cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ⒷⒺⓂ️ⓃⒾ official👑👑

⭕weekly programs on this channel will be:- sunday:spritual teachings,voice songs monday:inspirational/motivational posts Tuesday:-life tips/life hacks Wednesday:-psychology Thursday:-General truth Friday:-bible quotes Saturday :-Christian titok

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
499
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
😲 ቅዱሳን ትኩረት ልንሰጠው የሚገባ የዘመኑ አደገኛ አሰራር 👹 🌐 Globalization 🌐 🌀 ድኸረ ዘመናዊነት 🌀
Show all...
👹 ድብቁ የአውሬው ስራ 🌐
🌍 ድኸረ ዘመናዊነት 🔊
❌ አስተምህሮዎቹስ 🧐
👩‍💻 what is secret society 👨‍💻
🏃‍♂ አሁኑኑ JOIN ብለው ይመልከቱ 🏃
🗣 እንንቃ 👀 🗣 እንቃወም
💐 አሁኑኑ ተቀላቅለው ትምህርቱን ይመልከቱ 🏃‍♀🏃
Photo unavailableShow in Telegram
ስለራስሽ የሚሰማሽ ስሜት በሰዎች አስተያየት ላይ እንዲመሰረት አታድርጊ፣ ቆንጅዬ ለመባል በሌሎች ሰዎች ሚዛን ላይ መቀመጥ የለብሽም። your worth is on your hand. #share @bemni_officia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ስኬት፣የምትወዳቸው ሰዎች፣በህይወትህ ቢሆኑልኝ ብለህ የምተትመኛቸው እያንዳንዱ ነገር፣ ጉብዝናሽ፣ጥንካሬሽ፣ምኞቶችሽ ህልሞችሽ፣ሁሉም ያለው አንቺ ውስጥ ነው።ሁሉም ያለው አንተው ራስህ ጋር ነው።የእውነት ከልብ ከፈለግሽውና፣የፈለግሽውን ለማግኘት ከልብ ከተጋሽ፣ሁሉም መሳካቱ አይቀርም። ይህ የማይሆን ነገር ነው፣መቼም አይሳካም፣ህልም ብቻ ነው እንዳሉሽ ሰዎች አይደለም።የፈለግሽበት ለመድረስ አንቺ ብቻሽን በቂ ነሽ። ስለዚህ ለራስሽ እንዲህ በይ "I am already enough, every thing I need is within me"
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የህይወትሽ መሪ ማን ጋር ነው ያለው? ቤተሰቦችሽ ጋር? ጓደኞችሽ ጋር? እኮ እነሱ ወደነዱሽ ነው ምትሄጂው?በራስሽ ህይወት ላይ አንድን ውሳኔ ለመወሰን የግድ እነሱን ማማከር እንዳለብሽና በራስ አለመተማመን ይሰማሻል? its okey ትምህርትሽን ጨርሰሽ በ 30 አመትሽ ብታገቢ፣በ 35 አመትሽ ልጆችን ብታፈሪ፣በ 40 አመትሽ የራስሽን ቤት ብትሰሪ።ህይወትሽን በሰዎች time schedule እየመዘንሽ ከሁሉም ነገር ወደ ኋላ የቀረሽ አይነት ስሜት እንዲሰማሽ አታድርጊ። የህይወትሽን መሪ ተቀበያቸው። ምክንያቱም ይሄ ያንቺ ህይወት ነው። ስትሞቺ አብሮሽ የሚቀበር የለም፣እስከ መቃብር የሚሸኝሽ እንጂ።ያኔ ይሄ ያንቺ ብቻ ህይወት እንደሆነ ይገባሻል። ስለዚህ በራስሽ ህይወት ላይ ከፈጣሪ ቀጥሎ ማንም አይንገስ፣እንደ ንግስት ኑሪ። Bemnita_Queen 👑 #share @bemni_officia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንም የእንባሽን ያክል ዋጋ ሊኖረው አይችልም።ዋጋ ያለው ከሆነ ደግሞ ሊያስለቅስሽ አይችልም። #share @bemni_officia
Show all...
00:37
Video unavailableShow in Telegram
ሙሉ ቪዲዬ ሲለቀቅ እንዲደርስዋ ሊንኩን በመጫን SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫ https://www.youtube.com/channel/UC2BNe8Tf2mVtTVGLCrppcAA/videos በጅማ ሀይስኩል ተማሪዎች ህብረት ያየተዘጋጀ መልካም ዜማ Subscribe በማድረግ በማድረግ እየተባረክን አገልግሎታቸውን እንደግፍ
Show all...
egziabeher hayal promotion new.mp424.62 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
በራስ መተማመንን የሚያሳድጉ 5 መንገዶች step by step Part 1 By Bemnita #share @bemni_officia
Show all...
1.55 MB
በራስ መተማመንን የሚያሳድጉ 5 መንገዶች step by step Part2 By Bemnita #share @bemni_officia
Show all...
2.70 MB