en
Feedback
ጢራኖስtyrannus19-9 ማስተላለፊያ

ጢራኖስtyrannus19-9 ማስተላለፊያ

Open in Telegram

"... "ጢራኖስ"ም በሚሉት በትምህርት ቤት ዕለት ዕለት ይነጋገር ነበር።" (የሐዋርያት ሥራ 19:9) ወደዚ አገልግሎት እንኳን ደና መጡ ፦ 🙂 #ሁሌ ወንጌል እንሰብካለን | ኢየሱስን እናመልካለን | ሕብረት እናረጋለን | ደቀመዝሙር እንሆናለን | ጌታን እናገለግላለን። 🙏

Show more
308
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
November '23
November '23
+1
in 0 channels
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+4
in 0 channels
Get PRO
August '23
+2
in 0 channels
Get PRO
July '23
+3
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1
in 0 channels
Get PRO
April '23
+1
in 0 channels
Get PRO
March '23
+2
in 0 channels
Get PRO
February '23
+2
in 0 channels
Get PRO
January '23
+4
in 0 channels
Get PRO
December '22
+3
in 0 channels
Get PRO
November '22
+16
in 0 channels
Get PRO
October '22
+93
in 0 channels
Get PRO
September '22
+10
in 0 channels
Get PRO
August '22
+3
in 0 channels
Get PRO
July '22
+5
in 0 channels
Get PRO
June '22
+2
in 0 channels
Get PRO
May '22
+3
in 0 channels
Get PRO
April '22
+5
in 0 channels
Get PRO
March '22
+5
in 0 channels
Get PRO
February '22
+5
in 0 channels
Get PRO
January '22
+11
in 0 channels
Get PRO
December '21
+15
in 0 channels
Get PRO
November '21
+23
in 0 channels
Get PRO
October '21
+11
in 0 channels
Get PRO
September '21
+32
in 0 channels
Get PRO
August '21
+15
in 0 channels
Get PRO
July '21
+8
in 0 channels
Get PRO
June '21
+15
in 0 channels
Get PRO
May '21
+39
in 0 channels
Get PRO
April '21
+33
in 0 channels
Get PRO
March '21
+18
in 0 channels
Get PRO
February '21
+27
in 0 channels
Get PRO
January '21
+345
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
29 November0
28 November0
27 November0
26 November0
25 November0
24 November0
23 November0
22 November0
21 November0
20 November0
19 November0
18 November0
17 November0
16 November0
15 November0
14 November0
13 November0
12 November0
11 November0
10 November0
09 November0
08 November0
07 November+1
06 November0
05 November0
04 November0
03 November0
02 November0
01 November0
Channel Posts
2
እርምጃ ውሰዱ እንጂ !!! አንድ ሰው አጠገቡ ለነበሩ ሰዎች በጨዋታ መልክ እንዲህ ሲል ጥያቄን አቀረበ፡- “በአንድ መሬት ላይ በተጋደመ ትልቅ ግንድ ላይ ሶስት እንቁራሪቶች በመደዳ ቆመው ነበር፡፡ አንደኛዋ እንቁራሪት ቆመው ከነበረበት ግንድ ላይ ወደ መሬቱ ለመዝለል ወሰነች፡፡ ስንት እንቁራሪቶች ግንዱ ላይ ቀሩ?” ይህንን ጥያቄ የሰሙት በሙሉ መልሳቸው፣ “ሁለት” የሚል ነበር፡፡ ሰውየውም መልሳቸው ትክክል እንዳልሆነ ገለጸላቸው፡፡ “አንዷ እንቁራሪት የመዝለል ውሳኔ አደረገች እንጂ አልዘለለችም፡፡ ስለዚህ አሁንም የቀሩት ሶስት እንቁራሪቶች ናቸው” ነበር ማብራሪያው፡፡ “አያችሁ”፣ አለ በመቀጠልም፣ “ይህ የሚያመለክተው ውሳኔን ከተግባር ጋር የማምታታት ዝንባሌያችንን ነው፡፡ አንድ ውሳኔ ወደተግባር እስኪለወጥ ድረስ ከውሳኔው በፊት ከነበርንበት ሁኔታና ደረጃ ትንሽም እልፍ አያደርገንም”፡፡ አብዛኛውን ጊዜ አንድን ነገር ለማድረግ ብዙ ካወጣን፣ ካወረድንና ከወሰንን በኋላ ልክ እንዳደረገ ሰው ኑሯችንን እንቀጥላለን፡፡ ውሳኔ ግን ያው ውሳኔ እንጂ ተግባር ማለት አይደለም፡፡ ለዚህ አይነቱ አደገኛ ልምምድ አጋልጠው ከሚሰጡ ሁኔታዎች መካከል . . . 1.  ፍርሃት አንድን ነገር ገና ሳንጀምረው፣ “ባይሳካስ” የሚል ፍርሃት የሚያጠቃን ከሆነ፣ ሁኔታው ቢሳካ የምናገኘውን ጥቅም ሳይሆን ባይሳካ የሚደርስብንን ጉዳት፣ ሃፍረትና የመሳሰሉት ነገሮች ነው የምናሰላስለው፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ያሰብነውን ነገር ከመጀመር ይገታናል፡፡ መፍትሄው፡- ጥንቃቄ በተሞላው እና ትርፍና ኪሳራን ባመዛዘነ መልኩ ፍርሃትን መጋፈጥ ነው፡፡ 2.  ለነገ አስተላላፊነት ለነገ የማስላለፍ ልማድ አንዳንድ ጊዜ ከፍርሃት ጋር ቢገናኝም ሌሎች ምክንያቶች ግን አሉት፡፡ ለምሳሌ፣ ለመጀመር ባሰብነው ነገር ላይ በቂ ክህሎት እንደሌለን ማሰብና በራስ አለመተማመን፣ የዲሲፕሊን ችግር፣ የሰዎችን ሃሳብ እየሰሙ ሃሳብን መለዋወጥ፣ በወቅቱ ስሜትና “ሙድ” ተጽእኖ ስር መውደቅ እና የመሳሰሉት፡፡ መፍትሄው፡- አንድን ነገር እንድናስተላለፍ የሚያደርግን ችግራችን ምን እንደሆነ መለየትና በማንበብ፣ በመሰልጠንና በመሳሰሉት መንገዶች መቅረፍ፡፡  3.  ዓላማ ቢስነት አንድ ለመጀመር ወይም ለማድረግ የምንፈልገው ነገር በመጨረሻ ከአንድ ማከናወን ከምንፈልገው ዋና ዓላማ ጋር የተነካካ ካልሆነ በውስጣችን ግለትና ጉጉት ስለሚጎድለን እርምጃን የመውሰድ አቅም አይኖረንም፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት ዋነኛው የመነቃቃት (Motivation) ምንጭ የሕይወት ዓላማ ማወቅ ስለሆነ ነው፡፡ መፍትሄው፡- የምናደርጋቸውን ነገሮች በሙሉ ከዋናው የሕይወታችን ዓላማ ጋር ወይም ከአንድ ወሳኝ ግብ ጋር መያያዙን እርግጠኛ መሆን፡፡   ©Dreyob
100
3
https://youtu.be/mWBOKfO70p8?si=uT42zTLnUMIgWL0y
35
4
https://youtu.be/esXMRjPyOnQ?si=Xv_-00abht2P_uBA
27
5
Please Subscribe and Share for all !!! እባኮ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሁሉም ያካፍሉ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/omGge9ig-dQ?si=Qhvcn8IeGaryqIpr
33
6
https://youtu.be/ja75Zml3T44?si=GIi3JSJUiPUdwtVf
34
7
---------------------------- ዛሬ❗️ ---------------------------- 🌼 " ምስክሮቼ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ
---------------------------- ዛሬ❗️ ---------------------------- 🌼 " ምስክሮቼ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የሆነ የወጣቶች የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት ይኖረናል🎆፣ ስለዚህ ሁላችንም ስንመጣ "ካለን" የሀገር ባህል ልብስ ወይም ነጭ🥼 ለብሰን እንምጣ❗️ ጓደኞቻችንንም እንጋብዝ💌 🌼 የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት 🌼 📆 ቅዳሜ - መስከረም 5 ፣ 2016 🕗 9:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ ፥ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
25
8
ቢያንስ ለ10 ሰው አጋሩ ወይም ጋብዙ 👇 ---------------------------- 🌼 " ምስክሮቼ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (
ቢያንስ ለ10 ሰው አጋሩ ወይም ጋብዙ 👇 ---------------------------- 🌼 " ምስክሮቼ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የሆነ የወጣቶች የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት ይኖረናል🎆፣ ስለዚህ ሁላችንም ስንመጣ "ካለን" የሀገር ባህል ልብስ ወይም ነጭ🥼 ለብሰን እንምጣ❗️ ጓደኞቻችንንም እንጋብዝ💌 🌼 የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት 🌼 📆 ቅዳሜ - መስከረም 5 ፣ 2016 🕗 9:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ ፥ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
12
9
---------------------------- 🌼 " ምስክሮቹ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) የፊታችን ቅዳሜ ልዩ
---------------------------- 🌼 " ምስክሮቹ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የሆነ የወጣቶች የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት ይኖረናል🎆፣ ስለዚህ ሁላችንም ስንመጣ "ካለን" የሀገር ባህል ልብስ ወይም ነጭ🥼 ለብሰን እንምጣ❗️ ጓደኞቻችንንም እንጋብዝ💌 🌼 የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት 🌼 📆 ቅዳሜ - መስከረም 5 ፣ 2016 🕗 9:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ ፥ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
15
10
---------------------------- 🌼 " ምስክሮቹ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) የፊታችን ቅዳሜ ልዩ
---------------------------- 🌼 " ምስክሮቹ " 🌼 ---------------------------- " ...ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የሆነ የወጣቶች የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት ይኖረናል🎆፣ ስለዚህ ሁላችንም ስንመጣ "ካለን" የሀገር ባህል ልብስ ወይም ነጭ🥼 ለብሰን እንምጣ❗️ ጓደኞቻችንንም እንጋብዝ💌 🌼 የአዲስ አመት የአምልኮ ምሽት 🌼 📆 ቅዳሜ - መስከረም 5 ፣ 2016 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ ፥ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
5
11
የተከበራችሁ የማኀበራዊ ትስስርና ድጋፍ አጋሮች በሙሉ፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ሁላችሁ እንደምታውቁት በየአመት በዓሉ ከቤተክርስቲያኒቱና ከወረ+3
የተከበራችሁ የማኀበራዊ ትስስርና ድጋፍ አጋሮች በሙሉ፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ሁላችሁ እንደምታውቁት በየአመት በዓሉ ከቤተክርስቲያኒቱና ከወረዳው ማኀበረሰብ ለተውጣጡ 1ዐዐ /አንድ መቶ ወገኖች/  የእንኳን አደረሳችሁ የሥጦታ ፕሮግራም እንደምናደርግ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የ2016 ዓ.ም የአዲስ አመትን አስመልክቶ ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን አዳራሽ የሚደረግ ስለሆነ ለዚህ የሚያስፈልገው ገንዘብ ብር150,00.ዐዐ /አንድ መቶ ሀምሳ ቪህ ብር/ ነው፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም የምትችሉትን ያህል የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ  የተለመደውን  ትብራችሁን ከዚህ በታች በተጠቀሰውን የባንክ አካውንት ገቢ እንድታደርጉልን  በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡ የኀብረቱ የባንክ ሒሣብ ቁጥሮች •የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000 398 336 414፣ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስድስት ኪሎ አጥቢያ ማኀበራዊ ትስስርና ድጋፍ  • ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ፣ የባንክ ሒሳብ ቁጥር  1600 58 000 5992 የኢ/ጉ/ እ/ቤ/ክ ድጋፍ ኀብረት
28
12
--------------------- 📣 "ውደድ" 📣 (ማቴ 22፥37-38) ---------------------------- 🔥 2 ቀናት ቀሩት 🔥 ------------------------ 🙏🏽 የም
--------------------- 📣 "ውደድ" 📣 (ማቴ 22፥37-38) ---------------------------- 🔥 2 ቀናት ቀሩት 🔥 ------------------------ 🙏🏽 የምስጋና ምሽት 🙏🏽 የፊታችን ዕሁድ ከሰዓት!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የምስጋና ምሽት 📆 ዕሁድ - ነሐሴ 28 2015 ዓ.ም 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
24
13
ምህረቱ ነዉ ሰዉ ያደረገኝ #ሁሌም_ኢየሱስ የዛሬ 14 ዓመት እሁድ ከሰዓት የጸሎት ህብረት ውስጥ ስቀላቀል ነበር ሁለት የማይነጣጠሉ አብሮ አደጎች የተዋወኩት ማንሽ እና ሚኪሻ ይባላሉ። በጣም የተወደዱ
ምህረቱ ነዉ ሰዉ ያደረገኝ #ሁሌም_ኢየሱስ የዛሬ 14 ዓመት እሁድ ከሰዓት የጸሎት ህብረት ውስጥ ስቀላቀል ነበር ሁለት የማይነጣጠሉ አብሮ አደጎች የተዋወኩት ማንሽ እና ሚኪሻ ይባላሉ። በጣም የተወደዱ ቅኖች ሽቁጥቁጥ እና ታዛዥ ግብዝነት የሌለባቸው ምርጥዬ ናቹው። ባለልደቱ ማንሽ ፍልቅልቁ ቦርቡዋሬ አቡቹ ከ6 ዓመት በፊት ወጣቶችላይ ደግሞ አብረን መሥራት ጀመርን እስካሁንም አብረን እያገለገልን ነው። ትጋቱ ታዛዥነቱ ሰው ሲከፋው አብሮ የሚከፋ ስንስቅ በደስታችን የሚደሰት። በገባበት ፍቅርን ቅን ሀሳብን የሚያንጸባርቅ የደፈረሰ ነገር ውስጥ የጠራውን ማየትና ማሳየት የሚችል ደግ ከምንም ብዙ መስራት የሚችል። የጥበብቃል የሞላበት አንደበተ ርቱ የዛለን የደከመን መንጭቆ የሚያነሳ በልጅ እድሜ የሽማግሌ ምክር ያለበት የጸሎት ሰው። መንፈሳዊ ልጆቹ አባቢ የሚሉት ከሱአልፎ የሌሎችን ልጆች የሚንከባከብ እነሱም አጎቴ የሚሉጥ ፍቅር ሰጥቶ ሃዘናቸውን የሚነጥቅ መንፈሳዊ ሰው። ብዙዎችን በ TikTok amanueldereje43 ብዙዎችን ቀስቅሶ ያነቃ ውድ ወንድም ነው። ( https://vm.tiktok.com/ZMjdMHDDf/ ) 14 ዓመት ብዙ ነው ሁሉንም መናገር ይከብዳል ግን እንኳን ተወለድክ አንተ በምትመርቀን ምርቃት ልመርቅህ #ክፉ_አይንካህ አንተ ለብዙዎች ነህ ለበረከት ብቻ ሁን እወድሃለሁ ባንተ እግዚአብሔር ሰርቶአል እየሰራ ነው ዘመንህ የሱን እየሰራህ ይለቅ። 🎊🔥❤🔥 🎊 #ሁሌም_ኢየሱስ ይታይብህ
28
14
የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት "ይገባሀል" ከማርከን የአምልኮ ቡድን ጋር በ6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተ/ክ ነሐሴ 20 2015 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በቅዳሜ የወጣቶች ጉባኤ የወጣት አገልግ
የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት "ይገባሀል" ከማርከን የአምልኮ ቡድን ጋር በ6ኪሎ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተ/ክ ነሐሴ 20 2015 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በቅዳሜ የወጣቶች ጉባኤ የወጣት አገልግሎት መሪዎች ፥ አስተባባሪዎች ፥ አገልጋዮች እና ከኛ ጋር ህብረት የምታደርጉ ሁላቹ። ከላይ በተጠቀሰው እለት እንድትገኙ እንዲሁም ጉዋደኞቻችሁን ወዳጆቻችሁን ጋብዛቹ እንድትመጡ እናሳስባለን። ግብዣችንን አክብራቹ በጊዜ ስለምትገኙም ከልብ እናመሰግናለን። #የአገልግሎቱ_አስተባባሪዎች
30
15
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️3 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️3 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 20፣ 2015 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
86
16
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️4 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ‼️4 ቀናት ቀሩት‼️ ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 20፣ 2015 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
36
17
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved
------------------- 📣 "ይገባሀል" 📣 ------------------- ❗️የአምልኮ ምሽት❗️ | ከማርከን ህብረት ጋር | የፊታችን ቅዳሜ!!! -Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!! 🥁 የአመቱ የመጨረሻ የአምልኮ ምሽት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 20፣ 2015 🕗 10:00 L.T ⛪️ Assembly of God church, 6 killo, Next to Egypt Embassy እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
38
18
"ይገባሀል" -------------- Coming soon -------------- እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGY
"ይገባሀል" -------------- Coming soon -------------- እኛ "ታላቁን ተልዕኮ በታላቁ ትእዛዝ እንፈጽማለን" 📯📯📯📯📯📯 #EAGYouthMinistry6killo #EAGYouth6killo #AGyouth
32
19
🫂 FELLOWSHIP 🫂 ህብረት 1ኛ ዮሐንስ 1፥3! https://t.me/AGY6K 🤏 Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!!🥰 🪧 ህብ
🫂 FELLOWSHIP 🫂             ህብረት      1ኛ ዮሐንስ 1፥3! https://t.me/AGY6K 🤏 Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!!🥰 🪧 ህብረት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 6፣ 2015 🕗 10:30 L.T ⛪️ Assembly of God Church, 6killo, Next to Egypt Embassy #EAGYouthMinistry6killo #AGyouth #EAGYouth6killo
93
20
🫂 FELLOWSHIP 🫂 ህብረት 1ኛ ዮሐንስ 1፥3! https://t.me/AGY6K 🤏 Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!!🥰 🪧 ህብ
🫂 FELLOWSHIP 🫂             ህብረት      1ኛ ዮሐንስ 1፥3! https://t.me/AGY6K 🤏 Tell your friends & loved ones to join us...tell EVERYONE!!!🥰 🪧 ህብረት 📆 ቅዳሜ - ነሐሴ 6፣ 2015 🕗 10:30 L.T ⛪️ Assembly of God Church, 6killo, Next to Egypt Embassy #EAGYouthMinistry6killo #AGyouth #EAGYouth6killo
29