AAU Tutorial
Open in Telegram
This channel is designed to share information and to support AAU students. For any comment or suggestion use: @haile_my
Show more8 317
Subscribers
+1124 hours
+707 days
+25430 days
Posts Archive
8 318
ውድ የ Job Fair እስተባባሪዎች፣
በሰኞ እና ማክሰኞ Job Fair ላይ በአስተባባሪነት ሚና የሰራቹህ ተማሪዎች በቅርብ ቀን Certificate ተዘጋጅቶ ስለሚሰጣቹህ የወሰዳቹህትን Badge Certificate በሚሰጣቹህ ቀን እያስረከባቹህ መወስድ ትችላላቹህ!
ቀኑን በቅርብ ቀን እናውቃለን።
8 318
Repost from AAU Act on Youth Empowerment Club
We need volunteers for freshman students tutorial class. If you're interested, please send your name and contact number ASAP to @cassopia01.
8 318
⬆️Announcement for CBE freshman students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
8 318
ደም መለገስ ለጤናዎ ያለው ጠቀሜታ ያውቃሉ?
እስኪ ደም መለገስ ያለው ጥቅም በጢቂቱ እናጋራቹህ:-
1. የልብ ህመም ተጋላጭነት ይቀንሳል
2. ለ ካንሰር የመጋለጥ እድል ይቀንሳል
3. ስለ ጤናዎ ነፃ ምርመራ ያገኛሉ
4. ጎጂ ንጥረነገሮችን ያስወግዳል (ካሎሪን ያቃጥላል)
5. ጥራት ያለው ህይወት ለመኖር ያስችላል
6. ዋናው እና አንደኛው ነገር ደግሞ የሰው ህይወት በማትፍዎ የመንፈስ አና የህሊና ሰላም ያገኝበታል::
There is a big blood donation program in AAU next week.
All university communities are invited to save life.
This is registration form for these who want to donate in the blood donation program.
Let's donate our blood to save lives! Organized by: Bego Sew Club, AAU Red Cross Club and Health and Safety Club https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAYj9adjuiBMsCruSb2VILoylrAx7pDw2URMNM2cLaNUUb-Q/viewform?usp=sf_link
8 318
የነገዉ መምህር ክበብ
ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ተኛ እና 3ተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
ጉዳዩ ፦ የተማሪ አስተማሪ ተማሪዎችን መመልመልን ይመለከታል
ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ክበባት መካከል አንዱ የሆነዉ የነገዉ መምህር ክበብ ከተማሪዎች መካከል የተሻሉ የተማሪ አስተማሪዎችን መልምሎ አሰልጥኖ ወደ መማር ማስተማሩ ስራ ሊገባ ስለሆነ ለማስተማር ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ።
ማሳሰቢያ፦ የተመልማይ ተማሪዎች ብዛት 80 ሲሆን ከዋናው ግቢ እና ከCBE ግቢ መሆኑን እየገለፅን የሁሉንም ዲፓርትመንት ተማሪዎች ይመለከታል። ተመልማይ ተማሪዎች ቁጥራቸዉ የሚበዛ ከሆነ በዉጤት የሚለይ ይሆናል።
የክበቡ የፕሬዝዳንት።
የመመዝገቢያ ሊንክ: https://docs.google.com/forms/d/1guB27bX00pfcN4ko4kCfbDb3TtAPCoFMQaoNlce4rjU/edit
8 318
A minor disagreement or misunderstanding can quickly escalate into a major conflict if you allow yourself to turn everything into unhealthy conflict. Refusing to participate in the conversion of misunderstandings into conflicts can, at the very least, prevent unnecessary conflicts and violence that result from poorly managed conflict. By doing so, you are protecting yourself while also benefiting those around you.
The following are mobile card numbers with the last one number excluded. Anyone can get this 25 birr airtime by guessing the last number. BEST OF LUCK!
3624615131397*
3625021968596*
See you on our next post on Friday
Prepared by Peace Ambassadors
In collaboration with ELSA, FIA & IFES
8 318
Based on your prefrence, we have selected Introduction to Economics and Global Trends for current semester. We will add other courses depending on further request. Thank you.
8 318
Repost from AAU Act on Youth Empowerment Club
One of our special guest: Ethiopis Tadesse, communication and public speaking coach.
8 318
Repost from AAU Act on Youth Empowerment Club
Manyazewal Eshetu is one of the trainers for our next week event. Stay tuned!
8 318
⬆️Announcement for all Addis Ababa resident freshman students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
8 318
ብዙ ተማሪዎች በክፍያ ነው ወይስ አይደለም ብለው እየጠየቁኝ ስለሆነ፣ ግልጽ ለማድረግ ያክል፤
Tutorial classሱ የሚዘጋጀው በAct on Youth Empowerment Club ሲሆን ምንም እይነት ክፍያ አይጠይቅም።
8 318
⬆️Class schedule for 1st year CoBE regular students.
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
8 318
ሰላም ውድ የአንደኛ ዓመት ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች፤
ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የተማሪዎችን አቅም ለማጎልበት እና ለማብቃት Act on Youth Empowerment Club በዚህ ዓመትም tutorial class ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅት ላይ ይገኛል። የእናንተን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ለመስራት እንዲያግዘን፣ መማር ምትፈልጓቸውን ሁለት courseሶች በ @cassopia01 በኩል መላክ ትችላላችሁ።
