cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማለፊያ - Malefia

እኛ ከዮቶር፦ ☞ የጥበብ ምሳሌን ☞ የአስተሳሰብ ውጤትን ☞ የፍልስፍና ዳራን ☞የአመራር ብቃትን ☞የአኗኗር ዘይቤን ተምረናል!!! ስለዚህ ሁላችንም የዮቶር ልጆች ነን ማለት ነው። ለአስተያየት ና ሀሳብ via creater @Adwa1888 [አምባዬ ጌታነህ] YouTube https://youtube.com/channel/UCTQKMrpvRybbd9C552bMVQQ

Show more
Advertising posts
5 753
Subscribers
-2324 hours
-1257 days
-19030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
ስቅለትና ማርያም ∞ [ አምባዬ ጌታነህ ] ∞
የፍቅር መግለጫ ሆኖ ሳለ ስስት ማስያዝ እንዴት ሆነ የመሳም ምልክት አልፋና ኦሜጋ ትሁት ሆኖ ታዛዥ ወደየትም የሚሄድ በበርባን ተተካ የዓለም ሁሉ ገዥ የዓለም ሁሉ መንገድ አርብ የስቃይ እለት ሌሎቹን ከሚያድን እስኪ ራሱን ያድን በሚል የሰው ስላቅ ሲገርፉት ሲመቱት ሚካኤል ገብርኤል ትዕግስታቸው እስኪያልቅ። ከዋክብት ሲረግፉ ጨረቃም ስትጠፋ ተፈትቶ ሰማይ ብርሃኗን አጥፍታ በጠራራ ሰአት ቀን ስትጨልም ፀሐይ ሁሉን ፈጥሮ ሳለ ለአዳም ድህነት ብሎ በፈጠረው ፍጡር ሲገረፍ ሲመታ ሌላው ይቅርና ድንግልም እናትም ያደረጋት ጌታ በወላድ አንጀቷ እንዴት ሆና ዋለች ማርያም አርብ ለታ! እንደ ልጅሽ ታዞ እንደ አምላክ አክብረሽ በፍቅር ያሳደግሺው ልጅሽን አምላክሽን መስቀል ላይ ስታይው ምን እያልሽ አለቀስሽ ምን አይነት ቃል ይሆን ከአፍሽ ያወጣሺው አንቺ መከረኛ የተሰደድሺለት ሲመቱት ሲወግሩት ራሱን በበትር ፊቱንም በጥፊ ስንት አመት ይፈጃል መራብ ማዘንሽን በለቅሶሽ ብትፅፊ?
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
እንደምን አደራችሁ! የአሸናፊነት ቀን ተመኘሁ!
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...