cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

DJ Key K Abel

😂Ethiopian written jokes😂 😂😂 Laugh all day 😂😂 to get me @bikiyam

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
190
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Profile Checker ✓

official Profile Checker Bot ®

በቴሌግራም አቅራቢያዎ ያለን ሰው መተዋወቅ እና ማውራት ቢችሉስ?? Join us 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽. https://t.me/bikiyopia_ent
Show all...
Bikiyopia ➪የተለያዩ ቀልዶች😂 ➩የTikTok Videoዎች ➱ለPp የሚሆኑ የፍቅር ፎቶዎች ➯የአማርኛ መፅሀፎች ➮የኢትዮጵያ ፊልሞች ➬የኢትዮጵያ አዳዲስ ዘፈኖች እና የመሳሰሉትን በዚህ ቻናል ታገኛላችሁ ➲የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ተጨማሪ ነገሮችን ማግኘት ትችላላችሁ። @Bikiyopia_bot for more info. https://t.me/Bikiyopia_Ent
Show all...
Bikiyopia

➪የተለያዩ ቀልዶች😂 ➩የTikTok Videoዎች ➱ለPp የሚሆኑ የፍቅር ፎቶዎች ➬የስልክ ጌሞችና Appዎች ➯የአማርኛ መፅሀፎች ➮የኢትዮጵያ ፊልሞች ➬አዳዲስ ዘፈኖች እና የመሳሰሉትን በዚህ ቻናል ታገኛላችሁ ➲የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ተጨማሪ ነገሮችን ማግኘት ትችላላችሁ። @Bikiyopia_bot for more info.

ሙስሊሙ ጀለስህ ጉልባን ሳጠራው ብቻህን ስትበላ ለረመዳን እንተያያለን😳😡 @C_GENERATION
Show all...
Follow Me on Tiktok
አንደኛ ዙር የፎቶ ውድድር Biki #code 15 ፎቶ ለመወዳደር @Erawee23 Channel @erawee
Show all...
Yes my parents don't like you but I'll still fight for you✌️ MY DEAR PHONE 📱😍 Join👉 @kihl1st
Show all...
😂😍🙄ድሮ ድሮ ልጅ እያላችሁ ትምህርት ቤት 🏢🏢😍👍🙄 ፍቅር ወይስ ገንዘብ ይሻላል ብላችሁ ክፍል ውስጥ የተከራከራችሁ እሳት እና ውሀ የሚል ግጥም ክላስ ውስጥ ያነበባችሁ ሽንት ቤት ለመሄድ ብላክ ቦርድ ያጠፋችሁ ደብተር ረሳሁ ስትሉ "ምሳህን ግን አረሳህም" የተባላችሁ አሪፍ ምግብ አምጥታችሁ አስተማሪ እያስተማረ ምሳችሁን የበላችሁ የአሮጊት ፈስ ክላስ ውስጥ አርጋችሁ ፔሬድ የቀጣችሁ ለመጎበዝ ብላችሁ ግንባራችሁን የፈገፈጋችሁ መስታዎት ባለው መቅረጫ ሰው ላይ ያበራችሁ ከሰው ጋር ለመደባደብ ነገ ቆዳ ጫማ አርጌ ብላቹ ቀጠሮ የያዛችሁ በ English for ethiopia መፅሀፍ ኢንጊሊዘኛ የተማራችሁ 😍 ከክላስ ጎበዙ ወይም ረጅሙ ልጅ የክፍላችሁ አለቃ የነበረ የደብተረ መሀል ሉክ ቀዳችሁ መርከብ,እሽክርክሪት,ጀት የሰራችሁ (ሀምሳ ሉኩን ደብተር 16 ሉክ ያረጋችሁት) በእስኪርቢቶ እጃችሁ ላይ Tattoo የተሰራችሁ የአፍሪካ ካርታ መፅሀፍ አስደግፋችሁ ደብተር ላይ የሳላችሁ ፈተና ስትሰጡ ከመጥፎው ውጤት ወደ ጥሩው ደርድራችሁ ለቤተሰብ ያሳያችሁ አዲስ ጫማ ገዝታችሁ ለመመረቅ ተብሎ ጫማችሁ የተረገጠ የቤት ስራ ስላርሰራችሁ ደብተር አላመጣሁም ያላችሁ አካባቢ ሳይንስ ስለ Reproduction በመማራችሁ ትልቅ የሆናችሁ የመሰላችሁ እዛ Chapter ጋር እስክትደርሱ የጎጎችሁ 😂 General science ላይ በደምብ የሰማችሁት ቃል Mitochondria is the power house of the Cell የሆነ አስተማሪ ገብቶ እንደምን አደራቹ ሲል "ደ ህ ና እ ግ ዚ ያ ብ ሄ ር ይ መ ስ ገ ን ያላችሁ" (አሁን አይሉም አሉ 😥) "ነው ወይ ልንለያይ" ብላችሁ አመቱ ማለቂያ ላይ የዘመራችሁ ሼር አርጉ ካላችሁ😊😂😂 @Dancersandfans @Dancersandfans_gp
Show all...
ዛሬ ሱቅ ሔጄ አንድ እንጀራ 10 ብር ሲሉኝ... . ምነው ጀሶውን ከቱርክ ነው ያስመጣነው አላችሁ☹ ✤Join @abc_vine
Show all...
አንድ ሆቴል🏠 ውስጥ ነኝ .. አጠገቤ ያለው ሰውዬ ጎመን በስጋ አዞ ሲመጣለት ስጋውን አቀርቅሮ ሲፈልግ ባህርዛፍ የሚታጠን ነው የሚመስለው።😐 : Join us ✤Join @abc_vine ✤Join @abc_vine
Show all...