cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የተውሂድ ዳዕዋ በአዲስ አበባ

قناة تهتم بنشر مسائل وفوائد شرعية يحتجها العبد وتفده في معرفة أمور دينيه أسأل الله تعالى أن يرزقنا الإخلاص في ذلك "من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين" የሰሀባዎችን መንገድ አጥብቀህ ያዝ ትድናለህና! እባክዎትን Left ከማለትዎ በፊት ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ስድብም ሊሆን ይችላል አዝንባችሁብኝ ውጡ @subfajr

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
213
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

الرد الشافي على محمد بن مامي ለኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ የተሰጠ መልስ!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አል አሩሲ (ሀፊዘሁላህ) http://t.me/menhajeselef1 http://t.me/menhajeselef1 http://t.me/menhajeselef1
Show all...
ሙሓደራ_78_ለኡስታዝ_ሙሀመድ_ሀሰን_ማሜ_የተሰጠ_መልስ_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_الرد_الشافي_على.mp35.45 MB
((#ይድረሥ_መልእክቴ_ለአብሬት_ተጓዦች_በሙሉ)) የሚደረጉ በደሎች(ሽርኮች) በጉራግኛና በአማርኛ👇በጥቂቱ 👉ዚክር ተብሎ በዚክር ሥም ማይታለለው አላህን እያታለሉ የሚባሉትን ታላላቅ ሽርክ ዩውልህ ኩሽ 👇👇ልበልህ #በጉራጊኛ :-👉1ኛ#ሸሊላህ_አበራሙዜ_አሁ_ትንጠራ_ባሸና_ይፈዜ #ትርጉም:-ያብሬት ሼህ(አበራሙዝ ሆይ እርሶን ስጠራ በሽታዬ ይሻለኛል>>ይላሉ አዑዙቡላህ ሡብሀንአላህ አፊያ ደሞ በአላህ እጅ ነው እወቅ 👉2ተኛ#በጉራጊኛ_አበራሙ_ሸሊላ_ሠንብቶኒ_ትርጉም ሸህ ሊላህ )የሚሉት ያ አበራሙዝ ለአለህ ብለው ኑሩልንና የተለያዩ ነገሮችን እርዱን ሱብሃንአላህ ላንተ ከምንም በላይ ቅርብ አላህ መሆኑን እወቅ <<ሥጠይቅ አላህን ብቻ ጠይቅ ስትታገዝ በአላህ ብቻ ታገዝ >> [[ነብዩ ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም]]ናቸው ይህን ያሉህ 👉3ተኛ#ጉራጊኛ;- #አብሬት_አናሸ_ተብላሸ_የቂያማማ_ከረ_ምር_ባይተ_ያውድሸ ትርጉም:-አብሬት ያላየ ጠፋ(ከሠረ) የቂያማ ቀን ምን ብሎ ያወራል?ይላሉ 👉4ተኛ#ከጉራጊኛ ሽሊላ እቁባይ ጦቆ ታወጦ በውጥጥ አኖቆ ነረንሁ ሸብራ ሙቅሙቆ ትረብሮ በጀነት እንፎቻ ትከፍቶ እጀነት እንፎቻ አሁ ትቀሮ ሴት ትያቸኒ አዲ (ፋጢማ)አነባኮ መደር ትመሮ ወንድ ትያቸኒ ሙሀመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)የነኮ መደር ትመሮ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የተከበሩ የቁባይ አባት ታወጣላችሁ ከመጥፎ ጭንቅ ለእርሶ አሎት የሸብራ ብስል ፍሬ ምትኖሩት በጀነት በራፍ የጀነት መግብያ በር እርሶ ይከፍታሉ እንደዚሁም የጀነት መግብያ በር ይጠብቃሉ ሴቶች ሲመጡ ፋጢማ ወዳሉት ይመራሉ ወንዶች ሲመጡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወዳሉበት ይመራሉ ይህ ሁሉ ስልጣን የማን ነው ማለት ነው አዑዙቢላህ አላህ ከዚህ አስከፊ ሽርክ ይጠብቀን 5ተኛ👉#ጉራግኛ #አባ_በጥራራሁ_ገፍላ_እነከዴ_ገፍላ_በረከዴ_አሁም_አጀግርቴ #ትርጉም የአብሬት ሼኽ ሆይ በጥላዎ ስር አስገቡኝ ገፍላ እንዳይነካኝ ገፍላ ከነካኝ እርሶንም ነው የማስቸግረው አዑዙቢላህ አነተ የአላህ ባሪያ ሆይ አንቺ የአላህ ባሪያ ሆይ 👉አብሬት ላይ የሚሠራው በደል ታውቃለህን????? እሥቲ በጥቂቱ ልንገር አድምጠኝ 👉1ኛ ''ቁባ'' በሚባለው ቦታው አፈር መብላት እና ሠውነትን መቀባት። 👉 አፈሩን መብላት ምን ታስቦ እንደሆነ ይገባችዋል ብዬ አስባለሁ ❌በረካን ፍለጋ ❌አፊያ ፍለጋ ❌ልጅን ፍለጋ ❌ትዳርን ፍለጋ ኧረ ተዘርዝሮ አያልቅ ልብ በል በአላህ እንዳጋራህና አላህ ላይ አጋርተህ ከተገናኘኸው አይምርኽም መረጃው👇 اِنِّ لله لا يغفر ان يشريك به شیءً አላህ በሡ አንዳችን ነገር ያጋራ አይምርም>> አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ አላህ ሲነግረን እኮ انه من يّشْرِكْ بِ اللّه فقد حرم الله عليه الجنّة "እነሆ በአላህ ያጋራ ሰው በርግጥ ጀነት በሱ ላይ እርም ነች " ታድያ ወንድሜ ሆይ እህቴ ሆይ ጀነት ባንተ ባንቺ ላይ እርም ሆነች ማለት የሚጠብቅህ ምንድነው?? አስተውል ለመሆኑ የቀብር አፈር እየበላህ ምትለምነው ርዝቅን ምትፈልገው እርዱኝ የምትለው ቀብርን የምትሻሸው #ሃያሉ_አሏህ_ግን_ሀሉ_በእሱ_እጅ_እደሆነ_ሲነግርህ_የውልህ_ተመልከተው👇👇 و الذى هو يوطعيموني ويسقينِ <<ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው>> و اذا مرِضْتُ فهو يشفيني <<በታመምኩ ጊዜ እርሱ ያሽረኛል> و الذي يومِتوني ثم يحيينِ <<ያም የሚገድለኝ ከዚያም ህያው የሚያደርገኝ ነው >> ታድያ ይህ የአላህ ቃል ስታይ ምን ተሰማህ ይሁን ወላሂ በፍጥነት ወደአላህ ልትመለስ ይገባል 👉2ተኛ ከ ሤት ጋር ተደባልቆ መሽከርከር አና አልባሌ ወሬዎችን ማውጋት አዑዙቢላህ ወላህ አቅል ያለው ሰው እውነት አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ነገር እርሱ አታድርጉ ባለን ሁኔታ አድርገን አላህ እንዴት ይቀበለናል ❌አላህ ሽርክን ራቁ እያለን ሽርክ ትፈፅማለህ ❌አላህ ዚና አትቅረቡ እያለህ ይባስ ብሎ አብረህ ትዘፈቃለህ ❌ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሚያሰክር ነገር ሁሉ ሃራም ነው እያሉህ በጫት አይምሮህን ቀያይረኸው የዱዓ እቃ ማለትህ ገርሞ የሚገርም ነው እና የአብሬት ሼህ እያከበርኩ ብለህ የታላቁ ነብይ ትዛዝ መጣሥህ ያሣዝናል እውነት የአብሬት ሼህን ወደህ እኮ አይደለም አላህ ሁሉን አዋቂ ነው አላህና መልእክተኛውን የወደደማ ✔️ከሽርክ ይፀዳል ✔️ዝሙትን ይርቃል ✔️ሰላቱን በወቅቱ ይሰግዳል ✔️አይንህን ስበር በተባለው አጅ ነቢ እንኳን ተሻሽቶ ሊሄድ በርቀት ቀና ብሎ አያይም ✔️ቢዳዓን ተጠንቀቁ ያሉት ነብዩን ትዛዝ ከማንም ያስቀድማል 👉የሚገርመው እናሽቅ ተብሎ ይኬድና (5 ወቅት ሶላቱ ሣይሠግድ ከአላህ ጋር ተጣልቶ በጫት ደንዝዞ ወደ ቤቱ መመለሡ አኡዙ ቢላህ ወላሂ ጤነኛ ሰው ያስባል አሥብበት 👉ወንድሜ /አህቴ አይምሮ አለህና/አለሽና አገናዝብ/ቢ አላህን ፍራ አላህ ፈጥሮህ ሣለ ለሡ የሚገባው ሁላ ለደካማ ፉጥር አትሥጥ መመለሻህ ወደሡነውና 👉ልብ በል ዘንድሮ ልሂድና ቀጣይ አቆማለሁ አትበል እሡን መች እንደምትገናኘው አታውቅምና አላህ " አንዲት ነፍስ በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታቅም ይለናል እና ፈጥነህ ወደሀ ሃቅ ተመለስ በሡ በፈጠረህ አላህ ላይ ለማጋራት ብር ከፍለህ መኪና ኮንተራት ይዘህ ሥትሄድ አይምሮህ ትንሽ ሊሠቀጥጥህ ይገባል ልብ በል አላህ የፈለገውን በማድረግ ላይ ቻይ ነው አበቃሁ!!!! አላህ ከቢዳአና ከሽርክ ጠብቆን በተውሂድና በሡና ኖረን የምንሞት ያድርገን ✍عبد العليم jan 12 2021 መልእክቱን share share share ያድርጉት 👉አዎ ባንተ ሰበብ ባንቺ ሰበብ አላህ አንድ ሰው ከዚህ አስከፊ ሽርክ ይድን ይሆናል joine 👇👇👇👇👇 ሁሌም ሃቅ በዞረበት እንዞራለን 100% አቋማችን ነው ሃቅ በሰዎች አይመዘንምና @menhajeselef1 @menhajeselef1 @menhajeselef1 👆👆👆👆👆👆
Show all...
#ይህ #ሀሃዲስ #በደምብ #እንገንዘበው #ውድ #ወንድምና #እህት በተለይ አንተ የጠማማው አብደላህ አል ሃረሪ ተከታይ የሆንክ ሆይ የሆንሽ ሆይ ዒርባድ ኢብኑ ሣሪያህ (ረ ዐ) እንዲህ ሢሉ አሥተላልፈዋል የአላህ መልእክተኛ(ሠصلي الله عليه وسلم ልብ የሚነካ ምክርና ግሣፄ አሠሙን።ልቦናን ያራደ አይኖችን በእንባ እንዲታጠቡ ያደረገ ምክር። 👉የአላህ መልእክተኛ ሆይ የመሠናበቻ ምክርና ግሣፄ ይመሥለናል።ቃለ ኑዛዜ ያሠሙን??አልናቸው አላህን እንድትፈሩና እንድትጠነቁ አደራ እላችዃለው። 👉ለመሪዎቻችሁ ታዛዥ እንድተሆኑ እመክራችዃለው። የሀበሻ ባሪያ መሪያችሁ ቢደረግ እንኳን ከናንተ እድሜው የረዘመ አያሌ(ብዙ)አወዛጋቢ ነገሮች ይመለከታል። 👉የኔንና ቅኑን መንገድ የተከተሉ የሙሥሊም ኡማ መሪዎች(ኸሊፋዎችንና)አራአያነት(ሡናህ) አጥብቃችሁ እንድትይዙ አደራ። 👉አዳዲሥ ሀይማኖታዊ ፈጠራዎች(ቢዳዓ) ሁሉ ጥመት ነው። ብለው መከሩን። (አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል;ሀሠን ነውም ብለዋል)) Join&share አይዘንጉ <<بليغ عني ولو ايا>>،) صلي الله عليه وسلم 👉ታድያ ትክክለኛ አይምሮ ካለህ ካለሽ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የኔን ቅኑን መንገድ ሲሉህ ምን ማለት ነው እስቲ መልስልኝ ❎ መውሊድ አክበረዋል❓ ❎ሙታንን ተጣርተዋል❓በል እንዲያውም የቀብር ቦታን የአምልኮ ቦታ(መስጅድ አድርገው የያዙት የአላህ እርግማን በነሡ ላይ ይሁን ብለው እየረገሙህ ነው ❎ለኛ ሳይስተላልፉት የቀረ ሃዲስ አለን❓በል እንዲያው ለሶሃቦቹ هل بلغت? መልእክቴን አድርሻለሁን ሲሏቸው ሰሃቦቹ መልሳቸው ምን ነበር 👉"አዎ #ያረሡለላህ #መልእክትህን #በሚገባ #አድርሰሃል;#ህዝብህንም #መክረሃል;#በአላህ #መንገድም #እውነተኛ #የሆነን #ትግልን #ታግለሃል" ❎አላህ የትም ቦታ ነው ብለውሃልን❓ ወላህ በል እንዲያውም አላህ ከዓርሽ በላይ መሆኑን የመሰከረችው ባሪያ እሷ #ሙእሚን እንደሆነችና ነፃ እንድትወጣ አዘዋል ❎እርዳታን ከኔ ጠይቅ ብለውሃልን❓ ወላሂ አላሉህም በል እንዲያውም ሶሃቦች በጊዜያቸው አንድ ሙናፊቅ አስቸግሯቸው ይህን ሰው ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲያቆምልን እንጠይቀው ብለው ሲሄዱ የነብዩ መልስ ምን ነበር? በሌላም ሃዲስ اذا ساألت فسأل الله وأذا أستعنت فستعن بِالله "በጠይቅክ ጊዜ አላህን ብቻ ጠይቅ ስትታገዝ በአላህ ብቻ ታገዝ" በሌላም ሃዲስ "لا يستغاسو بي يستغاسو بِالله በኔ አትታገዙ እርዳታን ስትፈልጉ አላህን ጠይቁ በአላህ ታገዙ እኔ ምንም ማድረግ አልችልም እያሉህ ነው ❎አላህና መልእክተኛው እንዲህ አሉ ስትባል ሼሆቹ እንዲህ አሉ ትላለህን❓ትንሽ አታፍርም ❎ጫት እየቃመ በሰላዋት እየጨፈረ እኛ አርሽ ላይ ነው የሰገድንው የሚለው ገሪባ ሁላ ወልይ ነው ብለውሃልን❓ ወላሂ አላሉም በል እንዲያም አላህ ወልዮች ማን እንደሆኑ ሲነግረን ወልይ የሚባሉት" የአላህ ወዳጆች ፍርሃትም የሁን ሀዘን የለባቸውም እነዚያ የአላህ ወዳጆች በአላህ ያመኑና አላህን ፈሪ የሆኑት ናቸው"እያለህ ነው አብደላህ ኢብኑ አባስ ግን ሰሃቦቹ በተሠቡት ነብዩ እንዲህ ኡ ሲላቸው አቡበክር እኮ እንዲህ ብሏል ሲሉት ምን ነበር ያላቸው??? ወላሂ አላህ ድንጋይን እንዳያዘንብ እፈራለሁ እኔ አላህና መልእክተኛው እንዲህ አሉ እያልኳችሁ ፉላን እንዲህ አሉ ትላላቹ ነበር ያላቸው ሱብሃናላህ እኔ አንተ እና አንቺ ምን እያልን እንደሆነ አሰብ 👉ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ስትባል ✳️ሙፍቲ እንዲህ አሉ ✳️አብደላህ ሃረሪ እንዲህ አለ ✳️የኛ ሰፈር ኡስታዝ እንዲህ አለ ✳️አባቶቻችን እንዲህ አሉ ስትል ወላሂ አላህን ልትፈራው ይገባል ያ አላህ ወላሂ ወደአላህ ልንመለስ ይገባል ✅ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ከተባልክ ሶሃቦች ምን አሉ አትበል: ✅ሰሃቦች እንዲህ አሉ ከተባልክ ታቢዒዮች ምን አሉ አትበል ✅ታቢኢዮች እንዲህ አሉ ከተባልክ አትባዕ ታቢኢዮች ምን አሉ አትበል አስብ ቅደም ተከተሉን የጠቀስኩልህ አንዱ በአንደኛ ለማብራራት አትጠቀም እያልኩህ አይደለም ነገር ግን ነብዩ ላንተ ከፍጡሮች ሁሉ ላንተ አዛኝ ተደርገው ነውና የተላኩት ላንተ ሳያስተላልፉልህ የሚተውት የለም እሳቸው ያስተላለፉልህም ከአንደበታቸው አይደለም ከአላህ ወህይ ሆኖ ቢወርድላቸው እንጂ እና የአላህ ባሪያዎች ሆይ ሃቅ ግልፅ ናት እና ሃቅን እንያዝ @menhajeselef1 عبد العليم
Show all...
#ሡናው #ፆም #ነው #ወይስ #እየበሉ #እየጠጡ #በሰላዋት #እየጨፈሩ #መዋል ❓ #አስተውል/ይ መውሊድ መቼ ይሁን የተጀመረው❓ እስቲ አብረን እንከታተል 1👉 ነብዩ ሙሃመድ ሰለላሉ ዓለይሂ ወሰለም = ላይ #የለም #አላከበሩትም 2👉አቡበክር ሲዲቅ(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 3👉ዑመር ኢብኑል ኸጧብ(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 4👉ኡሥማን ኢብኑ አፋን(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 5👉ዓሊይ ኢብን አቡጧሊብ(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 6👉ኢማሙ አቡ ሃኒፋ 150 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 7👉ኢማሙ ማሊክ 170 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 7👉ኢማሙ ሻፊኢ 204 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 8👉ኢማሙ አህመድ 241 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 9👉 ኢማሙ ቡሃሪ 256 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 10👉ኢማሙሙስሊም 261 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 11👉ኢማሙ አቡ ዳውድ 275 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 12👉ኢማሙ ቲርሚዚ 279 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 13👉ኢማሙ ነሳኢ 303 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም አስተውል በነዚህ ዘመናት ሁላ መውሊድ የሚባል ነገር አይታወቅም መቼ ተጀመረ❓ ንጉስ ሙዘፈሩዲን ኢብን አርባል 630 ሂጅራ ላይ ጀመረው የአላህ ባሪያ ሆይ እውነት የአላህ መልእክተኛ ትወድ እንደሆነ ቀኑን እሳቸው ሰርተው ባሳዩህ በሆነው በፆም አሳልፈው/ፊው ሱናው ፆሙ ነውና እውነት መውሊድ ላንተና ለኔ ጠቃሚና የነብዩ ፈለግ ቢሆን ከላይ ከተዘረሩት ሳያስተላልፉልህ ያልፋሉ ብለህ ታስባለህ??❓ ሱብሃንአላህ ውዱ አዛኙ ነብይ ላንተ ሳያስተላልፉት ያስቀሩት ነገር አለ ብለህ ታስባለህ❓ ወንድሜ ሆይ ቆም ብለህ አስብ እህቴ ሆይ ቆም ብለሽ አስቢ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም አላህ ሲያዛቸው بليغ ما أُنزل أِليك مِن رَّبِك "ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው የሆነውን ነገር አድርስ" ነበር ያላቸው 👉አዎ አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ መውሊድ ✖️አንተን ✖️አንቺን ✖️እኔን የሚወክል ቢሆን ኖሮ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰርተው ያሳዩን ነበር ለሶሃቦቹ ያስተላልፉ ነበር ማሳሰቢያ:- አንተ ይህን አስከፊ ቢዳዓ መውሊድን ስታከብር ነብዩንሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ካዘዛቸው መልእክት ሳያስተላልፉልን የደበቁት አለ ብለህ እሳቸውን እያስዋሸህ መሆኑን አትዘንጋ አላህ "اليوم اكملتو لكُم دينكم" "ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ" እያለን ያ አላህ ሙሉ ያደረገው ሃይማኖት አንተ ግን አይ የሚጎድል ነገር አለና ይህን ልስራ ብለህ የስሜትህ ባሪያ ሆነህ የአላህ ቃል ወደኋላ እየጣልከው መሆኑንም አትዘንጋ @menhajeselef1 عبد العليم
Show all...
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👉ለውድዋ እህቴ እሥቲ ዛሬ ብዙ ጊዜ አንገቴን ሢያሥደፋኝ የነበረ ነገር ዛሬ እንዳካፍልሽ በአላህ ፍቃድ ቀረብኩ 👉በገጠመኝ ልጀምርልሽ ውድዋ እህቴ !የተወሠነ ጊዜ አልፈዋል ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ሙሥሊም እህቴ ካጠገቤ ታልፋለች! ሥታልፍ በአጋጣሚ እንቅፋት ነገር ያደናቅፋትና ያንገዳግዳታል ልብ በይ እህቴ አልወደቀችም ነገር ግን ወላሂ ሡመ ወላሂ ሣትወድቅ በፊት "ሂጃብዋ ሙሉ ለሙሉ ተፈቶ"ፀጉርዋ ተገልጦ አጅ ነቢ ወንድ ሁሉ አፍጥጦባት ነበር"በዛ ሠአት አንቺ በሥዋ ቦታ ብትሆኚ ምን ይሠማሻል? እህቴ ጥያቄው ላንቺው ልተወው!!ምን አይነት ሂጃብ እንደነበረ ልንገርሽ እህቴ !አዲሥ የመጣ ሂጃብ አደራረግ አለ ዙሪያው ክብ ተደርጎ ማሀሉ ጀበና ማሥቀመጫ ሚመሥል ተደርጎ የሚጠመጠም ነው። ወላህ እህቴ ሙሥሊም በፋሽን አይበገርም! ሡናሽ አጥብቀሽ ያዢ !!ምን አይነት እንደሆነ ታውቂዋለሽ እኔ ባልገልፅልሽም ወላሂ እህቴ ሢያሥነጥሡ የሚፈታ ሂጃብ ሂጃብ አድርገሽ አታሥቢው!!!!!👉ወላሂ ውድ እህቴ ውበት ከፈለክሽ አላህ እንደሚፈልገው ሆነሽ ተገኚ አላህ በሁለቱም አገር ተፈላጊና ተወዳጅ ያደርግሻል 👉 ልብ በይ እህቴ!!አላህ በተከበረው ቃሉ ሢናገር!!<<ሠውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርንው>>(አል-ቲን 4) 👉ከሁሉም የሚገርመኝ ነገር ግን ልንገርሽ እህቴ? ሂጃቡን አዲሥ በመጣው ፋሽን አድርጋው ሢያበቃ አላህ ያጠመመው ነጃሣ እና ካፊር ወንድ እጁን ዘርግቶ ሢመጣላት ወላሂ!!!ያ ሀያሉ ፈጣሪ አላህ እና ተጠባባቂ መላአይካዎች ሣታፍር እና ያ ሁሉም ወይ ቁጭቴ የሚልበትን ቀን ዘተንግታ እጅዋ ዘርግታ ደረቱ ላይ ትለጠፋለች ልብ በይ እህቴ በዛ ሠአት ሌላ ሥራ ይጨመርባታል ምን መሠለሽ ያ ጫፍ ላይ የተደረገው ሂጃብ ይፈታል ;እሡ አጠገብ ሂጃቡን ምታደርገው ይመሥልሻል ላ!!! ምን መሠለሽ የምታደርገው ?ሻርፑን ታነሣውና ፀጉርዋ ላይ ጣል ታደርገዋለች!!! 👉ውድ እህቴ የዛ ሠአት የአዱንያ የመጨረሻው ሠአትሽ ቢሆንሥ ??ምንኛ ተዋረድች ዋ ጥፋትሽ!!!! 👉ውድ እህቴ ይህ ይቅርና እንኳን ሂጃብሽ ላይ ቀልደሽ ላንቺ ያ ልተፈቀዱ አጅ ነቢ ወንድ ለዛውም አላህ ያጠመመው ካፊር እንደፈለገው እጁ ጭኖብሽ ደረቱ ላይ ሢለጥፍሽ መጫወቻ ሢያደርግሽ 👉ነገ ቀብር ለብቻሽ ሥትገቢ እሡ ሊያሥብልሽ ተይውና!!!ከሡ ጋር ያሣለፍሽውን መጥፎ ሥራ ሁላ ለሠዎች እየተናገረ /እያወጋ( ቀብር ውሥጥ እረፍት እንደሚያሣጣሽ አትዘንጊ 👉ውድ እህቴ ሞኝነት ይብቃ ወደራሥሽ ተመለሺ 👇 👉ልብ በይ እህቴ አላህ ያደላት ሤት 👉:-ከሂጃብ አልፎ ከንፈርዋ; እጅዋ; እግርዋ ;አካልዋ ሁላ በኒቃብ ሂጃብ ታደርጋለች :-👉በሡና ላይ ቀጥ ትላለች ፋሽን አይበግራትም;ዝናብ ;ፀሀይ ;ብርድ ;ሙቀት ቢሆን በሂጃብዋ ላይ ትፀናለች 👉ለማንኛውም አጅ ነቢ እጅዋን ከመሥጠት አይንዋ ሀራም ከማየት ትቆጠባለች 👉ለወንጀልዋ ሌት ከቀን ታለቅሣለች በሠላትዋ ላይ ትፀናለች 👉ለሙሥሊም እህትዋ ሌት ከቀን ትጨነቃለች 👉ቤትዋ ዘግታ ቁርአን ትቀራለች 👉አንገትዋን ሠብራ ትጒዛለች ያልታደለች ሤት!!! 👉እንደፈለግች ሽቶ ተቀብታ ትወጣለች 👉የአካል ቅርፅዋ የሚያሣይ ልብሥ ለብሣ ትወጣለች ከዚህም አልፎጉርድዋ እሥከ ጉልበትዋ አሣጥራ ትወጣለች 👉በሄደችበት ሁላ አላህን የሚያሥቆጣ ድርጊት ትፈፅማለች:-ከካፊሮች ጋር ትመሣሠላለች; 👉ሣላትዋ ላይ ትዘናጋለች 👉ሥለ ዲንዋ ሢነገራት ታሾፋለች 👉ሞትን ትዘነጋዋለች 👉ወዘተ""""" ታድያ እህቴ አንቺ ከየትኞቹ ነሽ??? ከታደሉ ሤቶች እንደሆንሽ አሥባለሁ። ልብ በይ እህቴ ከፊት ለፊትሽ ከባድና አሥፈሪ ቀን እየመጣ ከዚህም ቀን የመጀመሪያው step ቀብር ነው ዉድዋ እህቴ ይህ ቤት ውሥጥ :-እናትሽ አባትሽ እህትሽ ወንድምሽ ሆነ ማንም የሌለው ብቸኛ (ቤትሽ ቀብር ነው ይዘሽ የምትገቢው እዚ የለፋሽ ኸይር ሥራሽ ብቻና ብቻ ነው። ውድ እህቴ ይቺ ቀን መቼ እንደሆነ አናውቀውም 👉ሠአቶችና ደቂቃዎች እና ቀናቶች ገሥግሦ እየደረሠብሽ ነው! ታድያ እህቴ ከሞት ቦሃላ ፀፀት ይጠቅምሽ ይሆን??ወላሂ አይጠቅምሽምአላህ በተከበረው ቃሉ ሢናገር <<ዋ እኔ በህይወቴ መልካም ሥራ ባሥቀደምኩ ይላል>>(አል-ፈጅር) እሥቲ ለራሥሽ ቃል ግቢ እህቴ ሁሉንም መጥፎ አውኻሎች(ሥራ) ሁላ ወደ ዃላ ጥለሽ በሡና ላይ ቀጥ ብለሽ ሂጃብሽ አጥብቀሽ ያዢ !! ይህን የነብዩ ንግግር ካስተዋልሽ ወላሂ የጀነት ጉጉትሽ ይጨምራል እስቲ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ምን እንደሚሉ ተመልከች👇 الصحيحة ✅ 🩸فى حقوق الزوج على الزوجة ⬅️ قَالَ رَسُول الله ﷺ :- (( إذا صلَّتِ المرأةُ خَمْسَها ، و صامَت شهرَها ، و حصَّنَتْ فرجَها ، وأطاعَت زوجَها ، قيلَ لها : ادخُلي الجنَّةَ مِن أيِّ أبوابِ الجنَّةِ شِئتِ )) صححه الإلباني في صحيح الترغيب - رقم : (1932) ↪️ነብዩ ﷺ 「ሙስሊም ሴት ልጅ አምስት ወቅት ሰላቷን በሚገባ ከሰገደች፣የረመዳንን ወር በትክክል ከፆመች፣ባሏን በአግባቡ ከታዘዘች፣ከጀነት መግቢያ በሮች በፈለግሸው በኩል መርጠሽ ወደ ጀነት ግቢ ትባላለች።」ብለዋል። 📚ኢማሙ አልባኒይ ይህን ሀዲስ ሰሂሁ አተርጊብ ቁጥር 1932 ላይ ጠንካራ(ሰሂህ) ነው ብለውታል። 👉ወሠለላሁመ አላ ነቢዩና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወአሥሀቢሂ አጅመኢን ወሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ @menhajeselef1 عبد العليم✍
Show all...
መውሊድ መቼ ይሁን የተጀመረው❓ እስቲ አብረን እንከታተል 1👉 ነብዩ ሙሃመድ ሰለላሉ ዓለይሂ ወሰለም = ላይ #የለም #አላከበሩትም 2👉አቡበክር ሲዲቅ(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 3👉ዑመር ኢብኑል ኸጧብ(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 4👉ኡሥማን ኢብኑ አፋን(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 5👉ዓሊይ ኢብን አቡጧሊብ(ረዲየላሁ ዓንሁ) = ላይ #የለም #አላከበሩትም 6👉ኢማሙ አቡ ሃኒፋ 150 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 7👉ኢማሙ ማሊክ 170 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 7👉ኢማሙ ሻፊኢ 204 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 8👉ኢማሙ አህመድ 241 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 9👉 ኢማሙ ቡሃሪ 256 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 10👉ኢማሙሙስሊም 261 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 11👉ኢማሙ አቡ ዳውድ 275 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 12👉ኢማሙ ቲርሚዚ 279 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም 13👉ኢማሙ ነሳኢ 303 ሂጅራ = ላይ #የለም #አላከበሩትም አስተውል በነዚህ ዘመናት ሁላ መውሊድ የሚባል ነገር አይታወቅም መቼ ተጀመረ❓ ንጉስ ሙዘፈሩዲን ኢብን አርባል 630 ሂጅራ ላይ ጀመረው የአላህ ባሪያ ሆይ እውነት የአላህ መልእክተኛ ትወድ እንደሆነ ቀኑን እሳቸው ሰርተው ባሳዩህ በሆነው በፆም አሳልፈው/ፊው ሱናው ፆሙ ነውና እውነት መውሊድ ላንተና ለኔ ጠቃሚና የነብዩ ፈለግ ቢሆን ከላይ ከተዘረሩት ሳያስተላልፉልህ ያልፋሉ ብለህ ታስባለህ??❓ ሱብሃንአላህ ውዱ አዛኙ ነብይ ላንተ ሳያስተላልፉት ያስቀሩት ነገር አለ ብለህ ታስባለህ❓ ወንድሜ ሆይ ቆም ብለህ አስብ እህቴ ሆይ ቆም ብለሽ አስቢ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም አላህ ሲያዛቸው بليغ ما أُنزل أِليك مِن رَّبِك "ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው የሆነውን ነገር አድርስ" ነበር ያላቸው 👉አዎ አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ መውሊድ ✖️አንተን ✖️አንቺን ✖️እኔን የሚወክል ቢሆን ኖሮ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰርተው ያሳዩን ነበር ለሶሃቦቹ ያስተላልፉ ነበር ማሳሰቢያ:- አንተ ይህን አስከፊ ቢዳዓ መውሊድን ስታከብር ነብዩንሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ካዘዛቸው መልእክት ሳያስተላልፉልን የደበቁት አለ ብለህ እሳቸውን እያስዋሸህ መሆኑን አትዘንጋ አላህ "اليوم اكملتو لكُم دينكم" "ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ" እያለን ያ አላህ ሙሉ ያደረገው ሃይማኖት አንተ ግን አይ የሚጎድል ነገር አለና ይህን ልስራ ብለህ የስሜትህ ባሪያ ሆነህ የአላህ ቃል ወደኋላ እየጣልከው መሆኑንም አትዘንጋ
Show all...
#ዛሬ እና #ነገ #እስቲ #ቆም #ብለን #እራሳችንን #እንመርምር ⭕️አዎ ጨለማን ከለላ አድርገህ ብዙ ወንጀሎችን ትፈፅም ይሆን❓ 👉ጨለማን መርጠህ ዚና ትዳፈርይሆን? 👉ብርድልብስህን ከለላ አድርገህ አላህ የከለከለህን ትመለከት ይሁን? 👉ብርድልብስህን ከለላ አድርገህ ያለ ሰአትህ ቁጭ ብለህ ያቺ ምስኪን እህትህ የሃራም ወሬዎች እያወጋሃት ይሁን? 👉ብርድልብስህን ከለላ አድርገህ ያለ ሠአት ቁጭ ብለህ አላህ ክልክል ያደረጋቸውን እይታዎች እየተመለከትክ ይሁን? 👉ብርድልብስህን ከለላ አድርገህ ሰዓት እላፊ ቁጭ ብለህ ያገኘኸው የጥመት አንጃ የፃፉት ፁሁፍና ድምፅ ታሰራጭ ይሁን? 👉ቴሌግራምህን lock አድርገህ ምስኪንዋን እህትህ አባልገሃት ይሁን?? 👉ፕሮፋይል ስምህ ቀይረህ ባጢልን ታስፋፋ ይሁን? 👉አንቺሥ እህቴ ፎቶሽ በየ ፕሮፋይል ለጥፈሽ ካፊሮች እጅግ አሥቀያሚ ፎቶ ሾፕ እንሚሠሩበት አላወቅሽም ይሁን 👉ደሞም ፎቶሽ ለአለም አስተዋውቀሽ ፎቶሽ ተከትሎሽ የሚመጣው የለመደው ቆሻሻ የሆነ ወንድ እንጂ አላህን የሚፈራ ሷሊህ ወንድ ዝንቦች ያረፉባት ሴት ዞር ብሎ እንደማይፈልጋት ግን አውቀሽ ይሁን 👉አንተሥ ወንድሜ አፀያፊ እና ቆሻሻ የሆነውን ዝሙት ለጥቂት ደቂቃ ደሥታ ብለህ የራሥህና የእህትህ ሂይወትና የሁለት አገር ውርደት ተከናንበህ ይሁን?? 👉አንቺሥ እህቴ ሂጃብሽን ለቀሽ ተገላልጠሽ ወጥተሽ የተኩላዎች ምሽት ማሳለፊያ ሆነሽ ይሁን 👉ዘመን ባመጣው ሶሻል ሚዲያ ተጠቅመህ ያቺ ምስኪን እህትህ #አገባሻለሁ ብለህ አታለህ የጊዜያዊ ማሣለፊያ አድርገህ አባት እናቷ እንደ እንቁላል የሚንከባከቧት ልጅ አጎሳቁለህ ሜዳ አስቀርተሃት ይሁን 👉አንቺስ እህቴ ያገኘሽው ወንድ ሁሉ ሰፍ ብለሽ አይንሽ እያየ ገደል ሲያስገባሽ ታዘሽ እየገባሽ ይሁን? በጥያቄዎቹ እራሥህን/ሽን መርምር/ሪ ለምን❓👇 ✅#ዛሬ ጨለማና ብርሃን ቀንና ማታ ይፈራረቁልሃል ነገ ግን መሸ በሩን ዝጉት ነጋ በሩን ክፈቱት የማትልበት #ጠባቡ እና #አሥፈሪው #እናት;#አባት;#ወንድም #እህት #ሚስት; #ባል; #ልጅ ;የሌለበት የብቸኝነት ቤትህ ላይ ልደርስ አንተም ወደሡ እየሮጥክ ነው እሱም ወዳንተ እየሮጠ ነው አልገፋ አለኝ የምትለው ሰዓት ደሞ ደቂቃና ሠአት ብሎም ቀንና ለሊት ቀናንሶ ያ ጥፍጥና ቆራጭ የሆነው ሞት ያለ ቀጠሮ 👉ወዳንተ 👉ወዳንቺ 👉እና ወደኔ እየመጣ ነው 1መች ይሁን ቀኑ❓ وما تدري نفسُُ بِأيِّ ارضِِي تموت አንዲት ነፍስ በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታቅም 2👉ሞትን የት ሂደን እንተርፈው ይሁን❓ اينما تكونو يودرِكوم الموتو فلو كونتُ في بُرُجي المشيّدا "የትም ብትሆኑ ሞት ያገኛቹሃል የተገነባ ብርቱ ግንብ ውስጥ እንኳን ብትሆኑ" 3👉 ዛሬን በወንጀል እያሣለፍክ ነገ ወደ አላህ እመለሣለሁ ብለህ አስበህ ይሁን❓ وما تدري نفسُُ مذا تكسيبُو غدا አንዲት ነፍስ ነገ ምን እንደምትሰራ አታቅም" ያንተ ጊዜ አሁን ነውና ለኸይርም የምትሸቀዳደም ከሆነ አሁን ነው ነገ ምን እንደሚከሠት አታቅምና 4👉የሠራኸውን አልሰራሁም ብዬ እክዳለሁ ብለህ አሥበህ ይሁን❓ بلِ الإنْسان علي نفسِهِ بصِرا በእርግጥ ሰው በነፍሱ ላይ አስረጂ ነው አካሎቹ ይመሠክሩበታል አዎ✅ለዝሙት የፃፍክበት እጅህ ✅ያወራህበት ምላሥህ ✅የሄድክበት እግርህ ✅የጨበጥክበት እጅህ ✅ያየህበት አይንህ ✅የሠማህበት ጆሮህ ሁሉ ይመሠክሩብሃል ከዚህም አልፎ ስልክህ ለሃራም ነገር ብቻ የምትጠቀመው ከሆነ የጃሃነም እሳት ሰበብ ኪሥህ ውስጥ ይዘህ እየዞርክ መሆኑን አትዘንጋ 5👉ታድያ ይቺ አሥፈሪ የምርመራ የሂሣብ ቀን ዝም ብሎ ተራ ውሸት መሥሎህ ይሁን❓ أِنَّ وعد الله حقُُ "የአላህ ቀጠሮ በርግጥ እውነት ነው " ስለዚህ ወንድሜ ስለዚህ እህቴ ይህ ቀን ከመምጣቱ በፊት ተውበት ከመቋረጡ በፊት ወጣትነትህ ተጠቀምበትጊዜያዊ ደስታ ይፈጥሩልኛል ብለህ የምታሯርጣቸው ድርጊቶች የሸይጧን ሴራ ናቸውና ንቃ/ንቂ የምትሰራቸወሰ መጥፎ ድርጊቶች አሁኑኑ ለማቆም ወስን ካልተፈቀደልህ አጅ ነቢ ሴት የምታወራ ከሆነ አሁኑኑ ብሎክ ብለህ ውጣ ወላህ የከፈትከው ቴሌግራም ለ ሸር ለሃራም እየተጠቀምከው ሞት ከቀደመህ ከሥረሃል/ከስረሻል ቀልብህም በሹባሃ እንዳይሞሉብህና እንዳያደርቁህ ሙብተዲዖችን አጥብቀህ ራቅ/ቂ 👉የሠራኸው ስራ ሁሉ አፈር ድሜ እንዳይበላብህ/ሽ ✅በረሡሉ ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም መምገድና በኢህላስ ስራ ✅ሽርክን ሙሉ በሙሉ ራቅ/ቂ ✅አላህ ከዓርሽ በላይ መሆኑን አትጠራጠር 👉ከአርሽ በላይ መሆኑን ካላመንክ ኩፍር ነው 👉አርሽ ከመፈጠሩ በፊት የት ነበር ካልክ መላአይካም;ነብያቶችም ይሁን ሰሃቦች ሰለፉነ ሷሊሂን ያልጠየቁት ቢዳዓ (ፈጠራ)ነው 👉ያንተ ብቸኛው አማራጭህ አላህና መልእክተኛው ያዘዙህ እና የነገሩህ ከዓርሽ በላይ መሆኑን ነው ወንድማዊ ምክሬ ይህን ይመሥላል አበቃሁ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን @menhajeselef1 عبد العليم
Show all...
አሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ #ይድረሥ #መልእክቴ #ፎቶ #ፕሮፋይል #ያደረግሽው #እህቴ ውድ ሙሥሊም እህቴ ሆይ አላህ አልቆሽ ሣለ በየ ሚዲያው ፎቶሽ ለጥፈሽ እራሥሽን አርክሠሽ ይሁን ❓❓ ፎቶሽ አላህ ሊቆጣብሽ ይችላል በየ ሚዲያው የበተንሽውን ፎቶ ሁሉ አጥፊው እህቴ ላንቺ ያልተፈቀደ ወንድ አይቶ ሢፈተን ሁሉ በቅጣቱ ተካፋይ ነሽ አስታውሺ ከፊት ለፊት ከባድ ቀን አለ እናት አባት እህት ወንድም ጒደኛ የሌለበት ጠባቡ ቤትሽ ቀንና ለሊት እያለ ወዳንቺ እየቀረበ ነው ከፊት ለፊታችን እየመጣ ነው ይህ ቀን መችና የት እንደሆነ አናውቀውም ውድ እህቴ ቤትኛውም አኳዃን አላህን ፍሪ አላህ በተከበ ቃሉ وما تدري نفسُُ بِايِّ ارضِِ تموتይለናል እህቴ("አንዲት ነፍሥ በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም "" (አል ሉቅማን) ታድያ መች እንደምትሞች ሣታውቂ በሜካፕ ፊትሽን አሥውበሽ ;የኔ ቆንጆ;የሚልና በውሸት አበድኩልሽ ከነፍኩልሽ የሚልሽ አሥመሣይ ላንቺ ያልተፈቀደ ወንድ ሁሉ ማንነትሽን አርክሠሽ በአለም ሚዲያ ፎቶሽ ፕሮፋይል እንደለጠፍሽ ቀብር ገብተሽ ከሃያሉ ጌታሽ የተገናኘሽ እንደሆነ ለአላህ ምን አይነት ምላሽ ታቀርቢለት ይሆን❓❓ ሡብሀንአላህ ‼️ እህቴ የዛ ቀንም ፀፀት እንጂ ሌላ አማራጭ የለሽም የዛን ቀን ፀፀት ደሞ አይጠቅምሽም እህቴ አሥቢበት 👉ሹክ የምልሽ ነገር ቢኖር እህቴ በዘመኑ ሁሉም ሠው ምን አይነት ትዳር ትፈልጋለህ ሢባል ኧረ ኢማን ያለው ወንድ ትላለች ወንዱም እንደዛው ‼️ ግን እህቴ ልብ በይ የረሡሉን ትዛዝ ጥሠሽ ፎቶሽ ሥትለጥፊ ። ያ❗️ አላህን ሣይፈራ ያልተፈቀደለት አጅ ነቢ ሤት ላይ ፕሮፋይልሽ ላይ አፍጥጦ ሀይ ብሎ ወይም አሠላሙ አለይኩም ብሎ ሠላምታን ያቀርብልሻል። አንቺም ይህን ንግግር ፈልገሽ ነውና ፎቶሽን የለጠፍሽው በደሥታ ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትይዋለሽ ነገሩ ተጀመረ ሥለ ውሎ ትምህርት ሥራ እያለ ያልታሠቡ ንግግሮች ላይ ያደርሥሻል የልቡን ከተወጣና አላማውን ካሣካ በዃላ በብሎክ ይሸኝሻል ።ነገሩ ይህ ነው አላህን የሚፈራ ወንድ ፎቶሽን አይቶ አይከተልሽም ። አላህ ቢያዋርድሽና የካፊሩ መላገጫ ብትሆኚ እንጂ። አበቃሁ የሚገባው በአይን ጥቅሻ ይገባዋል መልእክቴም ይህ ነው እህቴ ያ አላህን ይፈራል ብለሽ ያሠብሽው ወንድ አላህን ቢፈራ ኖሮ ካልተፈቀደለት አጅ ነቢ ጋር ተራ ወሬን ካንቺ ጋር ባላወጋ ነበር። ልብ በይ የተለያየ coment የሚሠጥሽ ሁሉ ወደ አላህ ድምበር ማለፍ እየገፋፉሽ መሆኑ አትዘንጊ ትናንሽ ወንጀሎች ተከማችተው ሠውየውን ያጠፉታል እህቴ ልብ በይ እህቴ "ኢነላሀ ማአል ሙተቂን" አላህ ሁሌም ከጥንቁቆች ጋር ነው ከአላህ ጋር ግንኙነቱን ያሣመረ ምንኛ ታደለ!!!!! ከአላህ ጋር ሁኚ ወላሂ ሁሉም ነገር ካንቺ ጋር ይሆናል ዉድ እህቴ ካስከፋሁሽ አፍወን @menhajeselef1 عبد العليم
Show all...
ጥቂት ምክር ለወንድሜና ለእህቴ ወንድሜ ሆይ ያቺ በሡና ላይ ቀጥ ብላ መሥመር ለመያዝ የምትሞክረው ምስኪንዋን እህትህ ፈተና ላይ አትጣላት እባክክህ አላህን ፍራ ልብህ ለትዳር ካልፈለጋት አንድ step እንኳን አታራምዳት አሥፈላጊ ነገር ካለ ጉዳዪን ገልፀህ ውጣ ቀሪ ሠላምታና ዛዛታ ለሥዋ ፈተና ላይ መውደቅ ሠበብ ሊሆንባት ይችላልና አንቺም እህቴ ሆይ ምስኪኑ ወንድምሽ አትፈትኝው የሠው ልጅ ደካማ ነውና በተቅለሠለሠ ድምፅ አትቅረቢው አንድ step ሠላምታንም ቢሆን እንኳን አታራምጅው ባንቺሠበብ 👉ኩሡና ቢያፈገፍግስ ባንቺ ሠበብ ዝሙት ላይ ቢወድቅሥ ባንቺ ሰበብ ህይወቱ ቢበላሽሥ አያሣዝንሽ ውዷ እህቴ እናሥብበት @menhajeselef1عبد العليم
Show all...
👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ነብዩን ትቶ ሼሆችን አይከተልም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ሙህከምን ትቶ ሙተሻቢህ አይመርጥም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው መንሃጀ ሠለፍ ትቶ ኢቲባኡልሃዋዕ አይከተልም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ቁርአን መቅራት ትቶ ፉጨትና ድቤ እየቀጠቀጠ አይውልም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ቀብር ከፊት ለፊቱ አትጠፋውም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው በዲን ሥም ሙሥሊም እህቱን አይጫወትባትም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው አጥማሚ ሼሆች ሢነኩ አህባሾች እና ሌሎች የጥመት አንጃዎች እንደሚቆረቆሩ ቁርአንናሃዲሥ ሢነካ ይቆረቆራል 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ከነበረበት የጥመት አንጃ ወደ መንሃጀ ሠለፍ ጎዳና ለመመለሥ አሻፈረኝ አይልም 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ከሥሜቱ ሁሌም ቁርአንና ሃዲሥን ያሥቀድማል 👉ብልህ/ዓቂል የሆነ ሠው ሁሌም ማሥረጃው ቋለ ፉላን ሣይሆን ቋለ አላህ እና ቋለ ረሡል ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ናቸው ይህ ጥቆማዬ ነው የሚገባው እና መመለሥ የፈለገ ሺ ማሥረጃ ሣይሆን አንዲት ማሥረጃ ለሡ በቂው ነው عبد العليم @menhajeselef1
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.