Yeneta Pictures የኔታ ምሥሎች
Open in Telegram
#Orthodox #Photography መሰረቷ ጉልላቷ እርሱ ነው ሙሽራዋም መስቀል ላይ የሞተው ✝=♥️ የኔታ Pictures Tiktok: https://www.tiktok.com/@yenetapictures?_t= Instagram: https://www.instagram.com/yenetapics.jpg Facebook: https://m.facebook.com/YenetaPictures/ Contact Us @YenetaPicsBot
Show more472
Subscribers
-124 hours
No data7 days
-430 days
Posts Archive
Repost from Yeneta Pictures የኔታ ምሥሎች
+1
"ሰማይ ታላቅ ነው ቢሉ ከአንቺ ጋር አይስተካከልም ሰማይና ምድርን የሞላው በማሕፀንሽ ሞልቶአልና፤ ሰዎች ከአንቺ ይልቅ ምድርን ታላቅ ናት ቢሉኝ ምድርማ የእግሯ መረገጫ ብቻ ናት አላቸዋለሁ፤ 'የኖህ መርከብ ነሽ' ይሉሻል የኖህ መርከብ ግን ያዳነችው ኖህንና ቤተሰቦቹን ነው በአንቺ ግን ዓለም ዳነ፤ 'ታቦት ነሽ' ይሉሻል ታቦቱ የያዘው በእግዚአብሔር ጣቶች የተፃፉ ሁለት ፅላትን ነበር አንቺ ግን የዓለማትን ጌታ በኃይሉ ቃል ፀነስሽው"🤍 📖የብርሃን እናት ገፅ 253እንኳን አደረሰን✨ @YenetaPictures
Repost from Yeneta Pictures የኔታ ምሥሎች
+4
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለሃዋርያት እንደገለፀ
እንኳን አደረሰን
@YenetaPictures
+5
ውስተ ኩሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙሐምሌ ፭ ❤️ ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ብርሃናተ ዓለም እንኳን አደረሰን ! @YenetaPictures
"እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።" –ኢሳ 41፥10ሰናይ ሰንበት❤️
ሰኔ ፳፩
ሕንፀተ ቤተክርስቲያን"መቅደሱን እንደ አርያም ሠራ፥ ለዘላለምም በምድር ውስጥ መሠረታት።" መዝ 78 ፥69 እንኳን አደረሰን ሰናይ ሰንበት ❤️ @YenetaPictures
“አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ።” — ሰቆ. 5፥1
“ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።” — መዝሙር 44፥22@YenetaPictures ሰናይ ሰንበት
ፍትህ በአሩሲ እና በመላው ኢትዮጵያ በማነታቸው እና በሃይማኖታቸው ምክንያት እየተገደሉ እና ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ላሉ ክርስቶሳውያን!!
አብያተ ክርስቲያናትን ማቃጠል ይቁም
መንግስት ሀላፊነቱን ይወጣ !
" የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥራ ለምድር አራዊት" መዝሙር 79፥2
ደብረ ምጥማቅ | ግንቦት 21 ድንግል ማርያም | የደብረ ምጥማቅ ታሪክ | ደብረ ምጥማቅ ማለት ምን ማለት ነው👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://youtu.be/5rBaQCMJK3Q እንኳን አደረሰን ❤️
+1
ዕርገትወደ ሰማይ ዓረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ
"እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤” ዕብራውያን 1፥3
“Who being the brightness of his glory, and the express image of his person, and upholding all things by the word of his power, when he had by himself purged our sins, sat down on the right hand of the Majesty on high;” Hebrews 1፥3እንኳን አደረሰን ♥️ @YenetaPictures
