en
Feedback
Zerubabbel Molla 🎸

Zerubabbel Molla 🎸

Open in Telegram

Singer/songwriter/guitarist. Have been working as a full time musician for the last fifteen years with bands like Mehari brothers. Released five singles so far; namely “Wegegna Nech” “Libish Yifka” and “Eskemeche” ..

Show more
1 745
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+730 days
Posts Archive
https://youtu.be/W9Mjr5acXRA 💥ተለቋል OUT NOW💥

. ዕርፍ በዪ ‼️ https://youtu.be/W9Mjr5acXRA 💥💥ተለቀቀ 💥💥
. ዕርፍ በዪ ‼️ https://youtu.be/W9Mjr5acXRA 💥💥ተለቀቀ 💥💥

💥 ዕርፍ በዪ 💥 ሓሙስ በሰዋስው Youtube Channel እና APP ላይ ይለቀቃል እስቲ ተጋበዙልኝ ...

የሕይወት ጉዞ በጽናት የምንጓዘው እንጂ የምንሽቀዳደመው አይደለም አልተገነዘብነውም እንጂ ሁላችንም ጽኑዖን ነን። #ጽናት

ወቅቱን ጸንቶ የሚጠብቅ የሚሻውን ያገኛል አልተገነዘብነውም እንጂ ሁላችንም ጽኑዖን ነን። #ጽናት

Today we signed a signing ceremony with SEWASEW (ሰዋስው) multimedia to release the second album at Sheraton hotel. ጊዜው ብሩህ ይሆናል ....እንኳን አብሮ ደስ አለን።

#ጽናት

#ጽናት

#ጽናት

#ጽናት

ጽናት !

Thank you so much 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

Thank you so much 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

ግልጡን ስሚኝ ኤልያስ መልካ ከልቡ የሚወደው ስራ ነው፤ ሁሌም በጣም ቆንጆ ዘፈን እንደሆነ ሰዉም ቶሎ የሚቀበለውም እንደሆነ ያወጋኝ ነበር፤ በኤሊያስ መልካ ሕይወት ትልልቅ ታሪክ ካላቸው ፊት አውራሪዋች ጋር አብረን ለመልካም ትዝታው ጀባ ብለናል።

photo content
+6

Happy Mother’s Day https://youtu.be/kzNCg7H8dyA #Hule_Hule *New single❗️
+2
Happy Mother’s Day https://youtu.be/kzNCg7H8dyA #Hule_Hule *New single❗️

ለውድ እናቶቻችን ይሁንልን❗️ #ሁሌ_ሁሌ