ነገርን ያስባል”፤ “ጥሩ ልብ የሌሎችን መጥፎነት አያስብም”፤ “A thinking heart is the source of wisdom and the master of the brian” የሚሉ አባባሎች የሰው ልጅ በልቡ እንደሚያስብ የሚገልጹ እምነቶችን ያመለክታሉ። በየዘመኑ በተደረጉና በሚደረጉ ጥናቶች የሳይንስ ባለሙያዎች ይህንን አስተሳሰብ ለማጥናት እና ለመበየን በጣም ብዙ ጥረት እድርገዋል። የሰው ልጅ በልቡ ያስባል ወይስ አያስብም? የሚለው ጥያቄ እስካሁን ድረስ አጠያያቂና አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። ሁላችንም እንደምናውቀው እያሰበና እያሰላሰለ ለቀሪዎቹ የሰውነት ክፍሎቻችን ትዕዛዝ የማስተላለፍ ተግባር የተሰጠው ለአዕምሯችን ነው። ይህ ማለት ግን ልባችን አያስብም ወይም ስሜት የሚመነጨው ከልባችን አይደለም ብሎ ለመደምደም አያስችልም። ከስሜት ጋር በተያያዘ ልብን ከሆርሞኖች ጋር አያይዞ የሚያጠናው ካርዲአክ ኢንዶክሪኖሎጂ (Cardiac endocrinology) የተሰኘ ራሱን የቻለ ሳይንስ አለው። ሆርሞኖች ከልብ አጠገብ ስለሚያልፉ፤ እንዲያውም ነክተውት ስለሚያልፉ ስሜት ከልባችን ጋር ተያያዥነት አለው የሚል በሳይንስ የተደገፈ ሀሳብ ስላለ ልብ ያስባል የሚለው አስተሳሰብ በጥቂቱም ቢሆን እውነትነት አለው። ይህ አስተሳሰብ ዛሬም ያልተቋጨ በመሆኑ ምርምሩም ክርክሩም ይቀጥላል። በጥሞና ስላነበባችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ተማሪ ህሊና የሺዋስ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ——— ታዳጊ ህሊና የሺዋስ “ስለ ልብ የተነገሩ ምርጥ አባባሎች” እና “ANATOMY AND PHYSIOLOGY OF THE HEART” የተሰኙ ሁለት መጽሓፍትን ያዘጋጀች ስትሆን ወንድሟ ቅዱስ የሺዋስ ደግሞ “THE FUNDAMENTAL OF AIRPLANE DESIGN” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል። Kudos to them👏👏👏 የተማሪ ህሊና የሺዋስ የቴሌግራም ቻናሏን ተቀላቀሏት፣ አበረታቷት👇 https://t.me/Cardiology101 #goferebooks #gofere #books #book #ethiopia #ethiopian #ethiopians #ethio #eritrea #eritrean #africa #african #africans #kimsha #ጎፈሬ #ጎፈሬ_ቡክስ #ኢትዮጵያ @goferebooks
Show all...
Repost from N/a
Show all...
😭 በእናቷ ለ25 ዓመታት በትንሽዬ ክፍል ውስጥ ታሰረች! | ብላንሽ ሞኒየር (Blanche Monnier) 😭 | Gofere Media | ጎፈሬ ሚዲያ

#Gofere_Media #ጎፈሬ_ሚዲያ #አንገስ_ባርቢየሪ አንድ ፖሊስ ስለ ብላንሽ ሁኔታ እንዲህ ሲል ገልጿል፡- ❝የቀድሞዋ ቆንጆ አሁን የ50 ዓመቷ ያልታደለችው ሴት፣ በበሰበሰ የገለባ ፍራሽ ላይ ሙሉ በሙሉ ራቁቷን ሆና ነበር ያገኘናት። በዙሪያዋም የተበላሹ ምግቦች፣ ቆሻሻዎች እንዲሁም ትኋኖች እና ሌሎችም ነፍሳቶች በአልጋው ላይ ሲንቀሳቀሱ አይተናል። በክፍሏ ውስጥም የነበረው ሽታ ከባድ ስለነበር በክፍሉ ውስጥ ብዙም አልቆየንም። አሷም ወዲያው ወደ ሆስፒታል ተወሰደች።❞ እንደ ፖሊሶቹ ከሆነ፣ እጅጉን የተጎሳቆለች እና ጽዳት በሌለው ሁኔታ ውስጥ ነበረች። ብላንሽ በእስሯቷ ቆይታ ውስጥ ምንም ዓይነት የፀሐይ ብርሃን ሳታገኝ ያን ሁሉ ዓመታት ኖረች። ከእስሯ ስትለቀቅ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ፀሀይን ስታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር። በተመጣጠነ ምግብ እጦት ምክንያትም በወቅቱም የሰውነት ክብደቷ 25 ኪሎ ግራም ነበር። –––––––––––––––––––––––––––––– Demised To Shield by Ghostrifter Official

https://soundcloud.com/ghostrifter-of...

Creative Commons — Attribution-ShareAlike 3.0 Unported — CC BY-SA 3.0 Free Download / Stream:

https://bit.ly/demised-to-shield

Music promoted by Audio Library

https://youtu.be/X2p2fIwjbIw

–––––––––––––––––––––––––––––– Our Social Media: Facebook:

https://www.facebook.com/goferemedia/

Instagram:

https://www.instagram.com/gofere.media/

Stock materials (photos, footages and other): -

https://pixabay.com/videos/

-

https://www.pexels.com/

Thanks for providing me🥰 ---------------------------------------------------------------------------------------- If you feel uncomfortable and issues please contact me through [email protected], before taking any action ---------------------------------------------------------------------------------------- ! DISCLAIMER ● Educational purpose only ● It doesn't Violate YouTube community guidelines ---------------------------------------------------------------------------------------- COPYRIGHT DISCLAIMER UNDER SECTION 107 OF THE COPYRIGHT ACT 1976, Allowance is made for "fair use" for purpose such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statue that might otherwise infringing. non profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use. ----------------------------------------------------------------------------------------

Repost from መርጌታ ውዴ
Photo unavailableShow in Telegram
የቻናል ጥቆማ ~ Rica Trip ቴሌግራም ቻናል❗️ 🚕 ሪካ ትሪፕ (Rica Trip)፣ በከተማችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ የራይድ ካምፓኒ ነው። ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+ggQ9tT5Q6xllYjFk https://t.me/+ggQ9tT5Q6xllYjFk https://t.me/+ggQ9tT5Q6xllYjFk
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የቻናል ጥቆማ ~ Rica Trip ቴሌግራም ቻናል❗️ 🚕 ሪካ ትሪፕ (Rica Trip)፣ በከተማችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ የራይድ ካምፓኒ ነው። 👇👇👇 https://t.me/rica_trip9899 https://t.me/rica_trip9899 https://t.me/rica_trip9899
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ ጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ፣ ቻናሉን አሁኑኑ ተቀላቀሉ። - የቻናል ጥቆማ ~ Rica Trip ቴሌግራም ቻናል❗️ 🚕 ሪካ ትሪፕ (Rica Trip)፣ በከተማችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ የራይድ ካምፓኒ ነው። 👇👇👇 https://t.me/rica_trip9899 https://t.me/rica_trip9899 https://t.me/rica_trip9899
Show all...
Repost from መርጌታ ውዴ
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ ጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ፣ ቻናሉን አሁኑኑ ተቀላቀሉ። - የቻናል ጥቆማ ~ Rica Trip ቴሌግራም ቻናል❗️ 🚕 ሪካ ትሪፕ (Rica Trip)፣ በከተማችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ የራይድ ካምፓኒ ነው። 🚕 በሪካ ትሪፕ መተግበሪያ ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የማምጣት (Delivery service) እና አንደ ምግብ፣ መድኃኒት እና ወዘተ የሚላኩ ዕቃዎችን ተቀብለን በትዕዛዙ መሰረት የማድረስ አገልግሎት (Package Service) መስጠት የሚያስችል ነው። 👇👇👇 https://t.me/rica_trip9899 https://t.me/rica_trip9899 https://t.me/rica_trip9899

በዚህ ቻናል አስገራሚ እውነታዎችን የሚያገኙበት ገጽ ነው ! 🌍 👇👇 https://t.me/+XNr2RitWXCNmNDk0 አለማችን በብዙ ድብቅ ነገር የተከበበች ናት ! በብዙ አስገራሚና አስደንጋጭ ነገሮችም ለማግኘት ሁነኛ ቦታ ላይ ነው ያላችሁት 😉 በቅርቡ ስለሚመጡት የUFOዎች 👽 እና አለማችንን ሊያጠፏት የደረሱት አስትሮይዶች ☄ እና ሌሎችም ...... አብራችሁን ሁኑ 🙌 በቶሎ ትቀላቀሉ ሊንኩ ከ 5 ደቂቃ ቦኃላ expird ያደርጋል 👇👇 https://t.me/+XNr2RitWXCNmNDk0
Show all...