1 731
Subscribers
+224 hours
+87 days
+6130 days
Posts Archive
1 731
በዚህ የድምፅ ፋይል የተዳሰሱት ነጥቦች
~ ኒቃብ መልበስ ግዴታ ላለመሆኑ መረጃዎች
~ ሒጃብ እና ኒቃብ ልዩነታቸው
~ የ 4 የመዝሀብ መሪዎች ንግግር ስለ ኒቃብ
~ የ አልባኒ ንግግር ስለ ኒቃብ ኪታቡ በቪድዮ ቀርቧል
~ የሴት ልጅ ኢስላማዊ አለባበስ ።
አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1148
በቪድዮ የቀረበ
https://youtu.be/Bap6ITzk_So
1 731
"የእውቀት ገበታ "
መሰረታዊ እና አስፈላጊ ትምህርቶችን ዳዕዋዎችን ንፅፅሮችን ምክሮችን እርምቶችን የምንለቅበት ልዩ የ "ዩቱብ" ገፅ ነው ።
https://youtube.com/@elmudinislamicstudio
1 731
#የዒድ_አልፈጥር_በዓል_ነገ_መሆኑ_ታውቋል።
የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።
እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
…………………………
https://t.me/elmudinIslamicstudio/14893
1 731
🛑 #ሰበር_መረጃ_
ወሳኝ ቪድዮ ቀረፃ ተደርጓል ዛሬ
"عنوان " الرحمن على العرش استوى"
~ "على العرش" علو الله وفوقيته حقيقة معنوية و مجازية لاحقيقة حسية كما يقولون وهذا كلام النحاة قاطبة "من قوله تبارك وتعالى "الرحمن على العرش استوى"
① الشاهد من الفية ابن مالك حين قال
"على للاستعلا ومعنى في وعن * بعن تجاوزا عنى من قد فطن "
② حاشية الخضري على شرح ابن عقيل على الفية ابن مالك
③ شرح متن الالفية الملقب بالأزهار الزينية لحضرة العالم العامل الفاضل الكامل السيد أحمد زين دحلان
④ مجيب الندى في شرح قطر الندى
⑤ نماذج من التجسيم والتشبية والتكفير
⑥ شرح العقيدة الواسطية لمجسم الفوزان.
#ከላይ_የተዘረዘሩት_ኪታቦች በሙሉ ተቀርፀው በቪድዮ ቀርበዋል ተከታተሉ አዳምጡ መረዳት ለሚቹሉትም ሁሉ አድርሱ አደራ።
© #በገጠር_እና በከተማ ላሉት ህዝባችን በሙሉ አድርሱ ።
© #ግልባጭ_ለ ኢትዮ እና ከኢትዮ ውጭ ላሉ የ"የወሀቢ"እምነት ተከታዮች ይድረስ ሊመለሱ ይከጀላልና።
🛑 በእውቀት እንጅ በሙቀት መናገር አያስፈልግም ።
~ #እነ የሙርሰል ጨፌ ጉድ
1 731
የ "ሰብስክራይብ" ዘመቻ ወደ 5,000 ግስጋሴ
የአማኞች ጋሻ
" ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ"
ይህን ገፅ ተረባርበን ወደፊት አንድ እርምጃ እናሻግረው እስኪ በሳምንት 800 ሰው ከተገኘ 5,000 ገባ ማለት ነው።
የዳዕዋ ገፅ ነው ታላቅ ስራ የሚሰራ ሚድያ ነው በዚህ መልኩ መሆኑ ያሳዝናል።
የፊልም እና የሙዚቃ ሆኖ ቢሆን ወይም የኳስ መረጃ መረብ ሆኖ ቢሆን ያኔ 100M ይደርስ ነበር ።
https://youtube.com/@elmudinislamicstudio
1 731
Watch "ኢርሻዱል አናም "የፆም ህግጋት" ክፍል ⑤ የመጨረሻው ደርስ ነው ኪታቡን ተከታተሉ ተቀርፇል\\ ሀቢብ ኑሩ" on YouTube
https://youtu.be/q6DHN7x9vew
1 731
Watch "ኢርሻዱል አናም "የፆም ህግጋት" ክፍል ④ ኪታቡ ተቀርፆ ቀርቧል \\ ሀቢብ ኑሩ"
© ሸር አድርጉት ለሁሉም ቁርአት ለሚፈልጉ ሁሉ ።
on YouTube
https://youtu.be/bvdWuov6zBk
1 731
Watch "ኢርሻዱል አናም "የፆም ህግጋት" ክፍል ③ ኪታቡን መመልከት ትችላላችሁ \\ሀቢብ ኑሩ" on YouTube
https://youtu.be/th1mR9aGnvc
1 731
Watch "ኢርሻዱል አናም "የፆም ህግጋት" ክፍል② ኪታቡን መመልከት ይችላሉ\\ ሀቢብ ኑሩ" on YouTube
https://youtu.be/OoWzpt3EAU0
1 731
Watch "ኢርሻዱል አናም "የፆም ህግጋት " ክፍል ① ኪታቡ በፁሁፍ ቀርቧል። ሀቢብ ኑሩ" on YouTube
https://youtu.be/eb7OXsQKzrQ
1 731
እጁን ከነፈንጁ"
አህባሹ አቡበክር ሱለይማን የቁርአን አያት አጣሞ ሲተረጉምና ሰዉን ሲያጭበረብር ተመልከቱልኝ።
ከበቂ መልስ ጋር ።
ከቻላችሁ ለራሱ አድርሱልኝ። እናንተም አዳምጡት። ሼርም አድርጉት። ባረከሏሁ ፊኩም!!
✍በሙርሰል ሰይድ ጨፌ26/4/2015
👉https://t.me/murselseid
