cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊነትን እንሰብካለን ዘረኝነትን እናወግዛለን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምናውቀውን እናሳውቃለን ታሪካችንን እንፈልጋለን እንመረምራለን እንማራለን እናስተምራለን መጭዋን ኢትዮጵያን እንጠብቃለን ትንሳኤዋንም እናምናለን የአባቶቻችን ጥበብ በእኛ ላይ እንዲያድር ፀሎታችን ነው።✍️ @zera_yeakob @zera_yeakob @zera_yeakob

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
464
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
መዝሙር ኦርቶዶክስ
መዝሙር ተዋህዶ
📀 ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም 📀
📀መንፈሳዊ ትምህርት📀
ውሉደ ብርሀን (የ ብርሀን ልጆች )
📀ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ📀
ያሬድ tube [የተዋህዶ ድምፅ ]
📀መዝሙር ዘ ተዋህዶ 📀
ኪነ ጥበብ
💿 ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ 💿
📀 ልብ ወለድ 📀
📀 ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ 📀
📀ወላዲተ አምላክ 📀
📀 መምህር ምረታብ አስፋው 📀
✝ ዝማሬ መዋስዕት gp ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb 📀
📀 አንድ ማስጥር 📀
📀ኢትኤል መንፈሳዊ ጥቅሶች 📀
ታምረ ማርያም
✝ መዝሙሮች እና ስብከቶች
📀እኔም ለሀገሬ የወጣቶች ህበረት 📀
📀ተዋህዶ✝
📀 የኦርቶዶክስ ልጆች 📀
📀የህይወት መንገድ📀
📀መዝሙር ዘዳዊት 📀
📀 ማህተቤ እምነቴ 📀
📀መዝሙር 📀
✝ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት📀
ወንጌለ መንግስተ ወሰማይ
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ
Wave ከ 30k በላይ 🛎
🐾. . . .🐾
Show all...
መዝሙር ኦርቶዶክስ
መዝሙር ተዋህዶ
📀 ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም 📀
📀መንፈሳዊ ትምህርት📀
ውሉደ ብርሀን (የ ብርሀን ልጆች )
📀ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ📀
ያሬድ tube [የተዋህዶ ድምፅ ]
📀መዝሙር ዘ ተዋህዶ 📀
ኪነ ጥበብ
💿 ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ 💿
📀 ልብ ወለድ 📀
📀 ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ 📀
📀ወላዲተ አምላክ 📀
📀 መምህር ምረታብ አስፋው 📀
✝ ዝማሬ መዋስዕት gp ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb 📀
📀 አንድ ማስጥር 📀
📀ኢትኤል መንፈሳዊ ጥቅሶች 📀
ታምረ ማርያም
✝ መዝሙሮች እና ስብከቶች
📀እኔም ለሀገሬ የወጣቶች ህበረት 📀
📀ተዋህዶ✝
📀 የኦርቶዶክስ ልጆች 📀
📀የህይወት መንገድ📀
📀መዝሙር ዘዳዊት 📀
📀 ማህተቤ እምነቴ 📀
📀መዝሙር 📀
✝ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት📀
ወንጌለ መንግስተ ወሰማይ
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ
Wave ከ 30k በላይ 🛎
🐾. . . .🐾
✋🖐ሰላም የዘርዓያዕቆብ ዘኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዛሬ የፊደላትን ትርጉም በግእዝና በአማርኛ እናያለን። ➡️ሀ=ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፤ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው። ➡️ለ=ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፤ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ ➡️ሐ=ሐመ ወሞተ ፤ ታመመና ሞተ ➡️መ=መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፤ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው። ➡️ሠ=ሠረቀ በሥጋ ፤ በሥጋ ተገለጠ ➡️ረ=ረግዓት ምድር በቃሉ ፤ ምድር በቃሉ ረጋች ➡️ሰ=ሰብዓ ኮነ እግዚእነ ፤ ጌታችን ሰው ሆነ ➡️ቀ=ቀዳሚሁ ቃል ፤ ቃል መጀመሪያ ነበር ➡️በ=በትሕትናሁ ወረደ ፤ በትሕትናው ወደ ምድር ወረደ ➡️ተ=ተሰብአ ወተሰገወ ፤ ጌታችን ሰው ሆነ ➡️ኀ=ኀያል እግዚአብሔር ፤ እግዚአብሔር ኀያል ነው ➡️ነ=ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፤ ጌታችን ደዌያችንን ወሰደ ➡️አ=አአኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፤ ጌታን ፈጽሜ አመሰግነዋለሁ ➡️ከ=ከሃሊ እግዚአብሔር ፤ ጌታችን ቻይ ነው ➡️ወ=ወረደ እምሰማይ ፤ ጌታ ከሰማይ ወረደ ➡️ዐ=ዐርገ ሰማያተ ፤ ወደሰማይ ዐረገ ➡️ዘ=ዘኵሉ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፤ ጌታ ሁሉን የሚይዝ ➡️የ=የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፤ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን አደረገች ➡️ደ=ደመረ ሥጋነ ምስለ መለኮቱ ፤ ጌታ ሥጋችንን ከመለኮቱ ጋር አንድ አደረገ ➡️ገ=ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፤ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ ➡️ጠ=ጠዐሙ ወታእምሩ ከመኄር እግዚአብሔር ፤ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና እወቁ ➡️ጰ=ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፤ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው ➡️ጸ=ጸጋ ወክብር ተወህበ ለነ ፤ ጸጋና ክብር ተሰጠን ➡️ፈ=ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፤ ጌታ ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ➡️ፐ=ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፤ ፓፓኤል ማለት የአምላክ ስም ነው። 👉የግእዝ መሠረተ አጻጻፉ የሚጀምረው በ"አ" ሆኖ የሚጨርሰው ደግሞ በ"ፐ" ነው። ነገር ግን ከ4ኛው ክፍለዘመን ጀምሮ የምንጠቀምበት ፊደል ቅደም ተከተል ግን የሚጀምረው በ"ሀ" ነው። በተጨማሪም "ሸ" ፣ "ቸ" ፣ "ኘ" ፣ "ዠ" ፣ "ጨ" ከግእዝ ፊደላት ውስጥ አይካተቱም። በመጨረሻም ብራና ፈቅፍቀው ቀለም በጥብጠው የማንነታችን መታወቂያ የሆኑትን ፊደላት ጽፈው ላስቀመጡልን አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይሁን🙏🙏🙏 🕊አሻም ለሀገራችን 🕊አሻም ለኢትዮጵያችን 🕊አሻም ለሕዝባችን @zera_yeakob @zera_yeakob @zera_yeakob
Show all...
መልሱን ጊዜ የሚባል ጌታ ይመልስልናል እኛ ግን ለተጨማሪ መረጃ፦ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 11ን 📖እናንብብ 📖እናንብብ 📖እናንብብ
Show all...
📚ኢትዮጵያ ላይ የኢትዮጵ ስርወ መንግስትን ለአንድ ሺህ (1000) አመታት የወከሉ ነገሥታት እና ንግስታት ስም ዝርዝር፦ 🤴👸የንጉሡ ስም ዘመነ ንግስና(በአመት) ======= ============== ኢትዮጵ 98 አቲባ 49 አዜብ 32 ሞሪ-ሰቢ 77 ልብና 44 መሊክ-መለክ 24 ጋዝያ 48 አድያም 83 ታንዛን 88 ዮቶር-አብ/የሙሴ አማት 22 አባ-ብሔር 10 ኢትዮጵስ 10 ኤልካኖ 25 አጼ/እሴ/ 10 ታምሪያ 10 ሸምያ 10 አክናሁስ 10 ኩሳዮጲ 10 ቦኑ-ሰንካ 10 አሚን 10 አሪፈሪ 10 ዮጲዮሪ 10 አሞር 10 ብሌና 10 ዘግዱር 10 ሂርሂተር 10 አንጋቦ 10 አጋቦስ 130 ኩርፋን 55 ሰርፌ 82 አኪላ 80 ጵርስቅላ 40 አቅጃቦ 50 አጋቦና(የሳባ አያት) 16 ኢትያኤል(ማክዳ፣ሳባ) 51 🔰🔰🔰በእግዚአብሔር ትዕዛዝ በመልከ ጼዴቅ ልጅ በኢትኤል(በኋላም ኢትዮጵ) በተባለው ንጉስ የተመሠረተው የአትዮጵ ስርወ መንግስት በኢትያኤል (በንግስተ ሳባ) ላይ ቆመ። ከዚህም በኋላ ከንጉስ ሰለሞን እና ከንግስተ ሳባ የተወለደው ቀዳማዊ ምኒልክ ከኢየሩሳሌም ቆይታው በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለስ የሰለሞንን ስርወ መንግስት መሠረተ። ይህ ስርወ መንግስት ሁለት ጊዜ ቢቋረጥም ትውልዶቹ ከ2500 አመታት በላይ እንዲኖር አድርገውታል። የሰለሞን ስርወ መንግስት የመጨረሻውና 225ኛው ንጉስ ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ነበሩ። አሁን ላይ ይህ ስርወ መንግስት ከወደቀ ከ 45 አመታት በላይ ተቆጥረዋል ምናልባት አሁንስ ይነሳ ይሆን??? እንዳትስቁ ይህን ያለ ምክንያት አላልኩም ከታች ያለውን ፎቶ ተመልከቱና አስቡበት 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 @zera_yeakob @zera_yeakob @zera_yeakob @zera_yeakob @zera_yeakob @zera_yeakob
Show all...
Show all...
መዝሙር ኦርቶዶክስ
መዝሙር ተዋህዶ
📀 ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም 📀
📀መንፈሳዊ ትምህርት📀
ውሉደ ብርሀን (የ ብርሀን ልጆች )
📀ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ📀
ያሬድ tube [የተዋህዶ ድምፅ ]
📀መዝሙር ዘ ተዋህዶ 📀
ኪነ ጥበብ
💿 ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ 💿
📀 ልብ ወለድ 📀
📀 ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ 📀
📀ወላዲተ አምላክ 📀
📀 መምህር ምረታብ አስፋው 📀
✝ ዝማሬ መዋስዕት gp ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb 📀
📀 አንድ ማስጥር 📀
📀ኢትኤል መንፈሳዊ ጥቅሶች 📀
ታምረ ማርያም
✝ መዝሙሮች እና ስብከቶች
📀እኔም ለሀገሬ የወጣቶች ህበረት 📀
📀ተዋህዶ✝
📀 የኦርቶዶክስ ልጆች 📀
📀የህይወት መንገድ📀
📀መዝሙር ዘዳዊት 📀
📀 ማህተቤ እምነቴ 📀
📀መዝሙር 📀
✝ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት📀
ወንጌለ መንግስተ ወሰማይ
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ
Wave ከ 30k በላይ 🛎
ليالي رمضان🌙
Show all...
መዝሙር ኦርቶዶክስ
መዝሙር ተዋህዶ
📀 ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም 📀
📀መንፈሳዊ ትምህርት📀
ውሉደ ብርሀን (የ ብርሀን ልጆች )
📀ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ📀
ያሬድ tube [የተዋህዶ ድምፅ ]
📀መዝሙር ዘ ተዋህዶ 📀
ኪነ ጥበብ
💿 ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ 💿
📀 ልብ ወለድ 📀
📀 ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ 📀
📀ወላዲተ አምላክ 📀
📀 መምህር ምረታብ አስፋው 📀
✝ ዝማሬ መዋስዕት gp ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb 📀
📀 አንድ ማስጥር 📀
📀ኢትኤል መንፈሳዊ ጥቅሶች 📀
ታምረ ማርያም
✝ መዝሙሮች እና ስብከቶች
📀እኔም ለሀገሬ የወጣቶች ህበረት 📀
📀ተዋህዶ✝
📀 የኦርቶዶክስ ልጆች 📀
📀የህይወት መንገድ📀
📀መዝሙር ዘዳዊት 📀
📀 ማህተቤ እምነቴ 📀
📀መዝሙር 📀
✝ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት📀
ወንጌለ መንግስተ ወሰማይ
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ
Wave ከ 30k በላይ 🛎
تزكية النفس 🌙
Show all...
መዝሙር ኦርቶዶክስ
መዝሙር ተዋህዶ
📀 ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም 📀
📀መንፈሳዊ ትምህርት📀
ውሉደ ብርሀን (የ ብርሀን ልጆች )
📀ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ📀
ያሬድ tube [የተዋህዶ ድምፅ ]
📀መዝሙር ዘ ተዋህዶ 📀
ኪነ ጥበብ
💿 ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ 💿
📀 ልብ ወለድ 📀
📀 ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ 📀
📀ወላዲተ አምላክ 📀
📀 መምህር ምረታብ አስፋው 📀
✝ ዝማሬ መዋስዕት gp ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb 📀
📀 አንድ ማስጥር 📀
📀ኢትኤል መንፈሳዊ ጥቅሶች 📀
ታምረ ማርያም
✝ መዝሙሮች እና ስብከቶች
📀እኔም ለሀገሬ የወጣቶች ህበረት 📀
📀ተዋህዶ✝
📀 የኦርቶዶክስ ልጆች 📀
📀የህይወት መንገድ📀
📀መዝሙር ዘዳዊት 📀
📀 ማህተቤ እምነቴ 📀
📀መዝሙር 📀
✝ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት📀
ወንጌለ መንግስተ ወሰማይ
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ
Wave ከ 30k በላይ 🛎
تزكية النفس 🌙
Show all...
መዝሙር ኦርቶዶክስ
መዝሙር ተዋህዶ
📀 ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም 📀
📀መንፈሳዊ ትምህርት📀
ውሉደ ብርሀን (የ ብርሀን ልጆች )
📀ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ📀
ያሬድ tube [የተዋህዶ ድምፅ ]
📀መዝሙር ዘ ተዋህዶ 📀
ኪነ ጥበብ
💿 ዘርዓ ያዕቆብ ዘኢትዮጵያ 💿
📀 ልብ ወለድ 📀
📀 ዝማሬ ዘ ኦርቶዶክስ 📀
📀ወላዲተ አምላክ 📀
📀 መምህር ምረታብ አስፋው 📀
✝ ዝማሬ መዋስዕት gp ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb 📀
📀 አንድ ማስጥር 📀
📀ኢትኤል መንፈሳዊ ጥቅሶች 📀
ታምረ ማርያም
✝ መዝሙሮች እና ስብከቶች
📀እኔም ለሀገሬ የወጣቶች ህበረት 📀
📀ተዋህዶ✝
📀 የኦርቶዶክስ ልጆች 📀
📀የህይወት መንገድ📀
📀መዝሙር ዘዳዊት 📀
📀 ማህተቤ እምነቴ 📀
📀መዝሙር 📀
✝ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት📀
ወንጌለ መንግስተ ወሰማይ
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ
Wave ከ 30k በላይ 🛎
botar
🎇 ሥነ - ጠፈር 🌌 🔰ለመሆኑ ጠፈር በቀደምት ኢትዮጵያውያን አስተምሕሮ መሰረት ምን ማለት ነው ? አምላካችን #እግዚአብሔር በዕለተ ሰኑይ(ሰኞ) ‘ለይኩን ጠፈር ማዕከለ ማይ ወማይ’ አለ ፤ ትርጉሙም ‘በውሃና በውሃ መካከል ጠፈር ይሁን’ ማለት ነው። ይህንን የፈጠረውን ጠፈርም ‘ሰማይ’ ብሎ ጠራው። ስለዚህም ‘ሥነ-ጠፈር’ ማለት ‘የሰማይ አካላትን ለሚያጠና የትምሕርት ዘርፍ የሚሰጥ ስያሜ ነው። 🔰በዘመናዊው ሳይንስ ደግሞ ASTRONOMY ተብሎ ይጠራል ፤ አንድምታ(Definition) ሲሰጡትም እንዲህ ይሉታል። “Astronomy” የሚለው ቃል ‘Astron – star(ኮከብ) ፣ Nomia – law(ሕግ)’ ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ነው። ትርጉሙም ‘Law of star or culture of star’ “የከዋክብት ሕግ” ማለት ነው። ‘Astronomy is a natural science that studies celestial objects & phenomena’ ፤ ትርጉሙም ‘ሥነ- ጠፈር ስለ ሰማይ አካላትና ድርጊቶች የሚያጠና የተፈጥሮ እውቀት ዘርፍ ነው።’ በሥነ-ጠፈር ሳይንስ የሰማይ አካላትን ተፈጥሮና መነሻ እንዲሁም ሂደት ለማወቅ ሂሳብ፥ ፊዚክስና ኬሚስትሪን እንጠቀማለን። 🔰Astronomy/ የጠፈር ጥናት የተጀመረው ዛሬ አይደለም፤ የክርስቶስ ልደት በፊት " ባቢሎን፥ ግሪክ፥ ሕንድ፥ ኢትዮጵያ፥ ሮም፥ ቻይናና ፋርስ " በተባሉት የዓለማችን ታላላቅ ሥልጣኔዎች በነበሩባቸው ስፍራዎች ላይ ይህንን እውቀት ለተለያዩ አገልግሎቶች ይጠቀሙበት ነበር። 🔰🔰ተመራማሪው ሉስያን “The Ethiopian where the 1st who invented the science of stars and gave name to the planets ” በማለት ኢትዮጵያ በሥነ ጠፈር ገናና ጥበብ ከነበራቸውን ሀገራት ውስጥ ተጠቃሽ ናት። 🔰እነዚህ ቀደምት ሕዝቦች “Astrometry - ቀመሮችን የያዘ ፤ Celestial navigation - የሰማይ አካላትን አሰሳ ፤ እንዲሁም Calendar - የዘመን ቀመር የተባሉትን የአስትሮኖሚ/ሥነ-ጠፈር/ ጥናት ምድቦች ጥንት ይጠቀሙባቸው ነበር። 🔰ቀደምት ኢትዮጵያውያንም አቡሻኽር፥ ባሕረ ሃሳብና መርሃ ዕውር በተባሉ መጽሐፍቶቻቸው ላይ ከላይ የተጠቀሱትን የጠፈር ምርምር ምድቦች በደንብ አስፍተውና አጉልተው ረቀቅ ባሉ ቀመሮች በመመስረት ለዘመን መቁጠሪያ፥ አጽዋማትን፥ በዓላትን ለመለየት ይጠቀሙበት ነበር። 🔰 እንዲሁም አባቶቻችንና እናቶቻችን ሥነ - ጠፈርን ለምድራዊ ተጽዕኖዎች ማለትም እያንዳንዱ ኮከቦችና ፈለኮች እንዲሁም ሌሎች የሰማይ አካላት ምድራችን ላይ ምን አይነት አሉታዊና አዎንታዊ ተጽዕኖዎች ይፈጥራሉ የሚሉትን ጥናቶች ይሰሩ ነበር። 🎇ለምሳሌ:- ዙሐል የተባለችው ሳተርን ለእጽዋት እድገት አዎንታዊ አስተዋጽዖ አላት በማለት የፈጣሪን ፍጥረቶች ይመረምሩ ነበረ። ስለዚህ እኛም የአያቶቻችንን ፈለግ በመከተል ፍጥረታትን ሁሉ እንመረምር ዘንድ እንትጋ! ምንጭ፦ወደኋላ tube 😁
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.