cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዥ ን ጉ ር ጉ ር . . .

ሽ ራ ፊ : ቃ ላ ት ስ ባ ሪ ፡ ተ ረ ኮ ች 😊 - @Samvocado https://linktr.ee/samueldereje

Show more
Advertising posts
1 617
Subscribers
+224 hours
+307 days
+12630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
"To call him a stylist is to miss the point; he is not a stylist, he is the inventor of a universe." - Jorge Luis Borges on Franz Kafka  ይሄ ለእኛዉም አዳም እዉነት ነዉ። እንደካፍካ አዳምም ከስታይል ተሻግሯል። እዉነትን ከምናብ አጋብቶ አዲስ ስነጽሁፍ ሰጥቶናል። ብዙ ነባር ማገር ንዶ የእሱ የምንለዉ ዉብ ጎጆ  ሰርቷል። His style reverberates across generations of writers, urging them to explore new dimensions of storytelling and introspection. አዳም በኢትዮጵያ ስነጽሁፍ ክስተት ፣  ነዉጠኛም ነዉ።  በያንዳንዱ ድርሰት በተገለጠ አይን ፣ በክፍል ልብ ስለ መኖር ፥ ስለ ህይወት ቃኝቶልናል። እንደማናዉቀዉ ሁሉ . . . ኤድመን ኋይት ለቭላድሚር ናብኮቭ እንዳለዉ እኛም ለአዳም እንላለን.  . . "Reading his novel is like falling in love. His prose is so beautiful, it makes my heart ache,"   መልካም ልደት አዳም!
Show all...
18👏 2🥰 1
የማያዉቁት ጠረን ይናፍቃል? "የማያዉቁት ሃገር አይናፍቅም?" ይላሉ! አይመስለኝም! ከምናብ በላይ ምን ይናፈቃል። ካልነኩት ሃር በላይስ ምን ይለሰልሳል። እንደተጨበጠ ነገር ሚዘነጋስ ምን አለ።  መናፈቅ ለስሜት ሥሥ መሆን አይደል?  አለመናፈቅ ይከብዳል። ይልቅ .  . . የማያዉቁት ጠረን ይናፍቃል? ያላቀፉት ፣ ያላሸተቱት ፣ ያልተላመዱት?  ባዶነት ለገመሰዉ ፥ ለጎደለ ልብ ተሸካሚዎች ፤ ካቀፉት አካል ፣ ከጨበጡት እጅ በላይ ያልነኩት መዳፍ ፣ ያልሳሙት ከንፈር ይናፍቃል። በብዙ ተከበዉ ያላዩት "አንድ" መጥቶ ስለሚሞላዉ ባዶነት ለሚናዉዙ ሥሥ ልቦች ...                        .... የማያዉቁት ጠረን ይናፍቃል። @samuel_dereje
Show all...
36🥰 10🔥 4😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
32🥰 6
A comment on "ሃይ ባይ ባጣዉ ፈሚኒዝም!" እንደማህበረሰብ በብዛት ከሚነወሩ ሃሳቦች ቀዳሚዉ ፈሚኒዝም ነዉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያዎች ቀዳሚ የመነጋገሪያ ጉዳይ ከመሆኑ አኳያ የሃሳቡ ቀዳሚ አቀንቃኞች በተደጋጋሚ "ፈሚኒዝም የሚጠላዉ በያዘዉ ሃስብ ሳይሆን ሰዉ ስለፍልስፍናዉ ባለዉ የተዛባ መረዳት ነዉ" ሲሉ እንሰማለን። ይሄ ምን ያህል እዉነት ነዉ? ሃሳቡን ልክ አይደለም ብሎ እንደሚያምን አንድ ሰዉ ፈሚኒዝም ለምን መነቀፍ አለበት ከምልባቸዉ ምክንያቶች ቀዳሚዉን በዚህ ጹሁፍ በጥቂቱን ለማቅረብ እሞክራለሁ። - ምክንያት አንድ - GENDER ROLE ( ጾታዊ ሃላፊነት) ፈሚኒዝም ነባሩ ጾታዊ ስርዓት በወንድና በሴት መካከል ባለዉ ተፈጥሯዊ የአካልና ስነልቦናዊ ልዩነት ላይ መሰረት ማድረጉን ይክዳል። ታሪክን ብሎም አሁን ያለዉ የማህበርሰብ መዋቅር በጨቋኝ የአባታዊ ስርዓት የሚፈርጅበት መሰረታዊዉ ምክንያትም የጾታ ስርዓት የማህበርሰብ ፈጠራ ነዉ ብሎ መደምደሙ ነዉ። (Considering Gender as a social constract) ይሄ ግን ልክ አይደለም። ሴትና ወንድ እንደሰዉ አንድ ቢሆኑም። የተለያየ የአይምሮ እና የአካል ተፈጥራዊ ባህሪ አላቸዉ። ፈሚኒዝም ያን አቅሎ በደምሳሳዉ ያየዋል። ለምሳሌ - ሴቶች ከወንዶች ፍጹም የማይነጻጸር ሌሎች ሰዎችን የመረዳት ፣ ልጆችን nerture የማድረግ ጸጋ አላቸዉ። ወንዶች ደግሞ ከሴቶች የተሻለ አደጋ ለማጋፈጥ ዝግጁ የመሆን ( risk taking behaviours) ያን ለመጋፈጥ የሚያስችልም አካልዊ አቅም አላቸዉ። ከዉልደታቸዉ ጀምሮ ተፈጥሮ ለዛ ዝግጁ ታደርጋቸዋለች። ያ ብቻ ሳይሆን በ Agression, Emotional Expreesion , በ Interst እና preference ይለያየሉ። ያም ከወንድና ከሴት የሚጠበቀዉ ባህሪና ሃላፊነት የተለያየ ያደርገዋል። ባህል ደግሞ እሱን ያጸናል። እንጂ እንደነሱ መከራከሪያ ወንድ የተሻለ ሊደርግ የታሰበ ስርዓት ያመጣዉ ክፍፍል ስለሆነ አይደለም። ተፈጥሮ ለማንም ፍትሃዊ አልነበረችም። ዛሬ ላይ ከመድረሱ በፊት የሰዉ ልጅ ቀዳሚ ግብ በህይወት መትረፍ ነበር። የባህል ሃላፊነት ደግሞ የማህበርሰቡ ቀጣይነት ማረጋገጥ ነዉ። የአንድ ህብረተሰብ ቀጣይነት የሚረጋገጠዉ በጤነኛ እና ዉጤታማ ህጻናት ላይ ነዉ። በሌላ አማርኛ በጤናማ ትዳር ላይ። ያን ማድረግ የሚያስችለዉ ብቸኛዉ መንገድ ለሁለቱም ( ባልና ሚስት) ተፈጥሯቸዉ የተስማማዉን ሃላፊነት ሲጫሙ ነዉ። ማህበርሰብ እንደሚለዉ ወንድ የወንድን ሃላፊነት ሲይዝ ( protector and provider ) ፣ ሴት የሴትን ሃላፊነት ስትይዝ ( Caring and Nurtuting)። እዚህ ጋር ግን በመግባባት ባላ እና ሚስቶች በትዳራቸዉ አንተ ይሄን አድርግ አንቺ ይሄን አድርጊ ተባብለዉ የሚስማማቸዉን ሃላፊነት ሊከፋፈሉ ይችላሉ። ማህበርሰብ ግን ማጽናት ያለበት ለሁለቱም ተፈጥሮ የሚስማማዉን ባህሪ ነዉ። በጊዜ ሂደት የቴክኖሎጂ መምጣትና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዉ ሁነቶች መቀየር ተፈጥሯዊ ልዩነቶችን በሚቻል ደረጃ ለማጥበብ ሞክሯል። በቴክኖሎጂ ረገድ የወሊድ መቆጣጠሪያ ፣ የቤት ስራ አጋዥ መሳሪያዎች ፥ በኢኮኖሚዉ በአለም ጦርነቶች ምክንያት የሰራተኛ ወንዶች ማነስ ሴቶችን ወደ ስራ እንዲሰማሩ ገፍቷል። ( ልብ በሉ የአባትዊዉ ስርዓት ተጠቃሚ የተባሉት እነዚሁ ወንዶች ናቸዉ ወደ ሞት ቀድመዉ የሚጋዙት። Sadly we are still in that déjà vu as a country)። ወዲፊትም ተፈጥሯዊ ልዩነቶችን ማጥበብ ቢቻል የጻታዊ ሃልፊነቶች እየተቀየሩ ሊመጡ ይችላሉ። ነገር ግን ስርዓተ ጾታን ከተፈጥሮ ለይቶ ማየት ማህበራዊ መሰረቶችን የሚንድ ግልብ አስተሳሰብ ነዉ። ጾታዊ ሃላፊነቶች የምንረዳበት መነገድ ( ወንድ ማለት እንዲ ነዉ ፣ ሴት ማለት እንዲ ናት የምንለዉ ) የአንድ ህብረተሰብ የባህል እና የማንነት እምብርት ነዉ። እነዚህን ሚናዎች ማወክ ማህበራዊ ትስስርን ሊያዳክም እና የጋራ ማንነትን ወደ ማጣት ሊያመራን ይችላል። ደሞም የፌሚኒዝም ጾታን ከስርዓተ ጾታ ( sex and gender) ለይቶ የመረዳት ፍልስፍና "ሰዉ በተፈጥሮዉ አይደለም ወንድ ሴት የሚሆነዉ ራሱ መወሰን ይቻላል። ሁለት አይነት ጾታ ብቻ አይደለም ያለዉ" የሚሉ ለግብረሰዶማዉያን እና ትራስን ጀንደር መንገድ የጠረገ ሃሳብ ነዉ። ያ ደግሞ ባህልን ብቻ ሳይሆን ሰዉ የመሆንን መሰረታዉ እዉነቶች ነዉ የሚንደዉ። ለዛሬ ይሄ ይብቃን። ቀጣይ ከፍልስፍናዉ ልክ ያልሆነ ሌላ ሃሳብ ለማየት እንሞክራለን። #feminism #radicalfeminism #culture #patriarchy
Show all...
🥰 22👏 14 4👎 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 25 13
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
18😢 7
Photo unavailableShow in Telegram
20🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
35😢 5🔥 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
22🔥 13😢 7
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.