en
Feedback
Ethio satellite technology

Ethio satellite technology

Open in Telegram

✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR

Show more
Ethiopia3 878The category is not specified
6 882
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+20930 days
Posts Archive
የ EBS TV መልእክት @ETHIOSATTECH 📡መልዕክቱን ያጋሩ📡 በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት የተቋረጠውን የጣቢያችን ኢ ቢ ኤስ ቴሌቭዥን ስርጭት #ለማስተካከል ⚡️በተጨማሪ ላቅ ባለ HD እና SD ጥራት ደግሞ:በኢትዮ ሳት 📡 NSS 12 H (ፍሪክዌንሲ) 11105 SR 45000 ላይ እኛንና ሌሎች በርካታ የሀገር ቤት ቻናሎችን ልታገኙ እንደምትችሉ ስናሳውቅ በደስታ ነው :: ለማስተካከል የዲሽ ቴክኒሻኖችን ያነጋገሩ 📡 nilesat Frequency/ 10968 - 10975 symbol rate/ 27500 Polarization/ Horizontal 📡 NSS 12 Frequency/ 11105 symbol rate/ 45000 Polarization/ Horizontal

photo content

😢😢😢

ዛሬ እለተ እሁድ በታላላቅ የ አውሮፓ እግር ኳስ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ በቤትዎ ይመልከቱ። 📆 እሁድ 10-01-2013 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🏆 ENGLISH PREMIER LEGUE 🏆 ⌚️ 10:00 ⚽️ ኒውካስትል 🆚 ብራይተን ⌚️ 12:30 ⚽️ ቼልሲ 🆚 ሊቨርፑል 🏆 ITALY SERIA A🏆 ⌚️4:45 ⚽️ ጁቬንቱስ 🆚 ሳምፕዶርያ 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🏆 GERMANY BUNDESLIGA 🏆 ⌚️ 10:30 ⚽️ ሌፕዚንግ 🆚 ሜንዝ ⌚️1:00 ⚽️ ወልቭስበርግ 🆚 ባ. ሊቨርኩሰን 🏆 SPANISH LALIGA 🏆 ⌚️4:00 ⚽️ ሪ.ማድሪድ 🆚 ሪ. ሶሴዳድ እንዲሁም 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 11030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS 🖥 IPTV ( INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ዛሬ እለተ ቅዳሜ በታላላቅ የ አውሮፓ እግር ኳስ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ በቤትዎ ይመልከቱ። 📆 ቅዳሜ 09-01-2013 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🏆 ENGLISH PREMIER LEGUE 🏆 ⌚️ 11:00 ⚽️ ሊድስ ዩናይትድ 🆚 ፉልለም ⌚️ 1:30 ⚽️ ማን ዩናይትድ 🆚 ክሪስታል ፓላስ ⌚️4:00 ⚽️ አርሰናል 🆚 ዌስትሀም 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 ⌚️ 1:30 ⚽️ ቦ. ዶርትመንድ 🆚 ቦ.ሞንቼግላድባ ⌚️3:45 ⚽️ ሄላሽ ቬሮና 🆚 ሮማ እንዲሁም 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 11030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS 🖥 IPTV ( INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

የጀርመን BUNDESLIGA የ 2020/2021 የውድድር መርሀ ግብር ዛሬ በሚደረግ ጨዋታ የሚጀመር ይሆናል ። ሰሞኑን እየወጡ ባሉት መረጃዎች ከሆነ በመካከለኛው ምስራቅ የ እግርኳስ ውድድሮችን በማስተላለፍ የሚታወቀው የ ኳታሩ BEIN SPORT የዚህን አመት የጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር እንዳያስተላልፍ ከተከለከለ በኋላ ይህንን በቀጥታ ውድድሮችን የማስተላለፍ መብት ለመውሰድ የ ሳውዲው KSA SPORT የ አቡዳቢው AD SPORT እንዲሁም የ ዱባዩ DUBAI SPORTS ከ ሊጉ ጋር ድርድር እያደረጉ እንደሚገኙ ተገልጿል አሁን በሚወጡት መረጃዎት ደግሞ ቸ ዱባዩ DUBAI SPORTS መብቱን እንዳገኘ የሚያሳዩ ሲሆን ውድድሮቹን በነፃ (FTA)ወይም በተቆለፉ ቻናሎች (ENCRYPTED) እንደሚሰራጩ የተገለጠ ነገር ባይኖርም ይህን የስፖርት ቻናል ሁላችንም በምንጠቀምበት NILESAT ላይ ማግኘት መቻላችን ለእግረ ኳስ አፍቃርያን ገፀ በረከት ተደርጎ ይቆጠራል ። DUBAI SPORT ከዚህ ቀደም BEIN ከመቋቋሙ በፊት የ ጀርመን BUNDESLIGA ውድድሮችን በነፃ በቀጥታ ያስተላልፉ እንደነበር ይታወሳል። ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ይህን ማረጋገጥ የምንችል ሲሆን ቻናላችንም ይህን ቀድሞ ማሳወቅ ይፈልጋል ። 🖥 DUBAI SPORT 🛰 NILESAT /EUTELSAT 7W 📟 12322 V 30000 ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

አዲሱ የ AIRMAX TV APP የመክፈቻ ቁልፍ (ACTIVATION KEY) በሶስት አማራጭ PACKAGE ተለቋል መመልከት በምትፈልጉት ቻናሎች አይነት ከ ሶስቱ አንዱን በመጠቀም መክፈት ትችላላቹ። 🔑 አንድ 9621618580 ሁሉንም የገራት ቻናሎች እና ተከታታይ እንዲሁም feature film ያካተተ 🔑ሁለት 8370389836 የቴሌቭዥን ቻናሎችን ብቻ የያዘ 🔑 ሶስት 5330081387 ፊልሞችን ብቻ የያዘ ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH አብዛኞቻችን የ እግር ኳስ አፍቃርያን በጉጉት የምንጠብቃቸው የአውሮፓ ሊጎች የ2020/2021 ውድድራቸውን ጀምረዋል ይህን ውድድር በዚህ ወቅት በማሳያ ቤቶች በመሰባሰብ መመልከት የተከለከለ ከመሆኑም በላይ ለበሽታ አጋላጭ ስለሚሆን እንደተለመደው እኛም በቤትዎ ሁሉንም ውድድሮች በነፃ መመልከት የሚችሉባቸውን አማራጮች ይዘን ቀርበናል። @ETHIOSATTECH 🛰 YAHSAT 1A 52E ይህ ሳተላይት የአብዛኞቻችን ቤተሰብ የሆነ ሲሆን በውስጡ በሚይዛቸው በርከት ያሉ ነፃ የስፖርት እና መዝናኛ ቻናሎች ያለምንም ክፍያ በማንኛውም HD RECIEVER መቀበል መቻሉ ተመራጭ አድርጎታል። ይህን ሳተላይት ለማሰራት ከናይልሳት አቅጣጫ በተቃራኒ በስተምስራቅ የሚገኝ በመሆኑ ሁለቱንም(ናይል + ያህ ) ለመጠቀም ሁለተኛ ሰሀን የሚያስፈልግ ሲሆን ነገር ግን አብዛኞቹ የናይልሳት ቻናሎች አስፈላጊ ካልሆኑ በ አዲሱ ኢትዮሳት ከ 50 በላይ ነባር እና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን ከ ያህሳት ጋር በአንድ ሰሀን መጠቀም እንችላለን። በዚ ሳተላይት የምናገኛቸው የ ስፖርት ቻናሎች መካከል ዋነኞቹ ፦ 🖥 FOOTBALL HD 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🛰 AMOS 4W ይህ ሳተላይት በስተምዕራብ አቅጣጫ ከናል ሳት ከፍ ብሎ የምናገኘው ሲሆን በዚህ ሳተላይት ላይ የ እስራኤል የክፍያ(የካርድ) ቻናሎች የሆነዝ YES PACKAGE ይገኛል ። YES PACKAGE በውስጡ የተለያዩ አለም አቀፍ የመዝናኛ ቻናሎች ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ከ 5 በላይ የስፖርት ቻናሎች ይገኛሉ። በዚህ ሳተላይት የሚገኙ የክፍያ ቻናሎችን የሪሴቨር አምራቾች እና ከእነርሱ ጋር በሚሰሩ ሀከሮች አማካኝነት የመቆለፊያ መንገዳቸውን በመስበር በነፃ መጠቀም ይቻላል። ይህን ለማግኘት ሪሴቨራችን ❶ የ ኢንተርኔት ግኑኝነት (አነስተኛ የሆነ ብዙ የማይቆጥር ) ❷ ሪሴቨራችንን ከ wifi /mobile hotspot ጋር ማገናኛ wifi antenna ❸ በሪሴቨሮቹ ላይ የሚሞላ በአነስተኛ ክፍያ የሚገኝ ወይም በአንዳንድ ሪሴቨር አምራቾች ከ 6ወር አስከ 15ወር የሚያገለግል ቅድሚያ ተሞልቶ የሚመጣ ሰርቨር አስፈላጊ ነው ። ይህን ሳተላይት ከናይል ሳት ጋር በተጨማሪ LNB ብቻ መስራት ይቻላል:: በውስጡ የሚገኙ ዋና ዋና ቻናሎች 🖥 YES SPORT 1,2,3,4,5 🖥 5 SPORT 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS እነዚህ ሁለት ሳተላይቶች በዋነኛነት በ ሁሉም የሀገራችን ክፍሎች እና በቀላሉ ገበያ ላይ በምናገኛቸው የዲሽ መሳሪያዎች የሚሰሩ ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ነባር እና አዳዲስ ሳተላይቶችን ከእነ አሰራራቸው ይዘን እንቀርባለን። ማንኛውም የ ዲሽ እቃዎች 👉 ዲሽ ሰን 60/90 👉 ሪሴቨር 👉 LNB 👉ገመድ 👉 WIFI ANTENAA 👉 VGA TO HDMI አቅርቦት እንዲሁም ገጠማ ሲፈልጉ እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ ። ጥያቄ አስተያየት ካላቹ በ @SAMSHIKOR ላይ ብቻ አቅርቡ። ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ዘመንን አሻግሮ ዘመንን ለዉጦ!!! አሮጌዉን በአዲስ ቀይሮ ላሻገረን አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባዉ ! ለሁላችንም የአዲስ ነገር ጅማሮ ያድርግልን ! ለዘመነ ማቴዎስ ሁላችን ደረስን መልካም በአል 2013ዓ/ም የሰላም፣የመተሳሰብ፣የአብሮነት፣የአድነት፣የተዘራዉ የዘርነት ዘር ሳይሆን የተዘራዉ መከር የሚትረፈረፍበት የበረከት የመረዳዳት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን:: @ETHIOSATTECH 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

አዲሱ የ AIR MAX TV IPTV APP መክፈቻ ኮድ ተለቋል ከታች ያለውን ቁጥር በማስገባት ACTIVATE አድርጉ ። @ETHIOSATTECH 🔑 6806330064

URGENCY❗️ አስቸኳይ ❗️ ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ በመጠኑ ያገለገለ DESKTOP COMPUTER ያላችሁ በ inbox @samshikor ላይ ዋጋ እና ፎቶ ልካችሁ አናግሩን ። 👉 SPEC PROCESSOR > CORE I3 እና በላይ HDD > 500 GB እና በላይ RAM > 4GB እና በላይ

ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚካሄድ በጉጉት የሚጠበቀው የ እንግሊዝ ኮሚንቲ ሺልድዋንጫ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይመልከቱ ። 📆 ቅዳሜ 23-12-2012 ⌚️ 12:30 ⚽️ ሊቨርፑል 🆚 አርሰናል 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS 🖥 IPTV (INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

አዲሱ የ BLACK TV PRO IPTV APP ACTIVATION KEY ተለቅቋል ከታች ያለውን KEY በማስገባት መክፈት ትችላላችሁ 👇NEW KEY👇 2431273278 @ETHIOSATTECH የተሻሻሉ 👉 ADD AMAZON PRIME 👉 BEIN SPORT HD/ 4K 👉 SPORT CHANNEL ADDED BT SPORT SKY SPORT FOX SPORT &more 👉 MANY FEATURE FILM VOD ADDED 👉 MANY TV SERIES FILMS ADDED MONEY HEST VIKING GOT &more 👉 HINDI MOVIES VOD 👉 TURKEI MOVIES &SERIES ስለ BLACK TV APP ዩትዩብ ላይ የሰራነውን VIDEO ይመልከቱ። 👇 JOIN US ON YOUTUBE👇 https://youtu.be/j0djkusNW2I ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ

ዛሬ እለተ እሁድ የሚካሄድ በጉጉት የሚጠበቀው የ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ዋንጫ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይመልከቱ ። 📆 እሁድ 17-12-2012 ⌚️ 4:00ማታ ⚽️ ፒ ኤስ ጂ 🆚 ባየር ሙኒክ 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS 🖥 HEWAD 🛰 YAHSAT 1A 📟 12015 H 27500 🖥 LIBYA SPORT 🛰 NILESAT 7W 📟 11766 H 27500 🖥 IPTV (INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ዛሬ እለተ አርብ የሚካሄድ የ EUROPA LEAGUE ፍፃሜ ዋንጫ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይመልከቱ ። 📆 እረቡ 15-12-2012 ⌚️ 4:00ማታ ⚽️ ኢንተር ሚላን 🆚 ሴቪላ 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) 🖥 HEWAD 🛰 YAHSAT 1A 📟 12015 H 27500 🖥 LIBYA SPORT 🛰 NILESAT 7W 📟 11766 H 27500 🖥 IPTV (INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ከ 1000 በላይ አለም አቀፍ የቱያዩ ቻናሎችን የያዘ IPTV M3U ነው ተ DOWNLOAD አድርጋችሁ WIFI ወይም ያልተገደበ ፈጣን ኢንተርኔት በ VLC PLAYER ክፈቱት ። @ETHIOSATTECH

ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ተወዳጁ የ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር አስደናቂ በሆኑ ውጤቶች ታጅቦ አጓጊነቱን ጨምሮ ለ ግማሽ ፍፃሜ ውድድር ደርሷል። ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ ተጠባቂ የ ግማሽ ፍፃሜ ሁለት መርሀ ግብሮች የ አውሮፓ ሻምፒዮን ለመሆን በፍፃሜው የሚገናኙ ሁለት ክለቦችን ይለያል። እነዚህን በ እግር ኳስ አፍቃሪ ዘን ድ በጉጉት የሚጠበቁ ጨዋታዎችን እኛም በቤትዎ በነፃ መሸብኝ ሳይሉ ያለምንም ወርሀዊ እና አመታዊ ክፍያ በቀጥታ የሚከታተሉበት አማራጮችን ይዘንላቹ ቀርበናል። 📆 ማክሰኞ /12-12-12 ⚽️ አር.ቢ ሌፕዚንግ 🆚 ፒ.ኤስ.ጂ 📆 ረብዑ /13-12-2012 ⚽️ ባየር ሙኒክ 🆚 ኦ. ሊዮን 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) 🖥 HEWAD 🛰 YAHSAT 1A 📟 12015 H 27500 🖥 LIBYA SPORT 🛰 NILESAT 7W 📟 11766 H 27500 🖥 IPTV (INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ዛሬ እለተ ሰኞ የሚካሄድ የ EUROPA LEAGUE ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይመልከቱ ። 📆 ሰኞ 11-12-2012 ⌚️ 4:00ማታ ⚽️ ኢንተር ሚላን 🆚 ሻካታር ዶኔስክ 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) 🖥 HEWAD 🛰 YAHSAT 1A 📟 12015 H 27500 🖥 LIBYA SPORT 🛰 NILESAT 7W 📟 11766 H 27500 🖥 IPTV (INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ዛሬ እለተ እሁድ የሚካሄድ የ EUROPA LEAGUE ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ይመልከቱ ። 📆 እሁድ 10-12-2012 ⌚️ 4:00ማታ ⚽️ ማን ዩናይትድ 🆚 ሲቪያ 🖥 FOOTBALL HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 1234 0046 ABCD 0078 🖥 TV VARZISH HD 🛰 YAHSAT 1A 52E 📟 11785 H 27500 🔑 2020 ABEB CD01 03D1 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 1030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) 🖥 HEWAD 🛰 YAHSAT 1A 📟 12015 H 27500 🖥 LIBYA SPORT 🛰 NILESAT 7W 📟 11766 H 27500 🖥 IPTV (INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134