en
Feedback
Ethio satellite technology

Ethio satellite technology

Open in Telegram

✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR

Show more
Ethiopia3 878The category is not specified
6 882
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+20930 days
Posts Archive
ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚካሄድ ተጠባቂ የ FA CUP FINAL ጨዋታን በቤትዎ በቀጥታ ነፃ ቻናሎች ይከታተሉ። @ETHIOSATTECH 🏆 FA CUP FINAL 🏆 📆 ቅዳሜ ⌚️ 1:30 ⚽️ ARSENAL 🆚 ቼልሲ 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 1 🛰 AMOS 4W 📟 10972 V 30000 🔑 IKS SERVER 🖥 IPTV ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

BLACK TV PRO APP 7542028103

ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነፃ IPTV APP እናስተዋውቃቹሃለን። 👌 BLACK TV PRO APP ይህ APP በነፃ የተለያዩ የ ክፍያ የቴሌቭዥን ጣብያዎችን በ ኢንተርኔት አማካኝነት መመልከት የሚያስችለን ANDROID APP ነው ። ይህን በመጠቀም የተያዩ የ መዝናኛ፣ ስፖርት፣ ሙዚቃ ፣ፊልም ተወዳጅ ቲቪዎችን በ ስለካችን ወይም SMART TV ያላቹ ቲቪያቹ ላይ በመጫን መጠቀም ያስችለናል። በዚህ APP የምናገኛቸው ቻናሎች አብዛኞቹ በመካከለኛው ምስራቅ አረብ በገራት የሚገኙ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን ሲሆን በተጨማሪም የተለያዩ ሀገራት ጣቢያዎችንም በየሀገራቱ ዝርዝር መርጠን መመልከት ያስችለናል። በዚህ APP ከምናገኛቸው ቻናሎች መካከል OSN PACKAGES BEIN SPORT PACKAGES MBC HD PACKAGES የሚጠቀሱ ይሆናል። ሌላው ይህን APP ተመራጭ ከሚያደርጉት መካከል ➊በአነስተኛ ኢንተርኔት ፍጥነት ሳይቆራረጥ መመልከት የሚያስችለን መሆኑ ➋ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞችን (TV SERIES ) ለብቻቸው የምናገኝ ሲሆን የፈለግነውን ክፍል (SEASON & EPISODE) በመምረጥ በምንፈልገው ጊዜ መመልከት ያስችለናል። ➌ የምንፈልጋቸውን ቻናሎች በመምረጥ FAVOURITE LIST ውስጥ ማስቀመጥ ያስችቸናል። ➍ የምንፈልገውን ቻናል ስም በማስገባት መፈለግ (SEARCH) አድርገን በቀላሉ ማግኘት እንችላለን። 👉 ይህን APP ስንጠቀም የራሱ የሆነ ACTIVATION KEY ስላለው ለመጀመሪያ ጊዜ ስንጠቀም ACTIVATION KEY መሙላት ያስፈልገናል ከዚህ በተጨማሪ KEY በሚቀየርበት ጊዜም ከራሳቸው WEBSITE ወይም በዚሁ ቻናላችን በማግኘት መሙላት እና መክፈት ይኖርብናል። አሁን ላይ የሚጠቀመው ACTIVATION KEY 👉 7542028103 👈 ለበለጠ መረጃ በ ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ TUTORIAL & REVIEW የምናሳይ ይሆናል። ይመልከቱ!! @ETHIOSATTECH

ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ከቅርብ ግዜያት ወዲህ የተለያዩ አዳዲስ እና ነባር የ ሀገርኛ ቴሌቭዥን ጣቢያዎች የሚገኙበትን ፍሪክዌንሲ(FREQUENCY) ለውጥ አድርገዋል እኛም ይህን መረጃ ይዘን ቀርበናል። 👉NEW UPDATE👈 🛰 NILESAT 7W/EUTELSAT 8W 🛰 🖥 ETHIO LIJOCH / ኢትዮጵያ ልጆች 📟 11315V 27500 🖥 OMN/ ኦሮሞ ሚድያ ኔትወርክ 📟 11555 V 27500 🖥 TIGRAY TV / ትግራይ ቲቪ 📟 11595 V 27500 🖥 DW TV / ድምፀ ወያኔ 📟 11595 V 27500 🖥 AFRICA TV 1 / አፍሪካ ቲቪ ኢስላሚክ 📟 11555 V 27500 🛰 NSS 12 57E / ኢትዮ ሳት 🛰 🖥 HAGERIE TV /ሀገሬ ቲቪ 📟 111105 H 45000 🖥 ASRAT MEDIA HOUSE /አስራት ቲቪ 📟 111105 H 45000 🖥 TV 5 MONDE AFRIQUE 📟 11105 H 45000 🖥 TV 5 MONDE 📟 11105 H 45000 ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች በ INTERNET መቋረጥ ምክንያት ግንኙነታችን ተቋርጦ እንደነበር ይታወሳል። አሁን ላይ በ FACEBOOK TELEGRAM YOUTUBE አድራሻችን የተለያዩ አዳዲስ መረጃዎችን ማድረሳችንን እንቀጥላለን አብራችሁን ቆዩ 👇YOUTUBE👇 https://m.youtube.com/channel/UCx6iKJp6qy0BVg_ZbfG-x3g

ተመልሰናል!!!

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ሰላም ኤንደምን ቆያቹኝ ውድ የ ኢትዮ ሳተላይት ቴክ Ethio Sat Tech ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አስደማሚ የ አንድሮይድ አፕሊኬሽን (Android app ) እናስተዋውቃቹሃለን። የሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭት ቴክኖሎጂ ራሰን እያሻሻለ ከመጣባቸው መንገዶች አንዱ የቴሌቭዥን ስርጭቶችን በ ኢንተርኔት አማካኝነት ተደራሽ ማድረግ ነው። ይህ መንገድ IPTV( Internet Protovol Television ) ይባላል። በዚህ ቴክኖሎጂ የየትኛውም ሀገር የቴሌቭዥን ቻናሎች ኢንተርኔት ግኑኝነት አማካኝነት ያለምንም ዲሽ ሰሀን መመልከት ያስችለናል። ይህን የ IPTV አገልግሎት ለማግኘት የሚረዱ የተለያዩ አማራጮች ቢኖሩም የተወሰነ በወር ወይም በአመት የሚኖር ክፍያ ይኖራል። ዛሬ የምናስተዋውቃቹ APP ያለምንም ክፍያ በኢንተርኔት ብቻ አለም ላይ ተወዳጅ የሆኑ የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን በስልካችን ወይም ስማርት ቴቪ ካላቹ በቴሌቭዥን መመልከት የሚያስችለን ነው ። በቻናሉ ከምናገኛቸው ቻናሎች መካከል 👉 በሀገራት ➊ አሜሪካ ➋ እንግሊዝ / UK ➌ CANADA ➍ FRANCE ➎ INDIA ➏ QATAR / Bein sport ➐ UAE . . . 👉 በ ይዘት ➊ ዜና ➋ ፊልም ➌ ስፖርት ➍ DOCUMENTARY ➎ መዝናኛ ➏ ዘፈን ➐ LIFE STYLE ➑ የሀይማኖት ሙሉ መረጃውን YOUTUBE ቻናላችን ላይ ያዘጋጀነውን ቪዲዮ ተመልከቱ። እርግጠኛ ትወዱታላቹ። የምናዘጋጀውን ትምህርታዊ ቪዲዮ ለመከታተል YOUTUBE ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ

ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ተወዳጁ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ 100 ቀናት በኋላ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ተስተካካይ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይመለሳሉ። ከ እነዚህም በተጨማሪ የ ኮፓ ኢጣሊያ የ ዋንጫ ጨዋታ እንዲሁም የ ጀርመን ቡንድስሊጋ ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ከ እነዚህ ሂካከል ተጠባቂ የሆኑትን ጨዋታዎች በቀጥታ በቤትዎ በነፃ መመልከት የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘንቀርበናል። 📆 እረቡ 🏆 ENGLAND PREMIER LEGUE 🏆 ⌚️2:00 ⚽️ አስቶን ቪላ 🆚 ሼፊልድ 🖥 FOOTBALL HD 🖥 YES SPORT ⌚️ 4:15 ⚽️ ማን ሲቲ 🆚 አርሰናል 🖥 FOOTBALL HD 🖥 YES SPORT 🏆 COPA ITALIA FINAL🏆 ⌚️ 4:00 ⚽️ ጁቬንቱስ 🆚 ናፖሊ 🖥 TV VARZISH 🖥 YES SPORT 🏆 GERMANY BUNDESLIGA 🏆 ⌚️ 1:30 ⚽️ ኢ.ፍራንክፈርት 🆚 ሻልካ 04 🖥 TV VARZISH 🖥 YES SPORT ⌚️ 3:30 ⚽️ ቦ.ዶርትመንድ 🆚 ሜንዝ 🖥 YES SPORT 🖥 TV VARZISH 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 20 20 AB EB CD 0103 D1 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 YES SPORT 1-4 🛰 AMOS 4W 📟 10972 V 30000 🔑 INTERNET SERVER ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ሰላም ሰላምውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው አዲስ መረጃ ይዘን ቀርበናል አብራችሁን ቆዩ። ተወዳጆቹ የ አውሮፓ የ እግር ኳስ ሊጎች በድጋሚ ከተጀመሩ በኋላ የተለያዩ አዳዲስ ከዚህ በፊትም የነበሩ በቤታችን በቀጥታ የ እግርኳስ ውድድሮችን በነፃ መመልከት የሚያስችሉን ቻናሎች መካከል ለዛሬ ሁለት ቻናሎችን እናስተዋውቀቹ። ➊ 🖥 LIBYA SPORT CHANNEL 🛰 NILESAT 7W 📟 11766 H 27500 የተለያዩ የተመረጡ ጨዋታዎችን ከስቱዲዮ አረበኛ ኮሜንታተር በተወሰነ የቴሌቭዥን ስክሪን ክፍል ጋር ላይ የሚያሳይ ቻናል ሲሆን ከሰሞኑን አንዳንድ ጨዋታዎችን በሙሉ ስክሪን ጨዋታውን ብቻ እያሳየ ይገኛል። ናይል ሳት ብቻ ያላቹ እና ሪሴቨራቹ HD ያልሆነ ( SD RECIEVER የሆነ ) መጠቀም ትችላላቹ። ➋ 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 📟 12149 V 277500 ያህ ሳት በተለሜዶ ቫርዘሽ ቲቪ የምትጠቀሙ በሪሞታቹ በመሙላት (SEARCH አድርጋቹ ) አስገቡት አማራጭ ቻናል ይሆናል በተለይ ደግሞ በ እንግሊዘኛ ኮሜንታተር መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። ነገር ግን ከሌሎች ህጋዊ ጣቢያዎች እየወሰድ የሚያስተላልፍ መሆኑ ቀጣይነቱን ያጠራጥራል። 👍 በሌሎች መረጃዎች እስከምንገናኝ ሰላም ቆዩን ! 👉 አዲስ በከፈትነው YOUTUBE CHANNEL ላይ ይቀላቀሉን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCx6iKJp6qy0BVg_ZbfG-x3g

ሰላም ሰላም የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች እንደሚታወቀው የ COVID 19 (ኮሮና) ወረረሽኝ ምክንያት ተወዳጆቹ የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ለወራት ተቋርጠዋል ከሰሞኑን እነዚህ ሊጎች ቀሪ መርሀ ግብሮችን በጥንቃቄ በዝግ ስታዲየም መካሄድ ጀምረዋል ከ እነዚህም መከል የ ጀርመን ቡንደስሊጋ ከ ሳምንት በፊት በመጀመር ቅድሚያ የወሰደ ሲሆን ዛሬ እለተ ሀሙስ በሚደረግ አንድ ጨዋታ የ ስፔን ላሊጋ ወደ ውድድር የሚመለስ ይሆናል። እናንተም በቤትዎ በተለያዩ አማራጮች በነፃ በቀጥታ እንዲከታተሉ የተለያዩ አማራጮችን ይዘን እንቀርባለን ተከታተሉን። 📆 ሀሙስ 🏆 SPANISH LALIGA 🏆 ⌚️5:00 ⚽️ ሴቭያ 🆚 ሪ.ቤቲስ 🖥 TV VARZISH 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 20 20 AB EB CD 0103 D1 ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ሰላም ውድ የ ETHIOSATTECH ቤተሰቦች የ መረጃ አድማሳችንን በማስፋት ትምህርታዊ መረጃዎችን ለእናንተ ለማድረስ ከ FACEBOOK እና TELEGRAM በተጨማሪ በዩቱዩብ ቻናል በመክፈት በተለያዩ አስተማሪ ቪዲዮዎች ለእናንተ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ወደ ዩቱዩብ ቻናላችን በመግባት እንዲሁም SUBSCRIBE በማድረግ የምናደርሳቸውን ትምህርታዊ ዝግጅቶች እንድትከታተሉን። በዚህም መሰረት በ ዩቲዩብ የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በዋነኛነት የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኩራሉ። ➊ ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ➋ የተለያዩ ሳተላይቶች አሰራር ➌ የሪሴቨር ሶፍትዌር አጫጫን ➍ በተለያዩ ሪሴቨሮች Server, CCCAM,BISS KEY አሞላል ➎ ከ እናንተ ከተከታዮቻችን የሚነሱ ጥያቄዎች ➏ IPTV,IKS, SAT TV TECHNOLOGY ከ እነዚህ በተጨማሪ ➐ ጠቃሚ የሚባሉ የ አንድሮይድ ስልክ መተግበሪያ (APP) ➑ ስልክን ROOT ማድረግ እና ጥቅሞች ➑ ስለ የተለያዩ ስልኮች, WIFI PASSWORD, ማህበራዊ ድረገፆች TRICK, ETHICAL HACKING የመሳሰሉትን እናደርሳለን አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ በቤትዎ እውቀትን ይገብዩ። 👉 ማንኛውም በ VIDEO ማብራርያ እንዲሰራላቹ የምትፈልጉትን INBOX ያድርጉልን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCx6iKJp6qy0BVg_ZbfG-x3g

Watch "WELCOME TO ETHIOSATTECH" on YouTube https://youtu.be/2ywnzvK7984

✋ ሰላም @ETHIOSATTECH ቻናላችን ተከታዮች ዛሬም እንደተለመደው አዲስ መረጃ ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ለህብረተሰቡ ብዙ አማራጮች የሉም ያሉትም ቢሆን ሁሉንም ህብረተሰብ ያማከሉ መሆናቸው እሙን ነው። በዚህ እንዲስቱሪ ተዋናይ ከሆኑት መካከል በዩትዩብ የሚታወቀው ሶደሬ ቲዩብ / SODERE TUBE አንዱ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በተለይ አድማሱን በማስፋት አንደ አለማቀፉ NETFLIX በራሱ ፊልሞች ተከታታይ ድራማዎችን በማሰራት እና ፕሮዲውስ በማድረግ ላይ ይገኛል። አሁን ላይ SODERE TUBE ይበልጥ ለሁላችንም ተደራሽ ለመሆን በሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭት ሙከራ ጀምረዋል ። በቅርቡ እንዳስታወቁት በዚህ የሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭታቸው የተለያዩ ማራኪ የመዝናኛ መርሀ ግብሮችን እንደሚያካትቱ ገልፀዋል ከእነዚህም መካከል * አዳዲስ የ አማርኛ ፊልሞች * አዳዲስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማዎች * ከ ሀገራችን ውጪ በ አሜሪካ በ ካናዳ ዱባይ ቤሩት የመሳሰሉት ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚሰሩ ፊልም እና ድራማዎች * በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች ውስጥ በ ኦሮምኛ ትግረኛ ሶማሊኛ የመሳሰሉት ቋንቋዎች የሚይዙ ፊልም እና ድራማዎች * በሌሎች የሀገራችን ቋንቋ የሚሰሩ ፊልም እና ድራማዎች በ አማርኛ ሰብታይትል የመሳሰሉ የሀገራችንን የ ቴሌቭዥን ስርጭት ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ የተለያዩ ዝግጅቶች እንዳሏቸው አስታውቀዋል። SODER TV አሁን ላይ በ አዲሱ ኢትዮ ሳት ወይም ቀ NSS12 57EAST ላይ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ። NSS12 57EAST የምትጠቀሙ በተለምዶ እነ EBS CINEMA ያሉበት በሚከተለው መረጃ በሪሞታቹ በማስገባት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን @ETHIOSATTECH 🖥 SODERE 🛰 NSS12 57E 📟 11165 H 45000 @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬

✋ ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ በ NSS12 57EAST ላይ ወይም ኢትዮሳት ላይ የሚገኙ የሀገራችን እንዲሁም ሌሎች ቻናሎችነን ወቅታዊ ዝርዝር ይዘን ቀርበናል። 👉 ከዚህ በፊት በሰፊው እንዳየነው ኢትዮሳት በሚል የጋራ ስብስብ ወይም SATTELITE PLATFORM PACKAGE የሀገራችን ቻናሎች ከ ናይልሳት እና ኢውተልሳት በመልቀቅ ወደ NSS12 57ESAT አዲስ ሳተላይት ለመዘዋወር እንቅስቃሴ ውስጥ እንዳሉ ይታወቃል። 👉 አሁን ላይ በዚ ሳተላይት በ ሁለት ትራንስፖንደሮች ወደ 43 የሚጠጉ ቻናሎች ይገኛሉ። በየጊዜው ሌሎች ቻናሎች ሊጨመሩ ስለሚችሉ ፍሪክዌንሲዎቹን በመጠቀም ሰርች በማድረግ ያስገቡ ። 👉 መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ SHARE ማድረግዎን አይርሱ። 🛰 NSS 12 🌍 57EAST 📡 KU-BAND LNB ከ 60CM ጀምሮ 📟 11105 H 27500 📟 🖥 EBS HD 🖥 EBS CINEMA 🖥 EBS MUSICA 🖥 TV ETHIOPIA HD 🖥 BLACK MAX 🖥 CNBC AFRICA 🖥 DW TV HD 🖥 DW TV SD 🖥 AFRIHEALTH 🖥 BALAGERU 🖥 NHK WORLD JAPAN 🖥 FRANCE 24 ENGLISH 🖥 FANA TV HD 🖥 FANA TV SD 🖥 ASHAM TV 🖥 LTV HD 🖥 MOAA Tv 🖥 EVANGELICAL 🖥 AHADU 🖥 TMH (TIGRAY MEDIA HOUSE) 🖥 TV 9 ETHIO HD 🖥 BISRAT TV 🖥 AMANILOAD TV 📟 11165 H 45000 📟 🖥 ETV NEWS HD 🖥 ETV NEWS SD 🖥 ETV ENTERTAINMENT 🖥 ETV LANGUAGE 🖥 OBN HD 🖥 OBN SD 🖥 AMHARA TV HD 🖥 AMHARA TV SD 🖥 AMHARA TV 2 🖥 TIGRAY TV HD 🖥 TIGRAY TV SD 🖥 SOUTH TV 🖥 ADDIS TV (AMN) HD 🖥 FARIS TV 🖥 TRT WORLD 🖥 SOMALI NATION TV 🖥 @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬ 🖥🖥

ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ በናይልሳት የተጨመሩ አዳዲስ ቻናሎችን ዝርዝር ይዘንላቹ መጥተናል። ተከታተሉን ። 🛰 NILESAT 7W/EUTELSAT8W 🛰 🖥 NAHOO HD (የቆየ) 📟 11137 H 27500 🖥 OBN TV HORN AFRICA 📟 11137 H 27500 🖥 HIRMA TV ( ISLAMIC ) 📟 11555 H 27500 🖥 GNN (GADA NEWS NETWORK) 📟 11555 V 27500 @ETHIOSATTECH ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

ለሆቴል ለ ገስት ሀውስ እና አፓርታማ TV ዝርጋታ የሚሆን ORIGINAL ASTEL MULTIBAND AMPLIFIER ፈላጊ በ inbox ያናግረኝ @samshikor
ለሆቴል ለ ገስት ሀውስ እና አፓርታማ TV ዝርጋታ የሚሆን ORIGINAL ASTEL MULTIBAND AMPLIFIER ፈላጊ በ inbox ያናግረኝ @samshikor

ተወዳጁ የ አውሮፖ የ እግር ኳስ ሊጎች ውድድር በ አለም አቀፉ ኮቪድ - 19 ወረረሽኝ ምክንያት ተቋርጠው ነበር ዛሬ ከ 65 ውድድር አልባ ቀናት በኋላ ተወዳጅ ከሆኑ ሊጎችመካከል የሆነው የ ጀርመን ቦንደስሊጋ በዝግ ስታዲየም በሚደረጉ ውድድሮች ይመለሳል። እነዚህን ጨዋታዎች በቀጥታ በ TV VARZISH እና FOOTBALL HD ይከታተሉ። ዛሬ እለተ ቅዳሜ 08-09-2012 አ.ም በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎችን ይዘን ቀርበናል። 📆 ቅዳሜ 🏆 BUNDESLIGA🏆 ⌚️ 10:30 ⚽️ ቦ.ዶርትመንድ 🆚 ሻልካ 04 🖥 TV VARZISH ⌚️10:30 ⚽️ አር.ቢ. ሌፕዢንግ 🆚 ፍሬይበርግ 🖥 FOOTBALL HD ⌚️1:30 ምሽት ⚽️ ኢ. ፍራንክፈርት 🆚 ቦ. ሞንቼግላድባ 🖥 TV VARZISH 📟 FREQUENCY 📟 🖥 TV VARZISH 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬