en
Feedback
Orthodox

Orthodox

Open in Telegram

Orthodox

Show more
The country is not specifiedLinguistics5 821
1 814
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አሁን ያለንበት ሁኔታ

መንግሥት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ እጁን ያንሳ

ተከበናል

መስቀል ሃይላችን ነው

በአስለቃሽ ጭስ ለመበተን እየተሞከረ ነው

ተኩስ ተጀምሯል

እኛ ፀብ አንፈልግም

ሀይማኖታችንን ግን የበለጠ እንወዳለን

መስቀል አደባባይ የኦርቶዶክስ ነው።እርስታችንን አንሰጥም

እስከ አለም ዳርቻ ድምፃችን እናሰማለን

የቁርጥ ቀን ልጆች ሼር

መንገዱ በፌደራሎች ተዘግቷል

የፀሎት ስነ ስርአት

ብረሳሽ ማርያም ትርሳኝ

በአሁን ሰአት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ቤተክርስቲያን አስለቃሽ ጭስ ሲወረወር ቀን እሁድ 10:20
በአሁን ሰአት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ቤተክርስቲያን አስለቃሽ ጭስ ሲወረወር ቀን እሁድ 10:20

አሁንም ተከበናል

ይሀው ዋናዋ የከተማችን ከንቲባ ተመልከቷት።የሆነ ሴራ እየተሰራብን ለሚመጣው ነገር ሁላ ተዘጋጁ

አሁን ያለንበት ሁኔታ በቪድዩ