cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Show more
Advertising posts
60 142
Subscribers
-624 hours
-1217 days
+22330 days
Posts Archive
ጨረቃ ባለመታየቷ ኢድ አልፊጥር ረቡዕ ይሆናል። አሳምረን ያልተቀበልነውን ረመዳን አሳምረን መሸኘት የምንችልበት አንድ ቀን ተሰጥቶናልና እንጠቀምበት!
Show all...
221👍 68
«ሰደቃ የሚሰጥ ሰው ሰደቃው ደሃ ሰው እጅ ላይ ከማረፏ በፊት አላህ እጅ ላይ የምታርፍ መሆኗን ቢያውቅ የሰጪው ሰው ደስታ ከተቀባዩ ደስታ ይበልጥ ነበር።» ኢብኑል ቀይም
Show all...
159👍 40
እነሆ! አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁና በርካታ ሰዎች ለጥሪያችን መልስ እየሰጣችሁ ነው። አልሐምዱሊላህ። ነገርግን የእርስዎ ድርሻ አሁንም ክፍት ነው! ክፍያዎን ለነገ አሳድረው ከሆነ ነገ እንደዛሬ ላይሆን ይችላልና አይሸወዱ! አሁኑኑ ይሰድቁ አላህ(ሱወ) እንዲህ ይላል " የመፀወቱ ወንዶችና፣ የመፀወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው" 57:18
Show all...
87👍 28
እስከ መግሪብ ድረስ 8 ሚሊየን ብር ለመግባት የጀመርነውን ዘመቻ ለማጠናቀቅ 150 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንላችሁ የምትሹና ይህንን ገንዘብ ለመሸፈን የምትነይቱ ወንድም እህቶቻችንን እየጠበቅን እንገኛለን።
Show all...
54👍 15
📌እስከ መግሪብ 8ሚሊየን ብር የመሙላት ዘመቻ 🔴7.5 ሚሊየን ብር ደርሰናል በሙስሊም መቃብሮች አካባቢ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍና ዘላቂ ሰደቃ ለማኖር የዚህ ቻናል አባላት ከ10 ብር ጅምሮ እስከ 300ሺህ ብር በመለገስ እየተረባረባችሁ ያላችሁ ወንድም እህቶች አላህ ትልቁን ፊርደውስ ይስጣችሁ። እጥፍ ድርብ ይመንዳችሁ። ደረጃችሁን ከፍ ያድርግ። መኖሪያችሁን ከሚወዳቸው ባሮቹ ጋር ያድርግላችሁ። እስካሁን 7.5 ሚሊየን ብር የደርሰን ሲሆን እስከ መግሪብ ድረስ 8 ሚሊየን ብር ለመሙላት 📌100ሺህ የሚያዋጡ 5 ሰዎች 📌10ሺህ ብር የሚያዋጡ 50 ሰዎች 📌5ሺህ የሚያዋጡ 100 ሰዎች 📌1ሺህ የሚያዋጡ 500 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ። ስለዚህ ሁላችንም በምንችለው በመነየትና በመረባረብ የአቅማችንን እንሰድቅ! ሞባይላችንን አውጥተው የምንችለውን ገቢ እናድርግ። ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
Show all...
66👍 33
ይድረስ! ~ 1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡ ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል? 2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡ የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል? 3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ : እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው? ይድረስ ለሁላችን፡ እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?! - ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ = IbnuMunewor
Show all...
👍 191 86
📌ለይለተል-ቀድር መሆኑን ባውቅ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? እናታችን ዓኢሻ -ረዲየ አላሁ ዓንሀ- እንዲህ ብለዋል:– የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለይለተል-ቀድርን ባገኝ (ያቺ ለሊት ለይለተል-ቀድር መሆኖን ባውቅ) ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ብዬ ጠየቅኳቸው። እሳቸውም:– « አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡ አል-ዓፍው ፈዕፉ ዓኒ » ( አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) በይ አሉኝ። (ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ፣ ኢማሙ አህመድ እና ሃኪም ዘግበውታል)
Show all...
144👍 52
📌 ያ የቁጭት ቀን ከመምጣቱ በፊት ዛሬን እንጠቀምበት ከነገ ፀፀት ለመትረፍ ሶደቃ እናብዛ። ሰዎች በፀፀት እሳት ከሚቃጠሉባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ "ምነው ጥቂት እድሜ አግኝቼ ሶደቃ ባደረግኩ?!" የሚል ነው። ሁሉን አዋቂው ጌታ እንዲህ ይላል፦ "አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና 'ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጎቹም ሰዎች እንድሆን ዘንድ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ' ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ።" [አልሙናፊቁን፡ 10] ሟች እንዲህ የሚለው ለምን ይሆን በማለት ይጠይቃሉ የዒልም ሰዎች። ለምን "ጌታዬ ልስገድ፣ ልፁም፣ ሐጅ ላድርግ " አልተማፀነም? በማለት ይጠይቃሉ። ሟች ወደ ምድር ተመልሼ ልመጽውት ዕድል ይሠጠኝ ያለው ያለምክንያት አይደለም። መመጽወት ያለው ዋጋ ከባድ በመሆኑ እንጂ። የትንሳኤ ቀን በዚያ የከባድ ሐሩሩና በጭንቁ ጊዜ እያንዳንዱ ሰው በሶደቃው ጥላ ሥር ነው የሚያርፈው። ዛሬ የምንሠጣት ምጽዋት በዚያ ቀን ትታደገናለች።
Show all...
👍 68 42
Photo unavailableShow in Telegram
እቺንም እህታችንን ከነቤተሰቦቿ በዱዐ አስታውሷት። አላህ መልካም ስራዋን ይቀበላት። የሞቱት ቤተሰቦቿን አላህ ይዘንላቸው። የቀሩትን ደግሞ ይጠብቅላት
Show all...
👍 48 21
Photo unavailableShow in Telegram
እህታችን ከገባችበት አስቸጋሪ ችግር አላህ እንዲያወጣት ዱዐ እናድርግላት። አላህ ከገባችበት ጭንቀት ይፈርጃት።
Show all...
37👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
ለነዚህ እህት ወንድሞቻችን ዱዐ አድርጉላቸው። አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው። ያሰቡትን ሁሉ ይሙላላቸው
Show all...
38👍 11
📌 በረመዳን 29ኛው ለሊት ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ 1ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅደን እስካሁን 400ሺህ ብር ደርሰናል።የቀረውን 600ሺህ ብር ለመሰብሰብ የ1000 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል። ሁላችሁም እንሳተፍ። እህት ወንድሞቼ: ይህንን ትሩፋት በአንድ ሺህ ብር መዋጮ ማግኘት የምትችሉበት እድል ነው የከፈትንላችሁ። እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አባላት የ1 ሰው ፓኬጅ 1000 ብር ሲሆን የምትችሉትን ያህል በማዋጣት የዘመቻው አካል እንድትሆኑና የቀረውን ገንዘብ እንድንሞላ የቀረበ ጥሪ ነው። ጉዳያችን አላህ የፈቀደው ስለሆነ ይሳካል። አንተ፣ አንቺ፣ እኛ ግን ለምን ያመልጠናል?! 📌 1000 ብር ምን አላት?! ሀኪም ጋር አነስተኛው ምርመራ ስንት ያስወጣናል?! 🔴 ጥርስ ለማስነቀልኮ ከዚያ በላይ ያስፈልገናል?! ለራሳችን ፣ ለሞቱ ወላጆቻችንና ዘመዶቻችን አንድ ሺህ ብር ይሰሰታል?! 📌 ወይስ ቸላ ብለን ዐይናችን እያየ እድል እናስመልጣለን?! ያ ጀመዐ በእናንተ እተማመናለሁ! ነገ ዛሬ እያላችሁ ነው። ነገርግን ቀን እየቀረበን ነውና ፍጠኑልን!! 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
Show all...
39👍 17
በዚህ ለሊት 350ሺህ ደርሰናል። 650ሺህ ይቀረናል። 29ኛው ሌሊት ላይ ነን። ይህ ለሊት የመጨረሻው የረመዳን ዊትር ለሊት ናት። ይህ እለት ለይለተል ቀድር የሚከጀልበት ቀን ነውና በአኢባዳም በሰደቃ እንበርታ!
Show all...
38👍 15
📌ገንዘብህ የበላኸው ለብሰህ የጨረስከው የሰደቅከው ብቻ ነው ሌላው ለወራሽ ነው ። መልዕክተኛው صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል "የአደም ልጅ ገንዘቤ ገንዘቤ ይላል የአደም ልጅ ሆይ በልተህ ከጨረስከው ምግብ ለብሰህ ከጨረስከው ልብስ ለአኼራ ካስቀመጥከው ሰደቃ ውጪ ምን ገንዘብ አለህ? ። " ሙስሊም ዘግበውታል
Show all...
60👍 23
ዛሬ ረመዷን 29 ነው። የመጨረሻዋ የረመዳን ዊትር ለሊት ነች። ለይለተል ቀድር ከሚጠበቅባቸው ለሊቶች ውስጥ አንዷና የመጨረሻዋ የዊትር ለሊት ዛሬ ነች:: በዱዐ እና ዒባዳ እንበር
Show all...
👍 68 39
Photo unavailableShow in Telegram
የዚህ ስሊፕ ባለቤት የዛሬዋ ለሊት እንዳታመልጠኝ ብላ ተበድራ ነው ያስገባችው! የኢስማዒል እናት፣ የሴቶች ተምሳሌት፣ የእናት እዝነት ዓርማ፣ የፅናት ማሳያ፣ የየቂን መምህርት፣ የታዛዥነት አርዐያዋ የእመቤት ሃጀራ ታላቅነት የሚጎላባቸው ዐስሩ ቀናት ትሩፋት ሳያልፈኝ ብላ ተበድራ 10ሺህ ብር አስገብታለች። የተፃፈውን እናንተ እዩት። እኔም የተጣለብኝን አማና ላጋራችሁ። ቀልበ ለስላሳዎች፣ አላህ ዘንድ የምትሰሙ ትኖራላችሁና ሐጃዋን በዛሬው ዱዓችሁ አስቡት። እኛም ዱዓ እናደርጋለን አሚን በሉን። አላህ ይቀበላት። ሐጃዋ ላይ አላህ ይቁም። በጭንቅ ሰዓት ያልታሰበ ፍሰኃውን ያምጣላት። ልፋቷ ሁሉ በስኬት ይቋጭ። እንደ ዘምዘም የተባረከ ሪዝቅ ይስጣት። ሃሳቧን ይሙላላት። ጎደለኝ የምትለውን ኸይር ሁሉ አላህ ይሙላለት። ሟች ቤተሰቧን አላህ ይማርላት። ያሉት ቤተሰቦቿ አቃፊና ሰብሳቢ ያድርጋት። ለአላህ ቤት እጇ እንደተዘረጋ የርሷ ቤትም ይድመቅ። አሚን!
Show all...
95👍 32
📌በዚህ ለሊት 1ሚሊየን ለመሰብሰብ አስበን 200ሺህ ደርሰናል ወንድሞቻችን ረመዳን ሳይወጣብን ዋጋ ውድ በሆነበት ልነግድ ብለው 200ሺህ ብር ደርሰናል። ዛሬ ሱና በፈርድ በሚታሰብበት፣ ፈርድ በ70 ፈርዶች በሚባዛበት የመጨረሻው የረመዳን ለሊት ሊሆን ይችላል። ይህንን ገንዘብ ሞልተን እንደር፤ ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
31👍 9
ምናልባት የዛሬው ለሊት ረመዷን የመጨረሻው ለሊት ሊሆን ይችላል። ለሚቀጥለው አመት ረመዷን እንድረስ አንድረስ የምናውቀው ነገር የለም። ይህ ረመዳን የመጨረሻችን ከሆነ ወደ አኼራ ያሻገርነው ሰደቃና ለአላህ ያበደርነው ምን አለን? ስለዚህ ለነገው ቤታችን እናሻግር፣ እንሰድቅ፣ እንበርታ!
Show all...
71👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
ዘመቻውን የጀመርን ቀን የመጀመሪያውን 100ሺህ ብር አስገብቶ ያስደሰተን ወንድማችን በሚቀጥለውም ቀን 100ሺህ አስገብቶ አስደንግጦን ነበር። ይህ ወንድማችን ዛሬም በድጋሚ 50ሺህ ብር አስገብቶ አበስሮናል። አላህ ይቀበለው። አላህ ገንዘብ ይባርክለት። በዚህ 29ኛው ለሊት ለዚህ ወንድማችን ዱዐ አድርጉለት። እናንተስ? ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
43👍 25
ዘመቻውን የጀመርን ቀን የመጀመሪያውን 100ሺህ ብር አስገብቶ ያስደሰተን ወንድማችን በሚቀጥለውም ቀን 100ሺህ አስገብቶ አስደንግጦን ነበር። ይህ ወንድማችን ዛሬም በድጋሚ 50ሺህ ብር አስገብቶ አበስሮናል። አላህ ይቀበለው። አላህ ገንዘብ ይባርክለት። በዚህ 29ኛው ለሊት ለዚህ ወንድማችን ዱዐ አድርጉለት። እናንተስ?
Show all...
የብሎኬት ማምረቻ ተቋሙን ለማቋቋም ጥሪ ካቀረብንበት ሰዐት ጀምሮ የዚህ ቻናል አባላት የሰጠችሁን ቀና ምላስ እጅግ በጣም የተለየ ነው። በናንተ ጥረትና ድጋፍ በ3 ቀን ውስጥ 7ሚሊየን ሰብስበናል አልሀምዱሊላህ። የብሎኬት ማምረቻውን ለማቋቋም የሚቀረን ብዙ ስለሆነ በዚህ በተከበረው ለሊት ውስጥ ቢያንስ 1ሚሊየን ብሩን ሞልተን ማደር ይኖርብናል። ስለዚህ ይህንን 1 ሚሊየን ብር በዚህ ለሊት ለመሙላት 📌100ሺ ብር የሚሰድቁ 10 ሰዎች ወይም 📌10ሺህ ብር የሚሰድቁ 100 ሰዎች ወይም 📌1ሺህ ብር የሚሰድቁ 1000 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ ስለዚህ ይህንን ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ? ከሆናችሁ ከታች ባለው አካውንት አስገብታችሁ በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
40👍 18
በ አላህ ፍቃድ በጋራ የተረባረብንበትን የብሎኬት ማምረቻ ተቋም ዕውን ለማድረግ በ29ነኛው ሌሊት ለጋሽ ልቦችን እንጠብቃለን!!!! ዝግጁ ናችሁ?
Show all...
55👍 15
"ለይለተል ቀድርን ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ዊትር(ጎዶሎ) ቀናት ውስጥ ተጠባበቋት።" ረሱል (ﷺ) ዛሬ ረመዳን 29ኛ ለሊት ነው።
Show all...
99👍 48
🔴አልሀምዱሊላህ! 7ሚሊየን አልፈናል! ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንፈታለን። ከኢሻዕ ሰላት በኃላ ተጨማሪ ሌላ ዘመቻ ስላለን ሁላችሁም ተዘጋጁ!
Show all...
130👍 22
Photo unavailableShow in Telegram
አላሁ አክበር ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ ወንድማችን 150ሺህ ብር ገቢ አድርጎ እስከ ፍጡር ድረስ ልናሳካ ያሰብነውን ዘመቻ አሳክቶልናል። አላህ ይቀበለው። ሁላችሁም ስታፈጥሩ ድዐ አድርጉለት። ይህንን ያደረከው ወንድማችን አላህ ይቀበልህ። ያወጠኸውን ሁሉ አላህ ይተካልህ። የቀረውንም ይባርክልህ። ወንጀልህን በሙሉ ይማርህ። አይብህን ይሰትርልህ። ልጆችህን ከምታስበው በላይ ሷሊህ ያደርግልህ። በልጆችህ ይካስህ። ያማረ ኻቲማን አላህ ይወፍቅህ። ያለ ሂሳብ ጀነት ከሚገቡ ባሮቹ መካከልም ያድርግህ አሚን። እናንተስ? ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
60👍 35
እስከ ፍጡር የጀመርነውን ዘመቻ ለማሳካት 50 ሰው ብቻ ቀርቶናል። 10,000 ብር የሚሰድቁ 5 ሰዎች 5ሺህ ብር የሚሰድቁ 10 ሰዎች 1ሺህ ብር የሚሰድቁ 50 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ። የት አላችሁ? ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
👍 29 15
📌እስከ ፍጡር ድረስ የጀመርነውን የ1000 ብር ዘመቻ ለማሳካት 105 ሰው ይቀረናል። እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
27👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
📌የ50 ሰው ድርሻ የሚሸፍንልን ወንድም ተገኝቷል። እስከ ፍጡር ድረስ ለሚቀየው የ1000 ብር ዘመቻ ወንድማችን 50ሺህ ብር አስገብቷል። አላህ ይቀበለው። አሁንም ይቀረናል። እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
Show all...
👍 36 9
Photo unavailableShow in Telegram
📌45 ሰው ደርሰናል። 155 ሰው ይቀረናል። እስከ ፍጡር ድረስ ለሚቀየው የ1000 ብር ዘመቻ እስካሁን 45 ሰው ደርሷል። አንድ ወንድማችን የ5 ሰው ድርሻን እሸፍናለው ብሎ 5000 ብር አስገብቷል። አላህ ይቀበለው። አሁንም 155 ሰው ይቀረናል። እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
Show all...
21👍 13
40 ሰው ደርሰናል። 160 ይቀረናል። እስከ ፍጡር ድረስ ለሚቀየው የ1000 ብር ዘመቻ እስካሁን 40 ሰው ደርሷል። 160 ሰው ይቀራል። እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
Show all...
25👍 6
📌እስከ ፍጡር ሰዐት የሚቆይ የ2 ሰዐት ዘመቻ ለሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ ከተነሳን ጀምሮ የነበረው ርብርብ በጣም የሚያስደስት ነው። አልሀምዱሊላህ አሁንም በዚህ 2 ሰዐት ውስጥ ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንላቸው የሚፈልጉ 1000 ብር የሚሰድቁ 200 የአላህ ባሮች እንፈልጋለን። ዝግጁ ናችሁ? ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
👍 31 15
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድማችን አላህ መልካም ትዳር እንዲወፍቀኝ ዱዐ አድርጉልኝ ብሎ 25,000 ብር ሰድቋል። አላህ መልካም ትዳርና ሷሊህ ልጆች እንዲሰጠው ዱዐ እናድርግለት። እናንተስ ነየታችሁ ? ካልተነታችሁ ስልካችሁን አውጡና ነይቱ ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500 🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Show all...
31👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድማችን እኔም ሀላፊነቴን ልወጣ ብሎ 30ሺህ ብር አስገብቷል። ሀጃውን አላህ ያሳካለት። ዱንያ ወአኺራው ያማረ ይሁን። ካሰበውና ከፈለገው በላይ ያውለው። ከሸር ሁሉ አላህ ይጠብቀው። ዙሪያው የተባረከ ይሁን። ችግር አይንካው።
Show all...
35👍 20
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን Inna Lilaahi wa inna ilayhi Raaji'un 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በጅማ ከተማ የዳዕዋ አባት፣የኢማሞች ኮሚቴ ሰብሳቢ፣የኦሮሚያ መጅሊስ አባል፣ በድን መንገድ አባታችንና አስተማሪያችን የነበሩት፣የጅማ ራህማ መስጂድ ኢማምና የጅማ ዞን መጅሊስ አመራርና የሀገር ሽማግሌ የነበሩት ሐጂ ሻፊ ያሲን ወደ ማይ ቀረው አኪራ ተሻግረዋል።አላህ በምህረቱ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው።ለቤተሰባቸውና ለጅማ ከተማ ሙስሊሞች አላህ መጽናናቱን ይለግሳቸው። Inna Lilaahi wa inna ilayhi Raaji'un 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Abbaa Da'wa magaalaa Jimmaa, hoganaa Kore imaamoota magaalaa Jimmaa, Imaama masjida Rahmaa, meseensa majlisa Oromiya fi godina Jimmaa, Jaarsa biyyaa fi kan ujoolumaan karaa da'awa irraatti nuguddisan Abbaa keenya haji Shaafi Yaassin gara aakhira deemani. Rabbin rahmata isaatin janatul firdawsin habadhaasuni. Maati fi umata muslima magaala Jimmaatif sabri hakeennuufi.
Show all...
👍 54 25
''ችግሮች ቢኖሩም በይበልጥ ግን የብሎኬት ችግር ነው የሚስተዋለው። በብዛት ደግሞ ቤተሰብ የሌላቸው ሰዎች ከመቄዶንያ፣ ጌርጌሬሶን ማዘር ትሬዛና ከሌሎች ድርጅቶች ውስጥ ጀናዛ ስናመጣ ለነሱ መቀበሪያ የሚሆን ብሎኬት ችግሮች ይገጥሙናል። አንድ አንዴ የበዐላትና እሁድ ቀን ደግሞ ብሎኬት ከገበያ ላይ አጥተን የምንቸገርበት ጊዜ ብዙ ነውና እናንተም የጀመራችሁትን ሰምተናል። አላህ ያግዛችሁ።'' በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ቆፋሪ የሆነ ወንድማችን ትናንት ያሰተላለፈው መልዕክት ነው
Show all...
👍 48 15
እነሆ! አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁና በርካታ ሰዎች ለጥሪያችን መልስ እየሰጣችሁ ነው። አልሐምዱሊላህ። ነገርግን የእርስዎ ድርሻ አሁንም ክፍት ነው! ክፍያዎን ለነገ አሳድረው ከሆነ ነገ እንደዛሬ ላይሆን ይችላልና አይሸወዱ! አሁኑኑ ይሰድቁ አላህ(ሱወ) እንዲህ ይላል " የመፀወቱ ወንዶችና፣ የመፀወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው" 57:18
Show all...
47👍 10
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📌ሌላ ደስታ በዚህ ለሊት ያስደስተከን ወንድማችን አላህ አንተንም ያስደስትህ። መልካም ስራዎችህ በሙሉ ሳይንጠባጠቡ በአላህ ዘንድ ተቀባይነትን ያግኙ። የኸይር ስራ መዝገብህ ለዘልዓለሙ ቤታችሁ በሚጠቅም ሥራ ይሞላ። በምስጢር የጠየቅከውን ጉዳይ ጊዜ ሳይፈጅ ሳታስበው ስክትክት ብሎ እጅህ ይግባ ከሴረኞች ክፉ እሳቤ እና ድርጊት ይጠብቅህ። በዱንያ አንገትህን ቀና የምታደርግ፣ በመጪው ዓለምም ከራስህ ላይ የክብር አክሊል የምትደፉ የአላህ ባለሟል ያድርግህ ።
Show all...
90👍 40
Photo unavailableShow in Telegram
🔴አላሁ አክበር ይህ ወንድማችን በዚህ ለሊት 40ሺ ብር ሰድቆ እንዳስደሰተን አላህ ይደሰትበት። የተመመችውም ባለቤቱን አላህ ያሽርለት። ሰደቃውንም አላህ ይቀበለው።ያሰበው ይሳካ። ወንጀሉ ይማር። አይቡ ይሰተር። ዙሪያው ይባረክ። ያወጣውን አላህ ይተካለት። የቀረውን ይባርክለት። በልጆቹ ይካስ። በዚህ በተባረከች ለሊት ለባለቤቱ ሁላችንም ዱዐ እናድርግለት! 🔴እኛስ ምን እንጠብቃለን? ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333 📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001 📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
Show all...
48👍 27
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ወንድማችንን ከነ አባቱ በዱዐችን አንርሳው
Show all...
👍 53 25