120 ቤተሰብ ለህይወት
Open in Telegram
ይህ ግሩፕ 120 ቤተሰብ ብቻ የሚፈልግ ግሩፕ ነው። ዋና አላማውም በሀገራችን ያሉ አቅመ ደካሞችን መደገፍና ከወደቁበት ማንሳት ሲሆን ፣ በተጨማሪ በህይወታችንና በክርስትናችን ጉዳይ የምናወራበት ፔጅ ይሆናል። የግሩፑ አላማ + በፍፁም መከባበር እስከ መጨረሻው በፍቅር መዝለቅ + እንደ 120 ው ቤተሰብ እስከመጨረሻው መፅናት + አምላክ ቢፈቅድ ወደ ንሰሀና ቅዱስ ቁርባን መድረስ
Show more865
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሰላም ለ " 120 ቤተሰብ ለህይወት " የቴሌግራም ቻናል አባላት በሙሉ
በቅድሚያ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን።
በመቀጠል እንግዲህ በዚህ የቴሌግራም ገጽ ላይ ብዙ መንፈሳዊ አገልግልቶች ሲተላለፉ እንደነበር ይታወቃል። በዚህም እግዚአብሔር አምላክ የረዳቸው ጥቂት የማይባሉ ልጆች ህይወታቸው ተቀይሯል። ንሰሐ የገባው ብሎም ቅዱስ ቁርባን እስከመቀበል የደረሱ የተዋህዶ ቁርጠኛ ልጆችን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ማፍራትም ተችሏል። ደግሞም አንዳንዶችም ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው እንደነበሩ የተቀመጡም አሉ ( እግዚአብሔር እነሱንም በምህረቱ ይጎብኝ ) ።
እንዲህ እንዲህ እያልንም ለዚህች እለትና ለዚህችም ሰአት ደርሰናል። በዚህም መሠረት እስከ አሁን ስታገለግሉም ስትገለገሉም ለነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እያልኩ ለወደፊቱ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሌላ አገልጋዮችን እግዚአብሔር አምላክ መርጦ አዘጋጅቶ እስኪሰጠን ድረስ ሁላችንም በጸሎት እየበረታን እንቆይ። በዚሁም ከዛሬ ጀምሮ ምንም አይነት አገልግሎት እንደማይተላለፍ እያሳወኩኝ በቀጣይ ግን ። ። በአዲስ - አገልጋዮች
- መርሀ ግብርና
- ፕሮግራሞች እንደምንገኝ ተስፋ አደርጋለሁ። እስከዚያ ግን በትዕስት ትጠብቁን ዘንድ መልእክቴን አስተላልፋለሁ።
መልካም የልደት በአል
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
✝️ ስርዓተ ቅዳሴ ⛪️
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
🤲 እግዚኦ ተሳህለነ 🕯🤲
🤲 እግዚኦ ተሳህለነ 🕯🤲
🤲 እግዚኦ ተሳህለነ 🕯🤲
🤲 ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ 🤲
🤲 ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ 🤲
🤲 ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ 🤲
🤲 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ⛪️🕯🤲 😭😭
🤲 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ⛪️🕯🤲😭😭
🤲 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ⛪️🕯🤲😭😭
🤲 በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ ⛪️🕯🤲😭😭
🤲 በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ⛪️🕯🤲😭😭
🤲 በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ ⛪️🕯🤲😭😭
🤲አሜን አሜን አሜን 🤲😭
🤲አሜን አሜን አሜን 🤲😭
🤲አሜን አሜን አሜን 🤲😭
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነኝ አቤቱ ቸሩ አምላካችን ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ እንደ እርህራሄህ ብዛት ሀገራችንን ኢትዬጵያን 🇪🇹 ህዝቦቿን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን የምህረትና የይቅርታ እጆችህን ዘርጋልን እመአምላክ ወላዲተ ቃል ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ሀገሬን አደራ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

✝️የቅዱስ ፋኑኤል ድርሳን ✝️
🕯ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ 🕯
አሜን ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🤲 🕯🕯🕯
አሜን ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🤲🕯🕯🕯
አሜን ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲🕯🕯🕯
አቤቱ ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ከአምላካችን ከቅዱስ እግዚአብሔር ስለ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አሳስብልን ዘወትር ጥበቃህ አይለየን አሜን አሜን አሜን ለዘለዓለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

⛪️ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ⛪️
✝️ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ✝️
✝️እንደ እሳት ለተፈጠርክ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ የብርሃን እራስ ወርቅ የተቀዳጀህ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ 🤲🤲
✝️ የአሸናፊና የኃይል መልአክ ሰላም ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቀሊለ ክንፍ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ከፍጹም ክፋት እድን ዘንድ ክንፍህን ዘረጋልኝ🤲🤲
✝️ ወደ ድንግል የተላክ ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን የደስታ ምስራች ተናጋሪ ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን ነበልባላዊ ፆፈ ሰማይ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን ደስታን አብሳሪ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን የአካላዊ ቃልን የመጸነስ በስራት በማህጸነ ማርያም ላሳደርክ ሰላም ላንተ ይሁን 🤲🤲
✝️ በመላእከ ሞት ከመውደቅ የምትታደገኝ ገብርኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን አማላጅነትህን በመታመን ተስፋ እናደርጋለንና በመአልትም በሌሊትም አንተ ጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያንም ይጠብቅልን 😭😭😭🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ለዘለዓለም 🤲🤲🤲

:
✝️ ሚካኤል ሆይ ✝️
✝️ ችግረኛውን ለመርዳት ከልዑል ዘንድ የምትላክ ሚካኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን✝️
✝️ አዳኝነትህን በማመን የለመንህን ሁሉ በክንፈ ረድኤትህ የምትሰውረዉ ሚካኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን✝️
✝️ በኅዘን በትካዜ ላይ ወድቆ የሚፍገመገመውን የሚንፈራገጠውን ፈጥነህ ደርሰህ ደግፈህ የምታጽናናው ሚካኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን✝️
✝️ አቤቱ የታላቁ መላአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በአርያህ በአምሳልህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፈስ ሠውረን አሜን አሜን አሜን ለዘለዓለም✝️
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

⛪️ መልክአ ማርያም ⛪️
✝️ ስብሐት ለኪ ማርያም ✝️
✝️እመቤቴ ማርያም ሆይ✝️
በራስ ጸጉሬ ቁጥር አመሰግንሻለሁ
በአጥንቶቼም ቁጥር አመሰግንሻለሁ 🕯🤲🤲
✝️ ድንግል ሆይ ✝️
በሚታየውና በሚዳሰሰው ሁሉ ቁጥር አመሰግንሻለሁ🕯🤲🤲
✝️ ንግስት ሆይ ✝️
በማይታየውና በማይዳሰሰው ሁሉ ቁጥር ሰላም እያልሁ የድንግልናሽን ምስጋና አፌ ሁል ጊዜ ይናገራል🕯🤲🤲
✝️ እመቤቴ ማርያም ሆይ ጸሎት ልመናችንን ስሚን ሀገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሀይማኖታችንን ቅድስቤተክርስቲያናችንን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቂያት ኢትዮጵያ ሀገሬን አደራ እስከ ዘላለሙ አሜን አሜን አሜን⛪️ 🕯😭😭😭🤲🤲🤲
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲