cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ምን እንጠይቅሎ?

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን የተመለከቱ ሃይማኖታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስና ለመማማር ታስቦ የተከፈተ መንፈሳዊ ቻናል ነው። ለሚኖራችሁ ማንኛውም ሀሳብ ጥያቄና አስተያየት 👉 @MenbereM 👉 @teklemaryam19 ልታደርሱን ትችላላችሁ

Show more
Advertising posts
5 379
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የኡዴ ምርጥ የምታውቃቸው እዚህ አሉ ። የእኛን ቡድን ይቀላቀሉ. https://kurl.ru/ZpNgh
Show all...

Легкий способ ✂️ сокращать ссылки и делиться ими. Короткий URL в один клик. Просто, быстро, и удобно. Попробуйте сейчас!

#ስለ_ቄደር_ጥምቀት_እና_ለመጠመቅ_የሚያስፈልጉ_መስፈርቶች #መልስ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የልጅነት ጥምቀትን አንድ ጊዜ ትፈጽማለች፡፡ "አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት" ኤፌ. 4:5 ከሌላ ቤተ እምነት የነበሩ ሰዎች ቢመለሱ አስተምራ አሳምና ታጠምቃለች፡፡ ቀድሞ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ተጠምቆ ኋላ ግን ወደ ሌላ እምነት ቢገባ ተናዞ (ንስሐ ገብቶ) በማየ ጸሎት (መጽሐፈ ቄደር ተደግሞለት) ይረጫል እንጂ ድጋሚ አይጠመቅም፡፡ ቄደር የንስሐ እጽበት ነው ፡፡ ያደፈ ልብስ እንደሚታጠብ ሁሉ ይህም ሰው ንጽሕት እምነቱን አሳድፏልና ከኃጢአቱ ለመታጠቡ ምልክት ይሆን ዘንድ በማየ ጸሎት ይታጠባል፡፡ በዓረብኛ ቀድር ይባላል፡፡ ትርጉሙም እድፍ ርኩስ ማለት ነው፡፡ መጽሐፉ ወደ ግዕዝ ከተተረጎመ በኋላ ቄድር ተብሏል፡፡ በአሕመድ ግራኝ ወረራ ጊዜ በ16ቱ ዓመታት በተቆጣጠረው ቦታ ሁሉ የሚኖር ትልቅም ይሁን ትንሽ ካልሰለመ ለመኖር አይችልም ነበር፡፡ ከዚህም የተነሳ ብዙ ሕዝብ ሰልሟል፡፡ የሰለመውን ሕዝብ እንደገና ወደ ክርስትና ለመመለስ ገላውዴዎስ መጽሐፈ ቄደርን ከዓረብኛ ወደ ግዕዝ አስተርጉመውታል፡፡ ቄደር የንስሐ ጸሎት ማለት ነው፡፡ አንዳንድ መምህራን ቄደርን ከዮሐንስ ጥምቀት ጋር ያያይዙታል፡፡ የዮሐንስ ጥምቀት የንስሐ እንደሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል፡፡ ስለዚህም ነው የቄደር ጥምቀትን ከዮሐንስ ጥምቀት ጋር የሚያያይዙት፡፡ በቤተ ክርስቲያን ስደት ከተጀመረ አንስቶ ስደት ፈርተው ከሃይማኖታቸው የወጡትን ሁሉ ለመመለስ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን መጽሐፍ አዘጋጅተዋል፡፡ በመጽሐፉ መጀመርያም "መጽሐፈ ቄደር ሃይማኖቱን ለካደ ወይም ላረከሰ ወንድም ይሁን ሴት የወንድ መነኩሴም ይሁን የሴት መነኩሲት የቤተ ክርስቲያን መምህራን ያዘጋጁት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዚሁ መጽሐፍ ተጠቅማ የጠፉትን በጎቿን መልሳለች፡፡ በመጽሐፉ የሰፈረው ጸሎት ይደገምና ውሃው በተመለሱት ሰዎች ላይ ይረጫል፡፡ ወይም ይጠመቁታል፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር በወንድም ተክለማርያም @Mnenteyiklo @Mnenteyiklo 🌂🌂🌂🌂✝✝✝🌂🌂🌂🌂🌂
Show all...
🙏 47
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በክርስቶስ ልጆቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን! አንድ አባት ልጆቹን ሲመክር እንዲህ አለ። "ክፉ ሀሳብና ስለ ጊዜያዊ ስኬቶች ወይም ኃላፊነቶች አብዝቶ የሚጨነቅ ሰው በነፍሱ ለስንፍና ይዳረጋል። ለነፍሱ የሚጠቅመውን ለማድረግ ቸልተኛ ይሆናል። እንዲህ ዓይነት ሰው ካያችሁ በነፍሱ የታመመ መሆኑን አውቃችሁ እዘኑለት። ሥርዓተ አምልኮን በመከታተል ጠንካራ የሆኑ አማኞች ላይም ወደ ክርስቶስ ፍቅር ለመድረስ ወሳኝ በሆኑ የሕይወት ልምምዶች ላይ ሰንፈው ልታዩዋቸው ትችላላችሁ። ስንፍና በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ የተጠላ ነው፤ ኃጢአትም ነው። ከዚያም በላይ "ከዚህ በላይ ከእኔ ምን ይፈለጋል?" የሚል ትዕቢትም ነው:: ለምሳሌ ማታ ወደ መኝታችሁ ስትሄዱ በራችሁን መዝጋትን በቸልተኝነት ልትተውትና ለምን አለዘጋችሁትም? ተብላችሁ ስትጠየቁ ደከመኝ ወይም ረሳሁት ልትሉ አትችሉም። በእውነቱ ሕይወትን አደጋ ላይ ጥሎ ደከመኝ ወይም ረሳሁት ማለት ምን ዓይነት መልስ ነው። ይህን መልስ በሰጡን ሰዎች ላይ ምን ያህል ጊዜ እንደተቆጣን አስቡ። ኃላፊነታቸውን በዘነጉ አገልጋዮቻችን ላይ ወይም የሚጠበቅባቸውን ከማድረግ በጨዋታ ተታለው በረሱ ልጆቻችን ላይ ስንት ጊዜ ተቆጥተን ወይም ቀጥተናቸው ይሆን? የእነርሱን ስንፍና መታገሥ የማንችል ከሆነ እኛስ ለስንፍናችን ከጌታ ዘንድ ርኅራኄን ለምን እንጠብቃለን? እኔኮ ኃጢአት አልሠራሁም ሰነፍሁ እንጂ ብንል ''አንተ ሀኬተኛ ባሪያ ... " ተብሎ ወደ ጨለማ እንዲጣል ከተፈረደበት ባሪያ በምን እንለያለን? ቸልተኛ፣ ዝንጉና ሰነፍ በሆንን መጠን መከራችን በዚያው ልክ ይሆናል። ጥንቁቅ፣ ትጉህና ለክርስቶስ ፍቅር የምንሳሳ በሆነ መጠን ደግሞ ደስታችንም እንዲሁ ይበዛል። ልጆቼ ከሰነፍ ኃጢአተኛ ይሻላል። ኃጢአተኛ የንስሐ ተስፋ አለው፡፡ ለሰነፍ ተሰፋው ምንድር ነው?" በክርስቶስ አገልጋያችሁ! @ktamerat @ktamerat @ktamerat @ktamerat
Show all...
❤️ 44
ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ዕውቀትን ያግኙ https://t.me/ktamerat
Show all...
የቀሲስ ታምራት ውቤ ትምህርቶች

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል ቀሲስ ታምራት ውቤ በተለያዩ መንፈሳዊ ጉባያት ያስተማሯቸው ትምህርቶች እየተቀረጹ የሚቀርብበት ነው:: yeneta.info

⛺️✝ በኢትዮጵያ የተሰወሩ ፒራሚዶች ያሉበት ቦታ ታወቀ ! 📌 እነዚህ ፒራሚዶች እና ቤተ መቅደሶች የሚገለጡበት ዘመን ታወቀ 📌 እውነት በኢትዮጵያ መሬት በሰማያዊ ሀይል ተቀብረው የሚገኙ ፒራሚዶች እና ቤተ መቅደሶች አሉ ? እንዴትስ ተሰሩ ? 📌 ስለ እነዚህ ፒራሚዶችና ቤተመቅደሶች አስገራሚ ምስጢሮች 📌 በቅዱሳን አባቶቻችን ስለተሰወረው ድንቅ መፅሐፍ እነዚህን እና ሌሎች ሚስጢራትን ስለ ኢትዮጵያ ስውር ቤተ መቅደሶች እንዲሁም ፒራሚዶች ማወቅ ከፈለጉ በ Youtube ቻናላችን ሙሉ ትምህርቱን ማግኘት ትችላላቹ ከስር ያለውን Open የሚለውን ተጭነው ! እንዲሁም ሌሎች ድንቅ ፕሮግራሞችንም ማግኘት ይችላሉ በዛውም የ Youtube ቻናላችንንም Subscribe ያርጉ ! 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇 ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ .....🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼.....
Show all...
💧❓በገና , ክራር , ማሲንቆ መማር ይፈልጋሉ❓💧
✝ ርቱዓ ሃይማኖት ✝
✝ አሐድ Tube ✝
💒✝ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ✝💒
✝ ምን እንጠይቅሎ ✝
✝ ተዋህዶ ✝
🙏 ድንግል ማርያም እናታችን 🙏
✝ 🇪🇹 Ethiopian Ortodoxs Daily 🇪🇹 ✝
ጥበብን ለጥበበኛው
መዝገበ ሃይማኖት
✝ መንፈሳዊ ስነጹሑፎች ✝
✝ ምክረ አበው ✝
🏆 ታዋቂው ᴘʀᴏⓂᴏᴛɪᴏɴ 🏆
💧 online የበገና , የክራር , የማሲንቆ ስልጠና 💧
🤩 Tik Tok فيديوهات 🤩🎵

🎥 تحميل حالات واتس اب 🎥

🔥🖤 فديوهات وحالات تجنن 💙🥰

إقتباسات حب ♥️🔥.