cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✞ ይታመናል TUBE 🇪🇹✞

የዚህ ቻናል ዓላማ:- 👉 የሚታመኑበትን ጌታ በዝማሬ ያመልኩታል። 👉ሌላው አስተማሪ የሆኑ መልክቶች ና ጽሑፎች እንለቃለን። ✦ መዝሙር ለመላክ እና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት በ @yetamenaltube_bot ላይ አድርሱን። 👉አጋር ቻናል የህይወት ዜማ Tube 👉አጋር ቻናል worship God @yetamenaltube

Show more
Advertising posts
1 759Subscribers
No data24 hours
-37 days
+430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"በታሪክ ውስጥ ታላቅ ሰው ማን ነበር?" ካልን መልሱ የሚሆነው "ኢየሱስ ክርስቶስ" የሚል ነው። ምክንያቱም ተማሪዎች አልነበሩትም ነገር ግን መምህር ተባብሏል፤ ዲግሪ የለውም ነገር ግን አስተማሪ ተብሏል፤ መድሐኒት አልነበረውም ቢህንም ግን አዳኝ ተብሏል፤ ምንም አይነት የጦር ሰራዊት አልነበረውም ነገር ግን ነገሥታት ፈርተውታል፤ ማንኛውንም አይነት ወታደራዊ ጦርነት (ውጊያ) አላደረገም፥ ነገር ግን ዓለምን አሸንፏል፤ ቤተመንግሥት ውስጥ አልኖረም፥ ነገር ግን ጌታ ብለው ጠሩት፤ ሕዝብን አልገዛም ግን ንጉሥ ብለው ጠሩት፤ ምንም ወንጀል አልሰራም ነበር ግን ሰቀሉት፤ በመቃብር ውስጥ ቢያኖሩትም እስከዛሬ ድረስ ግን በህይወት አለ፤ መንግሥቱ በዚህ ዓለም አይደለም ነገር ግን በሚያምኑት ልብ ውስጥ በዚህ ትገኛለች። ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ያፅናናኛል!!
Show all...
🔥👉 DAY 7 👈🔥 በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች የእንስሳትን ደም በማፍሰስ ለኃጢአታቸው ምህረትን እንዲያገኙ ቢያደርግም ሰዎች ወደ ኃጢአት በመመለሳቸዉና የሚያቀርቡት መስዋዕትም ኃጢአተኝነታቸዉን ሊያርተሰርይ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት የእግዚአብሔርን ፍጹም ጽድቅ መልበስና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አልቻሉም ይህም የሆነው እግዚአብሄር ፍጹም ጻድቅ ሰዎች ሁሉ ደግሞ ኃጢአተኞች ነበሩና ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው የጠለቀ መዉደድ የተነሳ የሰው ልጆች ከዚህ የሞት ፍርድና ኩነኔ ማምለጥ የሚችሉበትን አንድ መንገድ አዘጋጀ ይህም መንገድ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን የገለጠበት እዉነተኛ ምሳሌ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👍 1
👉 “ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።” (መዝሙር 41፥1)
Show all...
👍 2
🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚችል ነገርግን ለሰዎች የመዳን ምክንያት ሲል ብቻ ሁሉን የሚችለው እንደማይችል ሆኖ እንደተገለጠ እንመለከታለን።ግን በእርግጥ ሁሉን ቻይ መሆኑን በምን እናውቃለን? የሚል ጥያቄን ማንሳት ተገቢ ነው።የመጀመሪያው ማስረጃችን እርሱ አምላክ እንደሆነ መረዳት ሲሆን ሁሉን ቻይነት ደግሞ የአምላክ ባህሪይ እንደሆነ እንረዳለን።ሰዎች ብዙ ነገር ቢችሉም ሁሉንም ነገር መቻል ግን የአምላክ ባህሪይ ነው።ይህ በፍጹም ሰውነት ወደ ምድር በመውረድ ራሱን ያዋረደው እርሱ ኢየሱስም ፍጹም አምላክ ነው።ይህንንም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።(ፊል 2:5-11) 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

👉 የእግዚአብሔር ፍርድ በእውነት ላይ የተመሠረተ ሲሆን ፤ ፍርዱም በትክክልና ያለ አድልዎ ነው። እርሱ የሚፈርድብን በሥራችን ብቻ ሳይሆን ፥ ነገር ግን በልባችን ውስጥ በያዝነውም ነገር ጭምር ነው (መክ.12፥14 ፤ ራእ.2፥23)
Show all...
መንግሥተ ሰማያት የኋላ በር የለውም፣ አማራጭ መንገድ የለም፣ እግዚአብሔርን ካላወቃችሁ ፣ በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ካላመናችሁ ፣ የእግዚአብሔርን ቁጣ በማያምኑበት ይገለጣል። በክርስቶስ ለማመን እና የዘላለምን ሕይወት የምንይዝበት ጊዜ አሁን ነው። ከጨለማ ወደ ብርሃን የምንመለስበት፣ ጥሪያችንንና ምርጫችንን የምናረጋግጥበት ጊዜ አሁን ነው።።
Show all...
🙏 1
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👍 2
👉 "ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።" (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1፥17)
Show all...
2
👉ምንም ይፈጠር ምን ህልምህን ከመኖር እንዳትቦዝን። ራዕይ የሚያፋጥን ተግዳሮት እንጅ ራዕይ የሚያጨናግፍ ተግዳሮት የለም። ህልማችንን ከሚያስቆመን ተግዳሮት ይልቅ ህልማችንን የሚያስቀጥል ጌታ ብርቱ ነው። 👉መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!
Show all...
5