cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማለፊያ - Malefia

#ማለፊያ ☞ ታሪኮች ☞ ግጥሞች ☞ ሀሳቦች ☞ የጉዞ ማስታዎሻዎች ☞ ተስፋዎች ሰው ከመኖር የሚያተርፈው አንድም #ተስፋን ነው! ሁለትም #የማለፊያ ጥበብን ነው። ለአስተያየት ና ሀሳብ @Adwa1888 [አምባዬ ጌታነህ] ለስራ ከፈለጋችሁ ደግሞ ታችኛውን ተጠቀሙ @Amba_opportunity

Show more
Advertising posts
5 570
Subscribers
-124 hours
-277 days
-21730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ውብ ህይዎት ክፍል -፩- (በአምባዬ ጌታነህ) አይኖቿ በምስራቅ ሰማይ በኩል ተራሮችን እየሰነጠቀች በውብ የፀዳል ብርሃኗ ምድሩን እያለበሰች የምትወጣውን ፀሐይ እየተመለከተች የዐይኖቿን ሽፋሽፍት በግራ እጇ እያበሰች ነጭ ቢጃማዋን እንደለበሰች በእርጋታ ግሬይ ቀለም ያለውን ስስ መጋረጃ እየገለጠች የበረንዳ መውጫ የበር በተን ነክታ ልትወጣ ስትል "ፀሐይ ወጣች እንዴ የኔ ዓለም "የሚል ድምፅ ወደ ኋላዋ አዞራት። ተመለከተቺው። ለዓመታት በፍቅር በተስፋ በደስታ በሰላም አብሯት የኖረው ባለቤቷ ነበር። "የኔ ባል ነቃህ እንዴ?" ወተት የሚመስሉ ጥርሶቿን እንደ ጠዋት ወጋገን በፍጥነት በፊቱ ላይ እያረበበች። "አዎ መጣሁ!" ብሏት ረጋ ብሎ ነጭ ቱታውን እየለበሰ ወደ በረንዳው ወጣ። እጅ ለእጅ ተያይዘው በተራራው አናት ላይ ከምትወጣው ፀሐይ አይኖቻቸውን አስግገው በፍቅር የጠዋቱን የተፈጥሮ ትዕይንት ይከታተሉ ጀመር። "ሕይዎት ግን ውብ ነች!" አለች የፈገግታ ብርሃኗን ለፀሐይዋ እያዋጣች! " ሁሉንም በትዕግስት ለማለፋችን፣ በፅናት ለመቆየታችን፣ ይህን ያየነውን ህይዎት ለመኖር በመቁረጣችን፣ ፈጣሪያችንን በማስቀደማችን ያገኘነው ሽልማት ነው። የህይዎታችን መሳጩ ታሪክ ይህ ነው ያየነው ጋር ለመድረሳችን ቀድመን ይህን መመልከታችን እኮ ነው። አብረን በህብረት ተደጋግፈን እንደ ወፎቹ ህብረ ዝማሬ በጋራ የዛሬያችንን የኑሮ መዝሙር እየዘመርን ይሄው አሁን አሳክተን ታሪካችን አደረግነው። አሁን ምሳሌነታችን በማሳካት ሆነ ልጆቻችን ይህንን ውብ ህይዎት እንዲኖሩ እኛ በደስታ ደረስን ፀናን፣ ከሁሉም ደግሞ በየቀኑ እርስ በእርስ የምንመጋገባቸው የቃል በረከቶች እንደ አለት ለህልማችን ሰሩን! " አለ ባሩክ! "ትክክል ብለሀል! የኔ ዓለም"አለችና ሐምራዊ በፍቅር ዐይኖቿን ከምስራቋ ፅሐይ መውጫ የተራራ አናት አንስታ የባለቤቷ ዐይኖች ላይ አሳረፈቻቸው። "ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ግን ይህ ሰው የኔ ባል ነው? እላለሁ ሁሌም አዲስ ቀን በነጋ ቁጥር እንደ አዲስ ያገኘውህ ነው የሚመስለኝ ሁሌም ሳይህ ልቤ ይመታል፣ ሁሌም ሳዳምጥህ ድምፅህ በጆሮዬ ልብ ይቀራል፣ ውበትህ ዐይኔ ላይ ይቀራል፣ ዘላለም ከአንተ ጋር አንድ ቀን ብቻ ይሆንብኛል። አንተ የምትለኝ ማንኛውም ቃል ያበረታኛል "አለች #ሐምራዊና #ባሩክ በፍቅራቸው ሰውን ሁሉ የሚያስተምሩ ለብዙ ባለትዳሮች መልካም የትዳር አረአያና መሪ የሆኑ የረጅም አመታት ባለትዳር ናቸው። ሁለቱም የራሳቸውን መሻቶችና ፍላጎት ያሳኩ ህልመኞችም ናቸው። @malefia @malefia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሰኔ ወር የስልጠና መረሀግብሮች
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.