cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሲልዐቱላህ(سلعة الله)

✔ ቻናላችን በውስጡ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ፦ ሰኞ―እሁድ ፦ የነብያት፣የሰሀቦች፣የታቢኢዮች ምክር። For any comment @Silatubot

Show more
Advertising posts
791
Subscribers
No data24 hours
+57 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰 📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦ ⭞የሰዎች መዘናጋት ! ⭞ግንዛቤን ማስፋት ! ⭞ከረመዷን ይበልጣሉን? 【ክፍል፦ ①】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… = 🎙Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
① የዙልሂጃ 10 ውድ ቀናቶች.mp34.64 MB
👍 1
አሥሩ የዚል-ሒጃ ቀናት! | ~አላህ ሲያስብልን፣ ሲወደን እና ሊጠቅመን ሲፈልግ ምንዳዉና ችሮታው የሚነባበርባቸዉን ቀናትና ጊዜያት ጠቆመን፡፡ አስተዋይ ልቦና የሠጠው ሰው በትኩረት ይጠቀምባቸዋል፡፡ እንደዋዛ አያሳልፋቸዉም፡፡ ~አሥሩ ምርጥ ቀናት ከሁለት ቀን ወይም ከሦስት ቀን ብኃላ ይገባሉ፡፡ ስለ ምርጥነታቸው በቁርኣን ተመስክሮላቸዋል፣አላህ ምሎባቸዋል፣ የአላህን ቤት ጎብኝዎች ወደተከበረዉና የተቀደስው ሥፍራ መካ እና ዙርያው በመጉረፍ የሐጅን ሥርዓት ያከናዉኑባቸዋል፡፡ ታድያ እኛ በቀናቱ ዉስጥ ምን መሥራት እንችላለን? 1- ከልብ ተፀፅቶ ወደ አላህ መመለስ፤ 2- አላህን ማውሳት ማብዛት፣ 3- መፆም፣ 4- ኢስቲግፋር ማብዛት፣ 5- ሰደቃ መስጠት 6- ዱዓእ ማድረግ፣ 7- ሶላትን በወቅቱ መስገድ፣ 8- ከ ወንጀል መራቅ፣ 9- ስለ ቀናቱ ምርጥነትና እንዲጠቀሙባቸው ሌሎችን ማስታወስ፣ 10- በነቢዩ ላይ ሶላዋት ማውረድ… ➜ እንዳጠቃላይ መልካም ሥራዎችና ንግግሮች ላይ መትጋት ያስፈልጋል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት! || ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―

00:15
Video unavailableShow in Telegram
ለበይክ ያ አሏህ
Show all...
1.53 MB
👍 1
እርሶም ወደ ግሩፓችን በመቀላቀል የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶዎ በማሰራጨት ሰዎችን አድድ በማድረግ ወደ ኸይር ነገር ያመላክቱ [ ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል] የቻለ እህቱን ይሰትር ያልቸለ ሀሳባችንን ለሌሎች ያስተላልፍ አማና
Show all...
👍 1
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
የጂልባብና የኒቃብ ባንክ ግሩፕ

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿دُعاءُ الأخِ لأخِيهِ بِظَهرِ الغيْبِ لا يُرَدُّ﴾ “ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ አይመለስም። (ተቀባይነት አለው)።” ሶሂህ አልጃሚዕ: 3379
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
~ ዛሬ በኢማን ጥሩ ሁኔታ ላይ መገኘትህ ፣ነገ በዚሁ ላይ መጽናትህን አያመለክትም፣ አላህ እንጂ ራስህ ለራስህ ዋስትና መሆን አትችልም። ስለዚህ የደከሙትን አትናቅ።  ባልገራላቸው አትሳቅ። የሰው ልጅ  ቀልብ ሁሉ በአላህ እጅ ናት። እሱም እንደሻው ይገለባብጣታል። በኃጢአተኛ ላይ አትጀነን። እኔ ከሱ የበለጥኩ ነኝ አትበል። በንቀት ዐይንም አትመልከተው። አላህ ለዚህ ለተከበረው የኢስላም መንገድ ሲመርጥህ አንተ የተለየህ ፍጡር ስለሆንክ አይደለም። ወይም ባንተ ምርጫ አይደለም እስልምናን ያገኘኸው። በእዝነቱ ስለጎበኘህ ነው። ግን ይህን እዝነቱን በሻው ጊዜ ሊወስድብህ ይችላል። ስለዚህ በመልካም ሥራህም ሆነ በዒባዳህ አትመፃደቅ። ጠመሙ የምትላቸዉን አትጠየፍ። ሁሌም አላህ እስልምናን ስለሰጠህ አልሐምዱ ሊላህ በል። የሱ እርዳታ ባይደርስልህ አንተም እንደነርሱ ትሆን ነበር። ኢስቲቃማን ስኬቴ ነው፣ በራሴ ጥረት ነው ለፍቼ የገኘሁት ብለህ አታስብ።
Show all...
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
የጂልባብና የኒቃብ ባንክ ግሩፕ

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

👍 3
አላህን ከምታስረሳህ ኒዕማ አላህን ምታስታዉስህ ሙሲባ ይሻላል""
Show all...
በእያንዳንዳችን የህይወት ታሪክ ዉስጥ በመልካምነታቸዉ የተነሳ ልንረሳቸዉ የማንችላቸዉ ሰዎች አሉ ።
Show all...
👍 3