3 683
Subscribers
No data24 hours
-167 days
-11130 days
Posts Archive
❤️ ስለ ሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ❤️
👤 ስም : - yosa
👨💻ደንበኛ Id - 6100137147
😍Rating 🌟🌟
⭐️ Bot @GEEZProfilePictureDownloadBot
❤️ ስለ ሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ❤️
👤 ስም : - K
👨💻ደንበኛ Id - 6569825374
😍Rating 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟
⭐️ Bot @GEEZProfilePictureDownloadBot
❤️ ስለ ሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ❤️
👤 ስም : - Deleted Account
👨💻ደንበኛ Id - 5623003241
😍Rating 🌟🌟
⭐️ Bot @GEEZProfilePictureDownloadBot
🧩SD ፣ HD ፣ 4K እና 8K ልዩነታቸው ምንድነው?
🔺የቴክኖሎጅ ርቀት እና ምጥቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የመጣ ሲሆን በተለይ ከእይታ (ምስል) ጋር ተያያዥነት ያላቸው ነገሮች ደግሞ ለማመን
የሚከብዱ ተአምራት እየሆኑ መጥተዋል ።
🔺የምስል ጥራት በፒክስል የሚለካ ሲሆን በ3 ዋና ዋና ደረጃዎች ይከፈላል።
እነሱም፦
1. SD [Standard Definition] -መደበኛ ጥራት
2. HD [High Definition] - ከፍተኛ
ጥራት
3. UHD [Ultra High Definition] - ከመጠን ያለፈ ጥራት ናቸው።
🔺በየዘመናቱ የመጡ የምስል ጥራት እድገትን ብንመለከት ከመጀመሪያው እስከ አሁን ድረስ የሚከተሉትን
ይመስላል።
🧩SD= 720 × 480
🔺PAL= 768 × 576
🔺NTSC= 720 × 534 (የድሮ ሪሲቨሮች)
🧩HD= 2K
🔺HD = 1280 × 720
🔺 Full HD =1920 x 1080
🧩UHD=
🔺4K= 3840 × 2160 (16:9 YouTube size)
◾5K= 5120 × 2700
◾6K = 6144 × 3160
◾8K = 7680 × 4320 አሁን የደረስንበት የመጨረሻው ቴክኖሎጅ።
🔺ሀገራችን ላይ በስፋት በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው ሰው ቤት የሚገኘው Full HD እና 4K ሪሲቨር ሲሆን አልፎ አልፎ 8Kም ይኖራል። ነገር ግን እዚ ላይ ልንገነዘበው የሚገባን ነገር ቢኖር ባለ 8K ቻናልን ለመመልከት ሪሲቨራችን እንዲሁም ቲቪያችን የግዴታ 8K ሊሆን ይገባል። አለበለዚያ የቻናሉ ጥራት ምን ያህል እንደሆነ ለመለየት እንቸገራለን ። ያ ማለት HD ቻናሎችን በAV ኬብል እንደመመልከት ይሆናል ማለት ነው።
Hey! I Found A New Bot For You Which Gives Real And Redeem Codes For Free Just Do Some Refers And Withdraw It Start Now. 👇
https://t.me/RedeemCodeKBot?start=Bot929958
Repost from 𝐅𝐔𝐋𝐋 𝐓𝐈𝐏𝐒🧵
🇺🇸 DV-2025 መሙያ ጊዜ እያለቀ ነው!
እንዲሞላሎት ምትፈልጉ @pic_hope በዚህ Account እኛን ማዉራት ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!
We understand the importance of a smooth and hassle-free application process for the Diversity Visa program, and that's why we've prepared a comprehensive solution just for you. trust the DV Submission Confirmation Tool to help you navigate the process effortlessly. Start your journey to diversity and opportunity today!
❤️ ስለ ሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ❤️
👤 ስም : - ♪♫•¨•.¸¸❤Mule ❤¸¸.•¨•♫♪
👨💻ደንበኛ Id - 1227045919
😍Rating 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟
⭐️ Bot @GEEZProfilePictureDownloadBot
❤️ ስለ ሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ❤️
👤 ስም : - 𝕃𝕖𝕠
👨💻ደንበኛ Id - 849012899
😍Rating 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟
⭐️ Bot @GEEZProfilePictureDownloadBot
