cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC

እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ ! የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከልን የቴሌግራም ቻናል ድረ ገፃችንን - www.tmceth.com ይጎብኙ የዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCKqL7UekDOyp6q4j7ObVf9Q

Show more
Advertising posts
12 215
Subscribers
-1624 hours
-137 days
-8030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
TMC [ እንደ ቤተ ክርስቲያን ] የወሊድ መከላከያ ለምትጠቀሙ ሴቶች መደመጥ የሚገባው

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ 🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center @TMC1 🎥 About TMC: Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church traditions and teachings with Tewahedo Media Center (TMC). We are dedicated to bringing you insightful, educational, and spiritually uplifting content that reflects the essence of our beloved Ethiopian Orthodox faith. 📺 Latest Videos: 🔍 Discover our latest videos covering a variety of topics, including religious ceremonies, sermons, cultural events, and more. Stay connected with the heart of our community through TMC's engaging content. 👥 Community Engagement: Join our growing community of viewers who share a passion for Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Your comments, likes, and shares contribute to the vibrant discussions and strengthen our online congregation. 🔔 Don't Miss Out: Hit the notification bell to stay updated on our newest releases. Be the first to experience the beauty of our cultural heritage and spiritual teachings. 🌐 Connect with Us: Follow Tewahedo Media Center on social media for behind-the-scenes glimpses, announcements, and community updates. Facebook:

https://www.facebook.com/tewahedomediacenter

Instagram: www.Instagram.com/tewahedo_media. Telegram:

https://t.me/tewahedomediacenter

Subscribe:

https://youtube.com/@TMC1

Tiktoke:

https://vm.tiktok.com/ZM8WVucY7/

🙏 Support TMC: If you appreciate our content, consider supporting Tewahedo Media Center. Your contributions help us continue sharing the wisdom and beauty of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with the world. 🔗 Explore More: #EthiopianOrthodox #TewahedoChurch #SpiritualJourney #CulturalHeritage #TMC 🎉 Thank you for being a part of Tewahedo Media Center! Subscribe, like, and share to spread the love and knowledge. #Tewahedo_Media_Center #EOTC #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church # #new_sibket_2023 #TMC

👍 1
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት "የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳር በከተማ"በሚል ርእስ ሥልጠና ተጀመረ። ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም(ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት "የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳር በከተማ"በሚል ርእስ ሥልጠና ተጀመረ። ስልጠናው ከሐምሌ 9_10/2016 ዓ/ም ለሁለት ቀናት የሚቀይ ሲሆን ቤተ ክርስቲያናችን ዋና ተልእኮውን መሠረት ያደረገና ዘመኑን የዋጀ አስተዳዳር እንዲኖር ለማገዝ የተዘጋጀ ሥልጠና መሆኑን ተገልጿል። በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የመበላይ ሊቀ ጳጳስ ፣ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ሐላፊዎች፣ የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጆችና የሰው ኃይል ክፍል ሐላፊዎች፣ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች ተገኝተዋል። የመርሐ ግብሩን መክፍቻ ንግግር ያደረጉት ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የስልጠናውን ዓላማና የሚጠበቀውን ውጤት ገልጸዋል። አክለውም አዲስ አበባ የሀገራችን ዋና ከተማ ከመሆኗ አኳያ የከተማውን የአኗኗር ሁኔታ ያገናዘበና ለዘለዓለማዊ ሕይወት ዝግጁ በማድረግ አገልግሎቱ እንዲቀኝና ቅርብ እንዲሆን ስልጠናው እንደሚያግዝ ጠቁመዋል። ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በበኩላቸው ስልጠናው በዚህ መልክ መዘጋጀቱን በማድነቅ ሀገረ ስብከቱን አመስግነዋል። ብፁዕነታቸው በዘመናችን ቤተ ክርስቲያናችን ያለችበትን ሁኔታ ብዙ ሥራ እንደሚጠይቅ ያስታወሱ ሲሆን ለዚህ በሁለንታናዊ መንፈሳዊ ቁመና ተልእኮውን መፈጸም ለነፍሳዊ አገልግሎቱ መፋጠን ይገባል ብለዋል። የመጀመሪያው ስልጠናው በመምህር ቀለመወርቅ ሚዲቄሳ የሕግ ባለሙያና መምህር "ሕግና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት" በሚል ርእስ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ይገኛል። ©አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
Show all...
👍 3👏 1
4
የመ/ር ሥዩም ጉልላት ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ። ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም(ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ አዘጋጅ መ/ር ሥዩም ጉልላት  ሥርዓተ ቀብር ብፁዕ አቡነ አብርሃም  የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት  የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የመምህር ሥዩም ጉልላት ቤተሰቦችና ዘመዶች በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ጸሎተ ፍትሐት የተከናወነ ሲሆን ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ የበላይ ኃላፊ ትምሕርተ ወንጌል ተሰጥቷል። በትምህርታቸውም አሽከርካሪዎችና እግረኞች በመንገድ አጠቃቀም ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አጽንኦት በመስጠት ተናግረዋል። መ/ር ሥዩም ጉልላት ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት የነበሩ ሲሆን በ 37 ዓመታቸው በመኪና አደጋ ሕይታቸው ማለፉ ይታወሳል። ©EOTC TV
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ዜና ዕረፍት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ አዘጋጅ መ/ር ሥዩም ጉልላት በደረሰበባቸው የመኪና አደጋ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል ! የመምህር ሥዩም ጉልላት ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ሠራተኞች በተገኙበት የሚፈጸም መሆኑ ታውቋል።
Show all...
🙏 13👍 1
👍 7👏 3 2
በሸካ ቤንች ማጂ ሸኮ ምዕራብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ኢ-አማንያን ተጠመቁ። ሐምሌ 08 ቀን 2016 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሸካ ቤንች ሸኮ ምዕራብ ኦሞ ሀገረ ስብከት በቤንች ወረዳ ቤተ ክህነት በጊዲ ቤንች ወረዳ ከጻት ቀበሌ፣ ከተኩስ ቀበሌ እና ከጋጫ ቀበሌ የተወጣጡ ምዕመናን ሐምሌ ሰባት ቀን በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከኢ-አማኒነት እና ከባዕድ አምልኮ በመውጣት የቅድስት ሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል። ምዕመናኑ ለአንድ ወር መሠረታዊ ትምህርት ሲከታተሉ ቆይተዉ በትላንትናው ዕለት በዲዙ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ተጠምቀዉ ሀብተ ወልድ እና ስመ ክርስትናን አግኝተዋል። መረጃውን ያደረሱን የቤንች ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ፀሐፊ እና ሰባኬ ወንጌል መምህር ዲያቆን ግርማ አይበራ ናቸው።
Show all...
👍 7 1👏 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.