en
Feedback
Ethio satellite technology

Ethio satellite technology

Open in Telegram

✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR

Show more
Ethiopia3 878The category is not specified
6 882
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+20930 days
Posts Archive
ዛሬ እለተ ቅዳሜ 18-04-2012አ.ም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ በአል ሰሞን የ BOXING DAY ጨዋታዎች መካከል በቤትዎ ያለምንም ክፍያ በነፃ በቀጥታ መመልከት የሚችሉቧቸውን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 🏆 ENGLISH PREMIER LEGUE 🏆 👊 BOXING DAYS 👊 🖥 VERZESH TV / VERZESH TV FARSI 🛰 YAHSAT 52E 📟 12475 H 27500 ⌚️4:45 ⚽️ በርንሌ🆚 ማን ዩናይትድ 🖥 TRT SPORT 🛰 EUTELSAT 7A 📟 10804 V 30000 ⌚️12:00 ⚽️ ሳውዝሀምፕተን 🆚 ክ.ፓላስ ⌚️2:30 ⚽️ ኖርዊች 🆚 ቶተንሀም @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬

በያህሳት 52east ሰሞኑን ከገቡት አዳዲስ ቻናሎች አንዱ የሆነው VERZESH TV ጋር አንድ ላይ የገባው XO TV HD የዛሬ ምሽት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ BOXING DAY ሁለት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አስታውቀዋል። @ETHIOSATTECH 🖥 XO TV HD 🛰 YAHSAT 52E 📟 12745 H 27500 ⌚️2:30 ⚽️ ማን ዩናይትድ 🆚 ኒውካስትል ⌚️5:00 ⚽️ ሌስተር 🆚 ሊቨርፑል @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ በአል ሰሞን የ BOXING DAY ጨዋታዎች ዛሬ እለተ ሀሙስ በሚከናወኑ ጨዋታዎች ይጀምራሉ። ይህን ተጠባቂ ሳምንት በቤትዎ ያለምንም ክፍያ በነፃ በቀጥታ መመልከት የሚችሉቧቸውን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 🏆 ENGLISH PREMIER LEGUE 🏆 👊 BOXING DAYS 👊 🖥 VERZESH TV / VERZESH TV FARSI 🛰 YAHSAT 52E 📟 12475 H 27500 ⌚️9:00 ⚽️ ቶተንሀም 🆚 ብራይተን ⌚️12:00 ⚽️ ቼልሲ 🆚 ሳውዝሀምፕተን ⌚️2:30 ⚽️ ማን ዩናይትድ 🆚 ኒውካስትል ⌚️5:00 ⚽️ ሌስተር 🆚 ሊቨርፑል 🖥 TRT SPORT 🖥 🛰 EUTELSAT 7A 📟 10804 V 30000 ⌚️12:00 ⚽️ቦርንማውዝ 🆚 አርሰናል @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬

የዛሬውን የ ጣሊያን ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ በቤትዎ በሁሉም ሪሴቨሮች በነፃ በናይልሳት እንዲሁም ያህሳት በቀጥታ የሚከታተሉበትን አመራጭ ይዘን ቀርበናል ። 🏆 ITALY SUPER CUP FINAL 🏆 ⌚️1:45 ⚽️ JUVENTUS 🆚 LAZIO 🖥 KSA SPORT 1/1HD 3/3HD 🛰 NILE SAT 📟 12149H/12284V 27500 🛰 YAHSAT 52EAST 📟 11823/11747 H 27500 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 📟 11785 H 2750P 🖥 XO TV 🛰 YAHSAT 📟 12475 H 27500 @ETHIOSATTECH

ሰሞኑን በያህ ሳት በገባው VERZESH TV/VERZESH TV FARSI ዛሬ እለተ ቅዳሜ ታህሳስ-11-2012 አ.ም ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎችን የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብር ይዘንላቹ ቀርበናል። @ETHIOSATECH 🖥 VERZESH TV / VERZESH TV FARSI 🛰 YAHSAT 52E 📟 12475 H 27500 ⌚️9:30 ⚽️ ኤቨርተን 🆚 አርሰናል ⌚️12:00 ⚽️ ባርሴሎና 🆚 ዲ.አላቬዝ ⌚️2:30 ⚽️ ማን ሲቲ 🆚 ሌስተር እንዲሁም የ ሪስሊንግ ቦክሲንግ ራግቢ ጨዋታዎች ለሚመቻቹ ዛሬ ከሚካሄዱት መርሀ ግብሮች ላይ ያገኛሉ። @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬

ዛሬ እለተ ቅዳሜ ታህሳስ-11-2012 አ.ም ከሚደረጉ የተለያዩ የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎችን በነፃ ያለምንም ወርሀዊም ሆነ አመታዊ ክፍያ በ HD ጥራት በቀጥታ በቤትዎ የሚከታተሉበትን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። 🛰 ያህ ሳት (YAHSAT1A 52E) በሚገኙ FULL HD ጥራት ያላቸው የ ስፖርት ቻናሎች መርሀ ግብር ይዘን ቀርበናል። #SHARE #SHARE #SHARE #SHARE @ETHIOSATTECH 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🖥 TV VARZISH 🔑 0103 ABAF CD20 1603 🖥 FOOTBALL HD 🔑 1234 0046 ABCD 0078 @ETHIOSATTECH 🖥FOOTBALL HD 🖥 ⌚️9:00 ⚽️ማሎርካ 🆚 ሲቪያ ⌚️ 2:30 ምሽት ⚽️ ሊቨርፑል 🆚 ፍላሚንጎ ⌚️12:00 ⚽️ ባርሴሎና 🆚 ዲ.አላቬዝ @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬

👍 UPDATE 🖥 MK SPORT 🛰 YAHSAT 52east 📟 11843 V 27500 @ETHIOSATTECH ይህ ቻናል ከ BEIN SPORT በመውሰድ ነው የሚያስተላልፈው ህጋዊነቱ ስለማያስተማምን የዚህን ቻናል ፎቶ በማህበራዊ ድህረ ገፅ መቀባበል ለሁላችንም ስንል ብናቆም የተሻለ ነው።

NEWUPDATE አዲስ የ ስፖርት ቻናል 🖥 VARZESH TV FARSI 🛰 YAHSAT 52E 📟 12475 H 27500 👌 ይህ ቻናል TV VARZISH/FOOTBALL HD ለምትጠቀሙ አማራጭ የስፖርት ቻናል ነው። በሪሞታቹ ከላይ ያለውን ፍሪክዌንሲ ሞልታቹ SEARCH አድርጉ። አሪፍ ኳሊቲ የተሰራ መሆን አለበት ወደ አዲስ አበባ እና አካባቢዋ በይበልጥ ከ ሰዐት በኋላ ኳሊቲው ይጨምራል። @ETHIOSATTECH SHARE SHARE SHARE

የቀጠለ..... ክፍል 2 @ETHIOSATTECH የመጀመርያዎቹ ሳተላይቶች ================== የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ከሚኖርባት ዓለም ውጪ ስላለው አፅናፍ የማወቅ ጉጉቱ ምን ያህል ከፍተኛ እንደነበር በተለያዩ ዘመናት ያሰፈራቸው መዛግብት ያስረዳሉ። ነገር ግን ይህ የጠለቀ ህዋን የማሰስ ህልሙ ለመጀመርያ ግዜ እውን ሊሆን የቻለው በ20ኛው መቶ ክፍለዘመን አጋማሽ ላይ ነበር። በግዜውም የመጀመርያዋን ሰው ሰራሽ ሳተላይት ወደህዋ በማምጠቅ ቀዳሚ የነበረችዋ ሀገር ሩስያ ናት። ሳተላይቷም "ስፑትኒክ 1" ትባላለች። በጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ኦክቶበር 4 ቀን 1957 ዓ.ም ወደህዋ የመጠቀችው ስፑትኒክ1 ..83.6ኪ.ግ የምትመዝን የነበር ሲሆን ምድራችንን 1 ግዜ ዞራ ለመጨረስ 96 ደቂቃዎች ይፈጅባት ነበር። የመጀመርያውን የህዋ ላይ የራድዮ ሞገድ ማሰራጫ መሳርያ በውስጧ ይዛ ወደህዋ የመጠቀችው ስፑትኒክ 1 እስከ ጃንዋሪ 4 ቀን 1958 ዓ.ም ድረስ ከ 3 ወራት ያነሰ የህዋ ላይ ቆይታዋን አገባዳ ወደምድራችን የአየር ክልል ውስጥ ገብታ ልትሰባበር ችላለች። ከስፑትኒክ 1 በኋላ ሩስያ ያመጠቀቻት ሰው ሰራሽ ሳተላይት ስፑትኒክ 2 ስትሆን ይህም የሆነው ስፑትኒክ 1 በመጠቀች በቀጣዩ ወር ኖቬምበር ላይ ነበር። በውስጧም በአግባቡ በሳይንቲስቶች የሰለጠነች "ላይካ" የተሰኘች ውሻን ይዛ ነበር የሄደችው። ይህ ከሆነ በስድስተኛ ወሩም ሩስያ ቀጣዩዋን ስፑትኒክ 3 የተሰኘች ሰው ሰራሽ ሳተላይት ወደህዋ በማምጠቅ በግዜው በህዋ ሳይንስ ምርምር ፈር ቀዳጅ እና መሪ ሆና ነበር። በዝሁ ረገድ ተቀናቃኝ የሆነችው አሜሪካ ለሀገሪቱ የመጀመርያ የሆነችውን ሰው ሰራሽ ሳተላይት ወደህዋ ያመጠቀችው በጃንዋሪ 31 ቀን 1959 ዓ.ም ሲሆን ሳተላይቷም "ኤክስፕሎለር 1" ትባላለች። ከዚያን ግዜ አንስቶ የረቀቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ህዋን በማሰሱ ተግባር ላይ በልጦ ለመገኘት በሁለቱ ሀያላን ሀገራት መካከል እልህ አስጨራሽ ፉክክሮች ተደርገዋል። . በእሁኑ ሰአት ምድራችንን እየዞሩ የሚገኙ የመቶ ሀገራት ንብረት የሆኑ 4987 ሰው ሰራሽ ሳተላይቶች አሉ። እነዚህ ሳተላይቶች ከምድር የሚዞሩበት ርቀት የሁሉም የተለያየ በመሆኑ አንዳቸው ከሌላቸው በፍፁም ሊጋጩ አይችሉም። ከነዚህ ሳተላይቶች ውስጥ አብዛኞቹ የአሜሪካ ንብረት ሲሆኑ ቀጣዩን ብቁ ቁጥር የምትይዘው ቻይና ናት። ሀገራችንም አትዮጵያ በመጪው ታህሳስ 10 ለሀገሪቱም ሆነ ለምሥራቅ አፍሪካ የመጀመርያ የሆነውን ET-RSS1 የተሰኘች የሪሞት ሴንሲንግ ሰው ሰራሽ ሳተላይት ታመጥቃለች። . ሪሞት ሴንሲንግ ስለ አንድ አካል ከርቀት ሆኖ መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው። ከዚያ አካል ጋር ንክኪ ሳይደረግ እና ናሙና ሳይወሰድ የተለያዩ የሞገድ አይነቶችን በመጠቀም ብቻ ስለዚያ አካል በቂ መረጃ መሰብሰብ የሚያስችል የቴክኖሎጂ ውጤትን ሪሞት ሴንሲንግ እንለዋለን። ሀገራችን የምታመጥቃት ET-RSS1 ሳተላይት ይህ ቴክኖሎጂ የተገጠመላት ሲሆን በአጠቃላይ የተጣራ ክብደቷ 70ኪ.ግ ይመዝናል። ሳተላይቷ ላይ ለተገጠሙት ሳይንሳዊ መሳርየዎች የሀይል ቋት ሆኖ የሚያገለግል ባትሪ የተገጠመላት ሲሆን በተጨማሪም 2 የፀሀይ ጨረርን ለመሰብሰብ የሚያገለግሉ ክንፎች (Solar panels) ተገጥመውላታል። . ሳተላይቷ የተሰራችው የቻይና ስፔስ ቴክኖሎጂ አካዳሚ(CAST) ውስጥ ሲሆን የሳተላይቷ ንድፍ ላይ ከጥንስሱ አንስቶ እስከመጨረሻው ሂደት ድረስ ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች ትልቁን ድርሻ አበርክተዋል። ሳተላይቷ ወደህዋ መጥቃ ምህዋር ውስጥ እስክትገባ የሚኖራትን አረር(projectile) እና ከዚያ በኋላ በሚከተሉት ሂደቶች የሚኖሩትን የመረጃ ልውውጦች ለመቆጣጠር የሚያስችል ጣቢያ በእንጦጦ በሚገኘው የኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ምርምር ማእክል ውስጥ ተቋቁሞ የሳተላይቷን ወደህዋ መምጠቅ ብቻ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። . ሳተላይቷ ከላይ የጠቀስናቸውን ዘርፍ ብዙ ፋይዳዎች የምታበረክት ሲሆን በይበልጡኑ ግን የአየር ንብረት ምልከታ ላይ በማተኮር ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብን አስቀድሞ በመተንበይ ፤ የጤፍ እና ቡና ምርትን በማዘመን ላይ እና የአፈር ጥናት ላይ በማተኮር የሀገሪቱን በግብርና ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ታቀላጥፋለች ተብሎ ይታሰባል። በተጨማሪም ሀገሪቱ ለሳተላት ኪራይ የምታወጣውን በርከት ያለ ገንዘብም በመቀነስ የውጭ ምንዛሬን ታስቀራለች ተብሎ ይታሰባል። . ET-RSS1 ሳተላይት በመጪው ታህሳስ 10 ቀን ከማለዳው 12:21 ላይ ቻይና ከሚገኘው ማስወንጨፊያ ማእከል የምትመጥቅ ሲሆን ሙሉ ክንውኑም በሀገራችን በሚገኙ ሁሉም የቴሌቪዥን ቻናሎች በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል። @ETHIOSATTECH የመረጃ ምንጭ:ኢትዮ አስትሮኖሚ

ክፍል አንድ1 ሳተላይቶች(Satellites) . ሳተላይቶች ምንድን ናቸው? ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ህዋ ስለምትመጥቀው ሳተላይታችንስ ምን ያህል እናውቃለን?. . ሳተላይት ምንድነው?. ሳተላይት ማለት በአጭሩ አንድን የህዋ አካል በምህዋር የሚዞር የተፈጥሮ አልያም ሰው-ሰራሽ አካል ማለት ነው። የተፈጥሮ ሳተላይት ከምንላቸው ውስጥ ፕላኔቶች እና ጨረቃዎቻቸው ይጠቀሳሉ። ለምሳሌ.. ጨረቃችን ምድራችንን በምህዋር የምትዞር በመሆኗ ብቻ "የተፈጥሮ ሳተላይት" ሲያሰኛት ምድራችንም በአንፃሩ ፀሀይን በምህዋር በመዞሯ ምክንያት የተፈጥሮ ሳተላይትን መስፈርት ታሟላለች። . የተፈጥሮ ሳተላይቶች የዙሪት ዑደታቸውን ጠብቆ የሚይዝላቸው የሚዞሩት አካል የስበት ሀይል ነው። ይህ የስበት ሀይል የሳተላይቶቹን መጠነ ቁስ እና አጠቃላይ ውቅር በተዘዋዋሪም ይወስናል። እኛ ያለንበትን ስርዓተ-ፀሐይ(Solar System) እንደ አብነት ብናነሳ በፀሀይ የስበት ሀይል ትልቅ ተፅእኖ ውስጥ ውስጥ ሆነው በቅርበት የሚዞሩት እነ ፕላኔት ሜርኩሪ እና ቬኑስ በመጠናቸው አነስ ያሉ፤ አለታማ የሆኑ እና አየር ንብረታቸውም በብዛት ሰልፈር እና የካርቦን ዳይ ኦክሳይድ ጋዞችን ያካተተ ሲሆን ከፀሀይ ራቅ ብለው የሚዞሩት እነ ፕላኔት ሳተርን፣ ዩራኑስ እና ኔፕቱን ደግሞ በተቃራኒው እምብዛም ጠጣር አካል የሌላቸው፤ በመጠናቸው ግዙፍ እና በውቅርም ከሀይድሮጅን እና ሂልየም ጋዞች የተዋቀሩ ናቸው። ከዚህ መረዳት የምንችለው የግዙፍ አካላት የስበት ሀይል በዙርያቸው የሚዞሩት የተፈጥሮ ሳተላይቶች ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ነው። . ሰው ሰራሽ ሳተላይቶች (Artificial Satellites) በአንፃሩ በሰው ልጆች ተሰርተው፤ ወደህዋ ተልከው እና በምህዋር እንዲዞሩ ተደርገው የተለያዩ ሳይንሳዊ መረጃዎችን ወደምድር መልሰው የሚልኩ አካላት ናቸው። በህዋ ላይ ከሚሰፍሩ እንደነ ሀብል እና ኬፕለር ካሉት ቴሌስኮፖች አንስቶ እስከ አለም አቀፉ የህዋ ማእከል (International space station) የሚደርሱት ግዙፍ የህዋ ላይ ተቋማት በሰው ሰራሽ ሳተላይት ዘርፍ ይመደባሉ።. . ሰው ሰራሽ ሳተላይቶች ለምን ይጠቅሙናል? . ሰው ሰራሽ ሳተላይቶች ከሚሰጡት ዘርፈ-ብዙ ፋይዳ ውስጥ. 1.አለም አቀፍ የግንኘነት አውታር ለመፍጠር 2.የአየር ንብረት ጥናት ለማካሄድ(ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብል ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት አስቀድሞ ለመተንበይ እና ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ) 3. ከግብርና ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጥናቶች(የአፈር እርጥባማነት እና ተስማሚነት ጥናት ለማካሄድ) 4. የስነ እለት ጥናቶችን ለማካሄድ 5. የሚሊተሪ ስራዎችን ማዘመን 6. ከምድራችን ውጭ ስላሉ የህዋ አካላት ያለንን የእውቀት አድማስ ማስፋት ወ.ዘ.ተ... . ሰው ሰራሽ ሳተላይቶች ከምንድን ነው የተዋቀሩት? ------------------------------------------------- አርቲፊሻል ሳተላይቶች የተለያየ መጠን እና አገልግሎት ያላቸው ቢሆንም ሁሉንም ግን አንድ የሚያደርጋቸው መረጃ መቀበያ እና መላኪያ ሆኖ የሚያገለግል አንቴና እና የሀይል ምንጭ የሆነ ባትሪ ወይንም የፀሀይ ጨረር መሰብሰቢያ ክንፍ ይኖራቸዋል። ከዚያ በተጓዳኝ ታልመው ለተላኩበት አላማ ምስፈፅሚያ የሚሆኑ የራሳቸው ሳይንሳዊ መሳርያዎች በውስጣቸው ይይዛሉ። . እንዴት ነው ምድራችንን የሚዞሩት? . አርቲፊሻል ሳተላይቶች ከምድር እንዲወነጨፉ ከፍተኛ የሆነ የግፊት ሀይል ያስፈልጋቸዋል። ይህ የግፊት ሀይል ደግሞ የሚከወነው ሳተላይቶቹ ስር በሚገጠሙ ግዙፍ አስወንጫፊ ሮኬቶች ነው። እነዚህ ሮኬቶች ሳተላይቶቹን አስወንጭፈው ወደ ህዋ ወስደው ምህዋር ላይ ካስገቧቸው በኋላ ተገንጥለው ወደ ውቅያኖሶች ውስጥ ይወድቃሉ። አንድ ሳተላይት ወደ ህዋ ገባ የምንለው ከባህር ጠለል በላይ 100 ኪ.ሜ ያህል ርቆ የሚገኘውን የካርማን ምናባዊ መስመርን አልፎ ሲሄድ ሲሆን ምህዋር ውስጥ ገባ የምንለው ደግሞ ከምድር የተወነጨፈበት ፍጥነት ከምድር የስበት ሀይል ጋር መመጣጠን ሲችል ነው። ይህ ምጥጥን ትንሽ ከተጓደለ ሳተላይቱ ምድርን ከመዞር ይልቅ ተመልሶ ወደምድር አየርክልል ዘልቆ ይገባል። ሰው ሰራሽ ሳተላይቶች ምድርን በሚዞሩበት መንገድ በ2 ይከፈላሉ። የመጀመርያዎቹ አይነቶች ምድር-አይለወጤ(Geo Stationary) ይባላሉ። እነዚህ የሳተላይት አይነቶች ምድርን የሚዞሩበት ፍጥነት ምድር በራሷ ዛቢያ ከምትሽከረከርበት ፍጥነት ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ምክንያት ሳተላይቶቹ በህዋ ውስጥ አንድ ውስን ቦታ ላይ የቆሙ እንጂ ምድርን የሚዞሩ አይመስልም። ምድር-አይለወጤ ሳተላይቶች የምድርን ወገብ ታከው ክምእራብ ወደምስራቅ አቅጣጫ ይዞራሉ(ምድራችንም በዚሁ መልክ ነው በራሷ ዛቢያ የምትሽከረከረው)። ሌላኛዎቹ የሳተላይት አይነቶች ዋልታ ዟሪ(Polar Orbiting) ይባላሉ። እነዚህኛዎቹ ሳተላይቶች ከስማቸው እንደምንረዳው ምድራችንን የሚዞሯት ከላይ ወደታች(ከሰሜን ዋልታ ወደ ደቡብ ዋልታ) ነው። በዚህም ምክንያት የምድርን ሙሉ ገፅታ በአግባቡ ለማጥናት ተመራጭ የሳተላይት አይነቶች ናቸው። ይቀጥላል........ @ETHIOSATTECH

በጥያቄያቹ መሰረት ስለ ሳተላይቶች ያገኘነውን መረጃ ይዘን ቀርበናል ለወዳጆቻቹ SHARE ማድረጎን አይርሱ @ETHIOSATTECH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👌 LIVE NOW 🏆 EL CLASSICO DERBY 🏆 ⚽️ ባርሴሎና 🆚 ሪ.ማድሪድ 🖥 TV VARZISH 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 0103 ABAF CD20 1603 🖥 AREZO HD 🔑 A9F8 E788 B1C2 D346 🖥 HEWAD TV 🖥 AFGHANISTAN TV 🛰 YAHSAT 52EAST 📟 12015 H 27500 @ETHIOSATTECH

ዛሬ እለተ ረቡዕ ምሽት የሚካሄዱ የ ክለቦች አለም ዋንጫ ፣ ካራባዎ ዋንጫ እና ኮፓ ዴላሬ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በቤትዎ መሸብኝ ሳይሉ ያለምንም ወርሀዊም ሆነ አመታዊ ክፍያ በነፃ በ HD የምስል ጥራት እንዲታደሙ የሚከተሉትን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 📆 ረቡዕ 🖥 TV VARZISH 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 0103 ABAF CD20 1603 🏆 EL CLASSICO DERBY 🏆 ⌚️ 5:00ማታ ⚽️ ባርሴሎና 🆚 ሪ.ማድሪድ @ETHIOSATTECH 🖥 FOOTBALL HD 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🏆 CLUB WORLD CUP🏆 ⌚️ 2:30ማታ ⚽️ ሞንቴሬ 🆚 ሊቨርፑል 🏆 EFL/CARABAO CUP 🏆 ⌚️ 4:45ማታ ⚽️ ኤቨርተን 🆚 ሌስተር @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬ ▬

LIVE NOW 🏆 CARABAO CUP 🏆 ⚽️ አስቶን ቪላ 🆚 ሊቨርፑል 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 @ETHIOSATTECH

ሰላም የ@ETHUISATTECH ቤተሰቦች ብዙዎቻቹ ከ TV VARZISH እና FOOTBALL HD የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቀጥታ የሳተላይት ስርጭት ማቆም ምክንያት ሌሎች አማራጮች እንዳሉ በስልክም በመልዕክትም ስትጠይቁኝ በተናጠል ለመመለስ ሞክሬያለው ነገር ግን ጥያቄዎቹ እየበዙ ስለመጡ አጠቃላይ ቀመጡት ጥያቄዎች መሰረት መረጃዎችን ለመስጠት እሞክራለው ። ➊ TV VARZISH የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወደ ማሳየት አይመለስም ወይ? ብዙ መረጃዎችን ለማጣራት በሞከርኩት መሰረት እስካሁን ከ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ከሚያስተዳድረው FAው ጋር የነበረው አለመስማማት አልተፈታም በዚህም ምክንያት ጨዋቲዎቹን በ አንቴና ስርጭት ብቻ እየተላለፉ ይገኛሉ። ነገር ግን ስምምነት ላይ በመድረስ ማስተላለፍ እንደሚችሉ እየገለፁ ቢሆንም ግን ማረጋገጫ ማግኘት አልተቻለም ። ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን መታገስ ተገቢ ነው እላለሁ። 👉 አማራጮች ➊ TRT SPOR በሳምንት ሁለት ሶስት የ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ብቻ የሚያስተላልፍ ሲሆን የትልልቅ ክለባትን ጨዋታዎችን ላናገኝ እንችላለን እይደ አማራጭ በማንኛውም HD ሪሴቨር እንዲሁም ከ 90CM ሰሀይ ጀምሮ ከ ናይል ጋርዐያለተጨማሪ ሰሀን ማሰራትና መጠቀም ይቻላል ማስታወሻ: ስለዚህ ቻናል ዝርዝር በቅርቡ ካዘጋጀነው መረጃዎች ውስጥ ታገኛላቹ። ➋ YES SPORT ይህ የ መዝናኛ እና ስፖርት ቻናሎች PACKAGE እስራኤል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን እንደ DSTV BEIN በካርድ እና በራሱ ሪሴቨር የሚሰራ ነው። ቢሆንም ግን አንዳንድ የተለያዩ በካርድ የሚሰሩ ቻናሎችን የሚሰብሩ ባለሙያዎች እና የ ሪሴቨር አምራች ካምፓኒዎች በጋራ በመሆን ይህን ቻናል በመስበር ለደንበኞቻቸው እንዲጠቀሙ ያደርጋሉ። ይህን ቻናል ለማግኘት ሁለት ነገሮች መሟላት አለባቸኽ 1, ሪሴቨራችን ይህን ቻናል መክፈት የሚችል ሰርቨር የተጫነበት መሆን አለበት ከእነዚህም መካከል ከሀገር ውስ በብዛት የሚገኙ ሪሴቨሮች LIFESTAR 6060,8080,9090 LEG N24PRO,H14,N24PLUS ወይም 2 CCCAM አካውንት ይህ በማንኛውም HD ሪሴቨሮች ለመጠቀም የሚረዳ ሪሴቨራችንን ከ ሰርበሮች ጋር የሚያገናኝ ACCOUNT ነው ይህ እን ኪራይ የ ወር ,6ወር ,አመት የመሳሰሉት ጊዜያትን ለመጠቀም የሚገዛ ነው 3 INTERNET CONNECTION ሪሴቨራችን ቻናሉን ከሚከፍቱት ሰርቨሮች ጋር ለማገናኘት ኢንተርኔት ያስፈልጋል ሪሴቨራችንን ኢይተርኔት እንድታገኝ ደግሞ WIFI አንቴና የምትባል FLASH ላይ የምትሰካ መሳርያ ያስፈልጋል 4, WIFI ወይም ከስልካችን ኢንተርኔት በ HOTSPOT መልቀቅ እዚህ ላይ መክፈቻ ቁልፎችን ከ ሰርቨሩ ለመቀበል ብቻ ስለሆነ ብዙ ካርድ አይበላም ሌላው ቻናሉን ማሰራት ሲሆን ይህም ከ 90CM ጀምሮ ከ ናይልሳት ጋር LNB በመጨመር መስራት ይቻላል። ➌ IRIB VARZISH ይሄ የኢራን የስፖርት ቻናል ሲሆን በፊት ላይ አረብሳት ላይ የነበረ የተወሰነ ጊዜያት ተጠቅመንበት የጠፋ ነው አሁን ላይ በከፊል የኢትዮጵያ ክፍሎች ሽፋን ባለው INTELSAT39 62EAST ላይ መጥቷል ይህ ቻናል እንደ ቫርዝሽ ሲሆን የሁሉንም ሊግ ጨዋታዎች በሁለት ቻናሎች ያሳያል። ይህን ለመጠቀም በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የምትገኙ እንደ ደሴ መቀሌ ,ምስራቅ ትግራይ,አፋር,ድሬዳዋ ሀረር,ጅጅጋ እና በነዚህ ቅርብ ርቀት የምትገኙ ከ 90CM ጀምሮ መስራት ትችላላቹ። መሀካከለኛ ኢትዮጵያ የምትገኙ አዲስ አበባን ጨምሮ በ 180CM እና ጥሩ የሆነ LNB ለምሳሌ STRONG እና PRIME FOCUS LNBዎች ይገባል። ደቡብ እና ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚቻል አይመስልም ወይም 240CM እና ከዛ በላይ ሰሀን ግድ ሊል ነው ➍ SYRIA SPORT ይሄ በማንኛውም ሪሴቨሮች የሚገባ ሲሆን ሐሀል ላይ የመቆራረጥ ነገር ቢኖረውም አንድ አማራጭ ነው። ሀሳብ ,ጥያቄ አስተያየታቹን በ FACEBOOK እና TELEGRAM ላይ አስቀምጡ:: ለሁሉም መረጃው እንዲደርስ SHARE/FORWARD ማድረግዎን አይርሱ! @ETHIOSATTECH

ዛሬ እለተ ሀሙስ ምሽት የሚካሄዱ የ አውሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን በቤትዎ መሸብኝ ሳይሉ ያለምንም ወርሀዊም ሆነ አመታዊ ክፍያ በነፃ በ HD የምስል ጥራት እንዲታደሙ የሚከተሉትን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 📆 ሀሙስ 🏆 UEFA EUROPA LEGUE 🏆 🖥 TV VARZISH 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 0103 ABAF CD20 1603 ⌚️ 2:55 ⚽️ ሄታፌ 🆚 ክሮስኖዳር ⌚️ 5:00 ⚽️ ቦ.ሞንቼግላድባ 🆚 ኢስታንቡለሰ @ETHIOSATTECH 🖥 FOOTBALL HD 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 ⌚️ 2:55 ⚽️ ስታንዳርድ ዴሌግ 🆚 አርሰናል ⌚️ 5:00 ⚽️ ግ.ሬንጀርስ 🆚 ያንግ ቦይስ @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬ ▬

ዛሬ እለተ ረቡዕ ምሽት የሚካሄዱ የ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ጨዋታዎችን በቤትዎ መሸብኝ ሳይሉ ያለምንም ወርሀዊም ሆነ አመታዊ ክፍያ በነፃ በ HD የምስል ጥራት እንዲታደሙ የሚከተሉትን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 📆 ረቡዕ 🏆 UEFA CHAMPIONS LEGUE 🏆 🖥 TV VARZISH 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 0103 ABAF CD20 1603 ⌚️ 2:55 ⚽️ ሻካታር ዶኔስክ 🆚 አትላንታ ⌚️ 5:00 ⚽️ ባ.ሙኒክ 🆚 ቶተንሀም @ETHIOSATTECH 🖥 FOOTBALL HD 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 ⌚️ 2:55 ⚽️ ዳይናሞ ዛግሬቭ 🆚 ማን ሲቲ ⌚️ 5:00 ⚽️ ባ.ሊቨርኩሰን 🆚 ጁቬንቱስ @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬ ▬

ዛሬ እለተ ማክሰኞ ምሽት የሚካሄዱ የ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ጨዋታዎችን በቤትዎ መሸብኝ ሳይሉ ያለምንም ወርሀዊም ሆነ አመታዊ ክፍያ በነፃ በ HD የምስል ጥራት እንዲታደሙ የሚከተሉትን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 📆 ማክሰኞ 🏆 UEFA CHAMPIONS LEGUE 🏆 🖥 TV VARZISH 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 0103 ABAF CD20 1603 ⌚️ 2:55 ⚽️ ሳልዝበርግ 🆚 ሊቨርፑል ⌚️ 5:00 ⚽️ ኢንተር ሚላን 🆚 ባርሴሎና @ETHIOSATTECH 🖥 FOOTBALL HD 🖥 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 ⌚️ 2:55 ⚽️ ናፖሊ 🆚 ጀንክ ⌚️5:00 ⚽️ ሊዮን🆚 ሌፕዚንግ @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬ ▬

ዛሬ አመሻሽ ላይ በወጡ መረጃዎች የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስተዳደር ጋር (PFA) ጋር በተፈጠረ አለመስማማት በሳተላይት የሚሰራጩ ቀጥታ የ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የማቆም ውሳኔ ላይ እንደገቡ ገልፀዋል ለዚህም ምክንያቱ FAው ጨዋታዎችን በቀላሉ በሚሰበር ደካማ CODING ( BISS ENCRYPTION ) ተቆልፎ መተላለፉ ቻናሉ በቀላሉ በመከፈት የ ህጋዊ መብቴን እና የግዢ ባለመብቶችን ለኪሳራ እየዳረገ እንደሆነ ገልጿል በመሆኑበዚህም ምክንያት የ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለ ሀገሪቱ ዜጎች በ አንቴና ስርጭት እንደሚያሳዩ ገልፀዋል። ቻናሉ የተፈጠረውን አለመግባባት ለመቅረፍ እየሰራ እንደሆነ ገልፀዋል። የሚወጡ መረጃዎችም እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁ። አንዳንድ በውድ ዋጋ ሪሴቨሮችን የሚሸጡ ግለሰቦች የተለያዩ የስፖርት ቻናል የሚከፍቱ ሪሴቨሮች እያሉ በተጋነነ ዋጋ ይህን ክፍተት በሐጠቀም እየሸጡ እና የ TV VARZISH ነገር የሞተ ጉዳይ እንደሆነ እያስወሩ ስለሆነ ጥንቃቄ እና እስከ መጨረሻው የተጣራ ውሳኔ እንድትታገሱ በእኛ በኩል እናሳስባለን። ሪሴቨሮቹ ካላቸው ጥቅም አንፃር መግዛት ብትፈልጉም በተጋነነ ዋጋ መሆን የለበትም። @ETHIOSATTECH

ከ ታጃኪስታን TV VARZISH/FOOTBALL HD የሚሰማው ዜና ጥሩ አይመስልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢