cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Inspire አቡጊዳ ዳንስ ክሩ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
147
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Manew.. Music by nuhi & ahadu Challenge by @les_Asher nd @dxoya..This is lit 💫... 🙏 more ➕ video @lesAsher join nd share.
Show all...
4.25 MB
በአንድ ወቅት እና ባታ ሁሉም ሰው ምክር ለመጠየቅ የምሄዱበት አንድ ጥበበኛ ሰው ነበር ሰዎች ወደ እሱ በመሄድ ተመሳሳይ ችግር ላይ ያማርራሉ ። አንድ ቀን ጠቢቡ ሁሉንም ሰብስቦ ቀልድ ሲነግራቸው በሳቅ ወደቁ። ጠቢብ ሰው ትንሽ ጠብቆ ያንኑ ቀልድ ሲደግምላቸው ፈገግ ያሉት ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው።ለሶስተኛ ግዜ ቀልዱን ሲናገር ማንም አልሳቀም ጠቢብም ሰው እንዲህ አለ ፦በተመሳሳይ ቀልድ ላይ ደጋግማቹ የማትስቁ ከሆነ ለምን ስለ አንድ ችግር ደጋግማቹ ታለቅሳላቹ። ስለአንድ ነገር መጨነቅ መፋትሄ አይሆንም ግዜን ማባከን እንጂ ። ጠንካራ ሰዎች ችግርን ያስወግዳሉ ብልሆች ግን ችግሩ ዳግም እንዳይመጣ ያደርጋሉ 👊👊👊 ሰናይ ቀን ተመኘሁ 🙏🙏 @asegeramitarikoch
Show all...
#LESASHER 👑👑 @dancemoodd
Show all...
10.04 MB
Hello Hello Lock herr best power full dance performance fke (nuha) more other dance video join as👇👇👇👇 @abugida_dance school Telegram group contact me @dxoya
Show all...
6.10 MB
animation.gif.mp43.65 KB
ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ @Dr_Lia_Taddese @Dr_Lia_Taddese
Show all...
😂•═••• TIK TOK •••═•😁
Show all...
d73f148c0834687f6bf9662a250e04e4.mp44.05 MB
‼️‼️ስለ ሴቶች ይህን ያውቁ ኖሯል ?‼️ ↔️አንዳንድ ሴቶች አስመሳይ ናቸው በዚህ ግራ አይግባህ ተጠንቀቅ ↔️ ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ ቁመና ባላቸው ወንዶች ይሳባሉ ምንም ቆንጆ ባይሆንም ↔️ሴቶች ሲደነቁ ይወዳሉ እናም የሚያምረውን ክፍሉአን አድንቅላት ↔️ ሰቶች ንዴታቸውን በስርት ከገልፁልህ ይወዱሃል ↔️ ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሳያያቸው ያዩታል ↔️ ሴቶች ጥፍት የሚሉት ወንዶች የሆነ ነገር ከሴቶች ሲፈልጉ ነው ↔️ ሴቶች የሚወዱትን ወንድ ማታ ሁሌ ከመተኛታቸው በፊት ያስቡታል ምንም አንኩዋ ከሌላ ወንድ ጋር ቢዉሉም ↔️ሴቶች በወንድ ልጅ በቀላሉ በፍቅር ይያዛሉ ↔️ሴቶች የሚወዱት ወንድ ከሌላ ሴት ሲሆን ያብሰልስላቸዋል ↔️ሴቶች የሚወዱት ወንድ በአጠገባቸው ሲያልፍ ይደሰታሉ ↔️ሴቶች ሌላ ሰው ለመምሰል የሚሞክር ወንድን ይጠላሉ ↔️ሴት አንደወደድካት ታውቅባሃነች ነገር ግን ካልነገርካት አርግጠኛ አትሆንም ↔️ ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሲቀልድ ባያስቅም ምን አልባት ውሃ ፈላ ቢላት ት ስቃለች ↔️ ሴት ፍቅረኛህ ከወንድ ጉዋደኛህ ፍቅር አንዳይዛት ትጠነቀቃለች ↔️14 ሴት ስለ ውንድ ትጉአጉአለች ለምን ብትል ወንዶች ለሴቶች # непредсказуемы ናቸው ↔️ስለሷ ማወቅ ከፈለክ ጓደኛዋን ጠይቃት እሷ እራሱዋ የማታቀውን ሁላ ትነግርሃለች።
Show all...
Join 👉 [ @ ]😂😂 Bzu_werewerewere ❗️#share👇👇👇 @bzu_werewerewere
Show all...
2.35 MB
Join 👉 [ @Likee_Video_
Show all...
9.47 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.