cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አሌክስ ጠቅላላ የዲሽ ስራ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Update መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦ 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ 👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም 👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም 👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም 👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም 👉 ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም 👉 ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም 👉 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም 👉 ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14 👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም 👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም 👉 መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም 👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም 👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም 👉 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 3 እና 4 /2014 ዓ/ም 👉 መቱ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 3 እና 4/2014 ዓ/ም 👉 እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 9 እስከ 11/2014 ዓ/ም 👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም 👉 ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 01 እስከ 03/2014 ዓ.ም 👉 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም @tikvahethiopia
Show all...
📡አሌክስ ጠቅላላ የዲሽ ስራ📡 👉አሞስ/amos 👉ኢትዮ ሳት/ethiosat 👉ናይል ሳት/nilesat 👉ያሃ ሳት/yahasat 👉አረብ ሳት /arebsat 👉ዩቴል ሳት/eutelsat 👉ካናል ፕላስ/canal + 👉ዲኤስ ቲቪ/Dstv በጥራት እንሰራለን በተጨማሪም 👉Tv ግድግዳ ላይ መስቀል ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር ኮምቦልቻ እና ደሴ 🤙0926838283 🤙0920795131
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ይህ አዲስ ሶፍትዌየር 16/04/2021 የተለቀቀ ለ LEG_N24_Pro (olny pro)የሚሆን ነው Fix YouTube Fix sound problem @Zola_Software
Show all...
👆👆ይህ ሶፍትዌየር የሚሆነው ለነዚህ ሞዴሎች ብቻ ነው። 📟 ለLEG M18 HD 📟 ለLEG H14 HD 📟 ለLEG N24 New ይህ software የሁሉም ሳተላይቶች ቻናሎች የተጫኑበት ነው :- Update 🗓️ 04|03|2021 📡 Ethio sat 57E(NSS 12 ) 📡 Amos 4w 📡 Yahasat 52E (ቫርዚሽ) 📡 Nilesat 7W የምትፈልጓቸው ቻናሎች ሁሉ አሉ ሁሉም ነገር የተስተካከለ ነው ( mbc Audio fix ነው )
Show all...
ይህ አዲስ ሶፍትዌየር Apr 07/2022 የተለቀቀ ለ #LEG_N24+_Plus የሚሆን ነው 👉Fix YouTube 👉fix E-Vission Iptv Error ሚለው ተስተካክሏል። አብርሃም ዲሽ 🔝🔝🔝
Show all...
👆👆👆 ይሔ የ 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8 🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁What's New👁 🔥 Add MYHD IPTV 🔥 Add DIMA IPTV @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT @SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT @GOLDSTARHDBOT VE12297 9_3_2022
Show all...
❤️የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል። 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል። 👉 ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቹ።
Show all...
የ ባርሴሎና የሴቶች ቡድን ሪከርድ ሰበረ ! የ ባርሴሎና የሴቶች ቡድን ዛሬ ሪያል ማድሪድን ባስተናገደበት የ አውሮፓ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ታዳሚ ጨዋታውን ለመከታተል በስታዲየም ውስጥ ተገኝቷል ። በ ኑ ካምፕ ጨዋታውን ለመታደም 99,354 የስታዲየም መግቢያ ትኬቶች የተሸጡ ሲሆን ይሄም በሴቶች እግር ኳስ ታሪክ በብዙ ታዳሚያን ፊት የተካሄደ ጨዋታ ያደርገዋል ። " ሜሱት ኦዚል ያለውን ያካፍላል " የ ሜሱት ኦዚል ወኪል ኤርኩት ሶጉት ጀርመናዊው ኮከብ ለምን በ አርሴናል ቆይታው ደሞዙን በ 12.5 % ለመቀነስ እንዳልተስማማ ገልጿል ። የ ሜሱት ኦዚል ወኪል ሲናገር " ጀርመናዊው አማካይ ገንዘቡ ወዴት እንደሚሄድ ማወቅ ይፈልጋል ፤ የክለቡ ሰራተኞች ከስራ ገበታቸው የማይሰናበቱ ከሆነ የደመዙን 30% ለመቀነስ ፍቃደኛ ነበር ። ሜሱት ኦዚል ያለውን ያካፍላል በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ይሳተፋል ፤ በወቅቱ ደሞዙን ላለመቀነስ የወሰነው ገንዘቡን ለሌላ ተጫዋች ግዢ አርሴናል ለማዋል ስለፈለገ ነው " ሲል ተደምጧል ።
Show all...
ዛሬ ደግሞ nss 57 ( EBS Hd FANA HD,ASHAM HD .... እንዴት ከሌሎች ሳተላይት ጋር እንደሚሰራ እናያለን፡፡ በ 1 የዲሽ ሰሀን 4 የተለያዩ ሳተላይት በ አንድላይ አብሮ እንዴት እንደሚሰራ እናያለን የምንሰራቸው ሳተላይቶች 1.yhasat 52°( Tv varzish,Football HD 2.Nss 57 (EBS HD ebs music .. 3.DSTV 4 GOD CHANNEL (kwes free sport KFS) በመጀመሪያ እነዚን ሳተላይቶች ለመስራት 1.180 cm ሰሃን 2.4 LNB 3. 1 በ ለ4 switch 4.2 የ180ሰሃን ዘንግ 5.1 ማንኛውም bISS KEY ሚቀበል HD RECEIVER ያስፈልጉናል 6.ያው DSTV ለሚጠቀም ደግሞ DSTV receiver ያስፈልጋል ወደ አሰራሩ ስንገባ መጀመሪያ 1.yhasat 52° ን በዚ TP 11766 H 27500 Q ከ 70 በላይ ማምጣት አለብን ምክንያቱም የTv varzish Quality 77 ይሆንልናል በመቀጠል አንድን ዘንግ ወደ ላይ በመቀጠል 2. Nss 57 Ebs HD በ11105 V 27500 እንሰራለን በደንብ ከተሰራ finder ላይ እስከ 79 ይመጣል በዛው ዘንግ ከፍ ብለን 3.God channel ( KFS ) እንሰራለን መጀመሪያ በዚ TP 12602 V 26657 QUALITY ውን 68 ማምጣት አለብን ከዛ የ KFS ፍሪኪዮንሲ እንሞላለን 12632 v 16167 TV VARZISH FOOTBALL HD Kwese free sport በ ቢዝዝ (biss key ) የተዘጉ ስለሆነ አነዚን biss key እናስገባለን ለTv_Varzish 11785 H 27500 Bisskey 2020abebcd0103d1 ለ Football HD bisskey 12340046ABCD0078 ለ Kwese free sport F8 D1 08 D1 17 AB C8 8A ከዛ ወደታች ዘንግ በመቀጠል DSTV በ SUPER SPORT 3 TP 11727 v 27500 QUALITY ውን 76 ማምጣት አለብን በዚ TP ከሰራን ሙሉ የ DSTV ቻናሎች ይገቡልናል ያው DSTV ሚሰራው በራሱ RECEIVER ና CARD ነው፡፡ @Zola_Dish_Bot ⚠️ JOIN👉 @zola_software #መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው እና ለቻናላችን እድገት #ሼር በማድረግ ተባበሩን Ⓜ️💠 ©All rights reserved
Show all...
ማንኛውም አይነት የዲሽ እቃ ሲፈልጉ ይደውሉ ይዘዙን:: 1,የዲሽ ሰሀን አዲስ እና አሮጌ 2, ማንኛውም HD ሪሴቨር 3,የዲሽ ገመድ 4,LNB ባለ 1ጡት ባለ 2 ባለ 4 ጡት 5,ስፕሊተር 6,ኮኔክተሮች 7,የዲሽ እግር 8,LNB ማቀፊያ 9,የማንኛውም ሪሴቨር ሪሞት ከኔ ያገኛሉ 10,እንዲሁም የድሪል አገልግሎት እሰጣለሁ አሌክስ ጠቅላላ የዲሽ ሰራ 📲09 26 83 82 83 📲09 20 79 51 31 📲09 63 79 56 96 https://t.me/joinchat/Ulb8_bmNi2R9kZe8
Show all...