en
Feedback
Ethio satellite technology

Ethio satellite technology

Open in Telegram

✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR

Show more
Ethiopia3 878The category is not specified
6 882
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+20930 days
Posts Archive
ሰላም ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እንደተለመደው የ ሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል። አብራቹን ቆዩ ! @ETHIOSATTECH አብዛኞቹ የ ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመንግስትም ሆነ የግል የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች በቅርቡ ለህዝቡ የሚደርሱበትን ሳተላይት እንዲሁም አቅጣጫ ሊቀይሩ ነው። ሰሞኑን ከ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች እንደሚወጡት መረጃ እንዲሁም እኛ ከ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮች ባጣራነው መሰረት ሀገርኛ ቻናሎች አሁን ወደየቤታችን ከሚሰራጩበት የ EUTELSAT (ኢውተልሳት) እና ናይልሳት(NILESAT) ሳተላይት በመቀየር ከሳተላይቱ አቅጣጫ በ ተቃራኒ ወደሚገኘው የ SES ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ባለቤት ወደሆነው NSS12 በ 57 ዲግሪ በስተምስራቅ አቅጣጫ ወደሚገኘው ሳተላይት መቀየር የሚያስችላቸውን ስምምነት ከ SES ካምፓኒ ጋር የ ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አና የ ኢትዮጵያ ሚዲያዎች ማህበር ጋር ተፈራርመዋል። በስምምነታቸው መሰረትም የ ሀገረኛ ቻናሎቹ በአንድነት ከ ታህሳስ ወር ጀምሮ ቻናሎቹ ሙሉ በሙሉ የነበሩበትን በመልቀቅ ወደ አዲሱ አቅጣጫ እና ሳተላይት እንደሚቀይሩ አስታውቀዋል። ሰሞኑን በ EBS TV የሚተላለፈው መልዕክትም ይህን የሚገልፅ ነው። 🛰 NSS12 57E 57 ዲግሪ ምስራቅ አቅጣጫ የምትገኝ ሳተላይት ነች። ይህ ሳተላይት አንዳንዶቻችን በ EBS HD ፣EBS CINEMA እና EBS MUSICA እንዲሁም በ C-BAND LNB በ MTN PACKAGE እነ ተወዳጆቹ SPORT 24 ቻናሎች የሚገኙበት ሳተላይት ነው። ይህ ሳተላይት ካሉት የ ሽፋነ አለም ክፍሎች(BEAM) አንዱ በሆነው ምስራቅ አፍሪካ በ KU BAND LNB ከፍተኛ የሆነ የ SIGNAL ሽፋን አለው በዚህም ሀገርኛ ቻናሎች ወደ ዚህ ሳተላይት ሲገቡ በቀላሉ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ምናልባትም ከዚ ባነሱት ጭምር መቀበል ይቻላል። 👉Nss12 57e መቀየሩ ያሉት ደካማ ጎን እና ጠቀሜታዎቼች 👌 ጠቀሜታዎች 1 አብዛኞቻችን ለ ነፃ እግር ኳስ ውድድሮችን ለመመልከት ከምናሰራው TV VARZISH (YAHSAT1A 52E) ጋር ተቀራራቢ አቅጣጫ ስለሚገኙ ተጨማሪ ሰሀን ወጪ ይቀንሳል። ከዚህም ጋር በተያያዘ TV VARZISH ለማሰራት ፈልጋቹ አንድም ተጨማሪ ሰሀን የመግዛት አቅም የሌላቹ አልያም በተለያዩ ምክንያቶች ሁለት ሰን መጠቀም የማትችሉ በተለይ ተከራዮች መልካም አጋጣሚ ነው። 2. የ ሳተላይቱ አቅጣጫ የዲሽ ሰሀናችንን ለማስተካከል ከፍ ያለ ELEVATION(ከፍታ ወይም ወደ ሰማይ ቀና ያለ ስለሆነ) ናይል ሳትን ባለሙያዎች በሚያስተካክሉበት ጊዜ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ለምሳሌ በ ዛፍ ፣ህንፃ ፣ ከፍ ተደርጎ የተሰራ ቤት ወዘተ በተነፃፃሪነት በተሻለ መልኩ የመከለል ችግር አያጋጥምም 3, በ ተለዋዋጭ አየር ንብረቶች እንደ ደመና ፣ ዝናብ ንፋስ በቀላሉ ከሚያደርሱት የ ሲግናል መውረድ እና መጋረድ ተፅእኖ በተነፃፃሪ ነፃ ነው። 4, የቴሌቭዥን ጣቢያ ለመክፈት ሀሳብ ላላቸው አከላት እንዲሁም አሁን ላይ ላሉት ጣቢያዎች የ ሳተላይት ማሰራጫ ክፍያ ወጪ በ እጅጉ ይቀንሳል። 👉 ደካማ ጎኖች 1 ሙሉ በሙሉ ከ ናይል ሳት መልቀቃቸው እውን ከሆነ የ ግድ የ መቀበያ ሳህናችንን ማስተካከል ይኖርብናል። በዚህም ለ አንድ ጊዜም ቢሆን ለባለሙያዎች የሚከፈል አነስተኛ ገንዘብ ያስወጣል። 2. ሳተላይቱ እንዲሁም በሱ አቅጣጫ በ ናይል ሳት የምናገኛቸው ተወዳጅ የ ፊልም የ አለም አቀፍ ዜና የ ህፃናት የተለያዩ ጣቢያዎችን አናገኝም። 3, ይህ ሳተላይቱ ኢትዮሳት በሚል የጋራ ስብስብ ወይም SATTELITE PLATFORM PACKAGE በ ኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ቁጥጥር ስር የሚገኝ ስለሆነ ምን አልባትም ከመንግስት ሀሳብ እና ፍላጎት በተቃራኒ ወይም ውጪ ያሉ ሚዲያዎች በተለይ የፖለቲካ ሚዲያዎች የመካተታቸው ነገር አጠራጣሪ ነው። 👉 አሁን ላይ በዚ ሳተላይት በ በሶስት ትራንስፖንደሮች ሁለት የ HD እና አንድ የSD ወደ 43 የሚጠጉ ቻናሎች ይገኛሉ። በየጊዜው ሌሎች ቻናሎች ሊጨመሩ ስለሚችሉ ፍሪክዌንሲዎቹን በመጠቀም ሰርች በማድረግ ያስገቡ ። 👉 መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ SHARE ማድረግዎን አይርሱ። 🛰 NSS 12 🌍 57EAST 📡 KU-BAND LNB ከ 60CM ጀምሮ 📟 11105 H 27500 📟 🖥 EBS HD 🖥 EBS CINEMA 🖥 EBS MUSICA 🖥 TV ETHIOPIA HD 🖥 BLACK MAX 🖥 CNBC AFRICA 🖥 RT ENGLISH 🖥 RT DOC 🖥 AFRIHEALTH 🖥 BALAGERU 🖥 NHK WORLD JAPAN 🖥 FRANCE 24 ENGLISH 🖥 FANA TV HD 🖥 HAGERIE 🖥 ASHAM TV 🖥 WALTA 🖥 MOAA Tv 🖥 EVANGELICAL 🖥 AHADU 🖥 TV 9 ETHIO HD 🖥 ETHIO LIJOCH 🖥 TV 5 MONDE 🖥 TV 5 MONDE AFRIQUE 🖥 ADDIS TV NETWORK 🖥 SRTV 🖥 DIRE TV 🖥 OCN 🖥 7SPRIT 🖥 GOSPEL 🖥 CM TV 🖥 JW TV 🖥 ELSHADAI TV 🖥 RIVER 📟 11165 H 45000 📟 🖥 SODERE TV 🖥 ETV NEWS HD 🖥 ESAT 🖥 OBN HD 🖥 AMHARA TV HD 🖥 AMHARA TV SD 🖥 AMHARA TV 2 🖥 FIGHT COVID 19 🖥 ARTS TV 🖥 SOUTH TV 🖥 ADDIS TV (AMN) HD 🖥 FARIS TV 🖥 TRT WORLD 🖥 SOMALI NATION TV 🖥 AFAR TV 🖥 MOE 🖥 ORONIA EDU 🖥 AMHARA EDU 🖥 TIGRAY EDU 🖥 SNNP EDU 🖥 HARARI EDU 🖥 SOMALI EDU 🖥 BG EDU 📟 11545 H 45000 📟 ለ NORMAL (SD) RECIEVER 🖥 ETV News SD 🖥 ETV Entertament SD 🖥 ETV Language (ETV VOT) 🖥 ETHIOSAT DEMO 🖥 EBS 🖥 Amhara TV 🖥 Balageru 🖥 Fana TV 🖥 Walta 🖥 South TV 🖥 AHADU @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬

አዲስ የ AIRMAX TV እና BLACK TV PRO APP መክፈቻ ኮድ ተለቋል 👉 AIRMAX TV እና BLACK TV PRO የ አንድሮይድ መተግበሪያ(APP) ሲሆኑ በአንድሮይድ ስልኮች፣ ታብሌቶች እንዲሁም ስማርት ቲቪዎች ላይ በመጫን አለም ላይ ተወዳጅ የሆኑ የተለያዩ የገራት ቴሌቭዥን ጣብያዎችን(የ ዜና፣የስፖርት፣ documentary ፣የፊልም፣የልጆች ቻናሎች) እና ፊልሞችን የምንመለከትበት ነው። 🚨 የሚሰሩት በኢንተርኔት አማካኝነት ስለሆነ WIFI ወይም ያልተገደበ ኢንተርኔት ያላቹ ሊኖራቹ የሚገቡ APP ናቸው። 👉 አዲስ የ BLACK TV PRO APP መክፈቻ ኮድ 🔑 7569980675 👉 አዲስ የ AIRMAX TV APP መክፈቻ ኮድ 🔑 4092525072 ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

👉UPDATE 🛰 BELINTERSAT 51.5E / YAHSAT 52E 📟 11102 H 8332 🔑 TEMPORARY FREE 🖥 SS EPL 🖥 SS Action 🖥 SS Variety 🖥 SS Football 🖥 SS Variety 🖥 SS Variety 🖥 SS La Liga 🖥 SS Variety 🖥 SS WWE 🖥 Signature 🖥 Cartoon 🖥 Discovery 🖥 CNN International 🖥 Food Network 🖥 Boomerang 🖥 History 🖥 National Geographic 🖥 Nat Geo Wild 🖥 ID 🖥 Disney Channel 🖥 ESPN 1 🖥 MTV Base Africa 🖥 Nickelodeon Africa 🖥 E! Africa 🖥 CBS Justice 🖥 MBC 2 በ 180CM BELINTERSAT እና YAHSAT አንድ ላይ ያለምንም ችግር ሲገባ በ 90cm ከሳሃኑ በመጠኑ ከፍ በማድረግ ማስተካከል ሊጠበቅ ይችላል። @ETHIOSATTECH

MUN VS MCI LIVE 🖥 FOOTBALL HD 😂😂😂

ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ዛሬ እለተ ቅዳሜ የ 2013አ.ም የ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ይጀመራል ከሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ጨዋታዎቹን በዝግ ስታዲየም ያለ ተመልካች የሚደረጉ ናቸው። ነገር ግን የእግር ኳስ አፍቃሪውን ፍላጎት ለማሟላት በቤታቸው ሆነው ውድድሩን መታደም እንዲችሉ ሙሉ ጨዋታዎቹን በቀጥታ በ DSTV እንደሚተላለፉ ከስምምነት ተደርሷል። DSTV ይህን ምክንያት በማድረግ በ ዲኮደሮቹ ላይ ለ አንድ ወር የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ያደረገ ሲሆን በዚህም መሰረት የ DSTV ZAPER DECODER ከ ነፃ የ አንድ ወር FAMILY PACKAGE ጋር በ 699 ብር ብቻ አቅርቧል። አእርሶም ይህን ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የDSTV ዲኮደሮች ከኛ የምታገኙ መሆኑን በዚህ በአጋጣሚ እንገልፃለን። ማንኛውም የ DSTV ገጠማ እንዲሁም DECODER ሲፈልጉ ይደውሉልን DELIVER እናደርጋለን። የሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጥታ ስርጭት ጨዋታዎቹን የሚያስተላልፈው በ ዲኤስቲቪ 🖥 VARIETY 3(228) 🖥 VARIETY 4 (229) ላይ መመልከት ይችላሉ። 📲 0941999741 📲 0924790134

ዛሬ እለተ ማክሰኞ ምሽት የሚደረጉ የ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ በቤትዎ ይመልከቱ። @ETHIOSATTECH 📆 ማክሰኞ 🏆 CHAMPIONS LEGUE 🏆 ⌚️ 2:55 ⚽️ ክራስኖዳር 🆚 ሲቪያ 🖥 TV VARZISH ⚽️ ስታዴ ሬኔስ 🆚 ቼልሲ 🖥 FOOTBALL HD ⌚️ 5:00 ⚽️ PSG 🆚 ሌፕዢንግ 🖥 TV VARZISH ⚽️ ዳይናሞኬቭ 🆚 ባርሴሎና 🖥 FOOTBALL HD እንዲሁም 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) 🖥 YES SPORT 🛰 AMOS 4W 📟 12072 V 30000 / 11030 V 27500 🔑 IKS (INTERNET KEY SHARING) SERVERS 🖥 IPTV ( INTERNET PROTOCOL TV) ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ENGLAND PREMIER LEAGUE LIVE NOW ON 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 1A 📟 12149 V 27500 🔑 FTA (FREE TO AIR) @ETHIOSATTECH

ጥቆማ በ TV VARZISH ተቋርጦ የነበረው የ እንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቀጥታ ስርጭት አሁን ላይ እየወጡ ባሉ መረጃዎች ከ ዛሬ ጀምሮ ወደ ስርጭት እንደሚመለሱ ተነግሯል። @ETHIOSATTECH
ጥቆማ በ TV VARZISH ተቋርጦ የነበረው የ እንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቀጥታ ስርጭት አሁን ላይ እየወጡ ባሉ መረጃዎች ከ ዛሬ ጀምሮ ወደ ስርጭት እንደሚመለሱ ተነግሯል። @ETHIOSATTECH

መረጃ UPDATE TV VARZISH አዲስ BISS KEY ቀይሯል ከታች ያለውን መክፈቻ ኮድ በማስገባት መጠቀም ትችላላቹ ለሌሎች እንዲደርስ SHARE ያድርጉ። 🖥 TV VARZISH 📟 11785 H 27500 🛰 YAHSAT 52E 🔑 01A0 3BDC 20C1 6D4E @ETHIOSATTECH ⓢⓗⓐⓡ ⓢⓗⓐⓡⓔ

FOOT BALL HD በድጋሚ LIVERPOL VS WESTHAM 😂😂😂

AIRMAX APP የሌላቹ ይከው DOWNLOAD አድርጋቹ ኮዱን በማስገባት ተጠቀሙ። @ETHIOSATTECH

አዲስ የ AIRMAX TV APP መክፈቻ ኮድ ተለቋል 👉 AIRMAX TV የ አንድሮይድ መተግበሪያ(APP) ሲሆን በአንድሮይድ ስልኮች፣ ታብሌቶች እንዲሁም ስማርት ቲቪዎች ላይ በመጫን አለም ላይ ተወዳጅ የሆኑ የቴሌቭዥን ጣብያዎችንና ፊልሞችን የምንመለከትበት ነው። 🚨 የሚሰራው በኢንተርኔት አማካኝነት ስለሆነ WIFI ወይም ያልተገደበ ኢንተርኔት ለሌላቹ ከ ሚወስደው ዳታ አንፃር አይመከርም። 🔑 7569980675

ስለ ኢሳት ስትጠይቁ ለነበራቹ 🖥 ESAT 📟 12360 V 27500 🛰 NILESAT 7W
ስለ ኢሳት ስትጠይቁ ለነበራቹ 🖥 ESAT 📟 12360 V 27500 🛰 NILESAT 7W

👍🏿😍😂

FOOT BA HD BACK

IKS(INTERNET KEY SHARING )ምንድነው? 👉 CARD SHARING 👉 SERVER 👉 IPTV 👉 INTERNET TV ሰላም የ @ethiosattech ቻናላችን ቤተሰቦች እርገጠኛ ነኝ ስለዲሽ ፍቅር ካልዎት ስለእነዚህ ነገሮች ሳይሰሙ አይቀርም አዎ በአኛ ሀገር አንዳንድ ጅምሮች ቢኖሩም በሌሎች ሃገሮች አፍሪካንም ጨምሮ እየተለመደ የመጣ አሁን እኛ እየተጠቀምን ያለውን በጣም ሁላቀር የሚያረግ ሲስተም ነው:: ከላይ በአርዕስት ያስቀመጥኩዋቸውን እንደተለመደው ቴክኒካል ነገሩን ትተን ለእኛ መረዳት በሚጠቅም ሁኔታ ለማስቀመጥ ልሞክር:: 👉 Card sharing (Internet Key Sharing) (IKS) ይህን ሲስተም ከቃሉ ለመረዳት እንደምንችለው በክፍያ የሚታዩ የሳተላይት ቲቪ ቻናሎችን አንዱ ሰው ሕጋዊ የሆነ ካርድ ገዝቶ ለእራሱ ብቻ ከመጠቀም ሌሎች ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው እንዲጠቀሙበት ማጋራት ማለት ነው:: እንዴት ነው ማጋራት የሚቻለው?? ይህ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው እሱ ስክራምብልድ የሆኑ ቻናሎችን ለማየት ካርዱን ሪሲቨሩ ውስጥ ሲከት: ያ ካርድ በተሰራበት ሲስተም አማካኝነት ስክራምብልድ ቻናሉን ለመክፈት የሚያስፈልገውን ኮድ ይለቃል:: ይህ ከካርዱ የወጣውን ኮድ ሪሲቨሩን ከኮምፒተር ጋር በማገናኘት ኮምፒተሩ ላይ ባለው ኢምዩሌተር ሶፍትዌር ወይም በቀጥታ ሪሲቨሩ ላይ ባለው ሰርቨር አማካኝነት ከስማርት ካርዱ የሚገኘውን አስፈላጊ ኪ ዳታን ለሌሎች ያጋራል:: በእዚህም መንገድ አንድ ሕጋዊ ካርድ ያለው ሰው ሕጋዊ ካርድ ለሌላቸው ከ1000 በላይ ሰዎች ሼር ማረግ ይችላል:: 👉 Server የእዚህ ካርድ ሼሪንግ እየተስፋፋ ሲመጣ ሰዎች እንደ ግሩፕ አይነት አቋቁመው በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ሰዎች ነገር ግን ተመሳሳይ ሳተላይቶችን የሚያገኙ አንዱ ያለውን የአንድ ካምፓኒ ካርድ ለሌሎች ሼር ሲያደርግ ሌላው ደግሞ የሌላን ካምፓኒ ካርድ እንዲሁ ሼር እያደረገ ይህንን አንድ ቦታ አንድ ላይ አድርገው ሼር የሚያደርጉበት አንድ ሃርድዌር (ዕቃ) ይጠቀማሉ:: ያ የሚጠቀሙት ሃርድዌር ሰርቨር (Server) ይባላል:: ያ ሰርቨር 24ሰዓት ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ስለሆነ ከእዛ ሰርቨር ጋር በኢንተርኔት የተገናኘ ሰው ሁሉ መጠቀም ይችላል:: ለምሳሌ ይህን አገልግሎት በስፉት ከሚሠጡት መካከል CCCAM, OSCM, NEWCAM,TCAM,FOREVER,VANILLA,APOLLO, T CAM, G SHARE ....የመሳሰሉት ናቸው:: ያላቸውን ሕጋዊ ካርድ ሼር ሳያደርጉ ዝም ብለው ሰዎች በነፃ እንዳይጠቀሙ ሰርቨሩን በፓስወርድ ይዘጉታል:: ከሰርቨሩ ለመጠቀም ሰዎች ሬጂስተርድ መሆን አለባቸው:: እንዲሁም አነስተኛም ቢሆን የተወሰነ ክፍያ ለተወሰነ ጊዜ ይከፍላሉ:: ነገር ግን ዋናው ጥቅሙ ምንድነው የሚከፈለው ክፍያ ለዋናው ካርድ ከሚከፈለው ጋር ሲወዳደር በጣም የቀነሰ መሆኑና ከእዛም ባለፈ የተለያዩ ካምፓኒዎችን ካርዶች ምንም እንኳ እያንዳንዳችን ካርዱም ባይኖረንም ለመጠቀም መቻላችን ነው:: የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈለገበት ምክንያት የኪዎቹን ዳታ ለማግኘት ብቻ ስለሆነ የምንጠቀምበት: ለኢንተርኔት ኮኔክሽን የምንከፍለው ዋጋ በጣም አነስተኛ ነው:: ቻናሎችን ለማየት የግድ መጀመርያ በዲሻችን አማካኝነት ቻናሎች መምጣት አለባቸው:: ባጠቃላይ በአለም ላይ ካሉ ከ90% በላይ የከፍያ ቻናሎች በእዚህ ሲስተም ይታያሉ:: ስለዚህ ወደፊት የምገዛቸው ሪሲቨሮች በእራሳቸው ኢንተርኔት ኮኔክሽን ለማድረግ አማራጭ ያላቸውና በውስጣቸው server option ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል:: 👉 IPTV IPTV (Internet Protocol Television) ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም አብዛኞቹ HD ሪሴቨሮች ላይ ይገኛል:: ይህ IPTV ከCard sharing የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ3G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው:: የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም ጣሪያ ላይ የ ዲሽ ሳህን መስቀልም አያስፈልግም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው:: የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ ዋጋው ትንሽ ሲወደድ በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል:: አሁን አሁን የሚመረቱ ሪሴቨሮች ከሚያካትቱት ነገሮች አንዱ ለተወሰነ ጊዜያት ማለትም ለ 1ወር,6ወር ወይም አንድ አመት የሚደርስ ነፃ የ IKS ወይም IPTV አካውንቶችን በሪሴቨራቸው ላይ ያካትታሉ ለዚህም እንደምሳሌ TIGER እና STARSAT ካምፓኒዎች በዋነነት ይጠቀሳሉ፡፡ለዚህም ዋነኛ አላማቸው ገብያውን ሰብሮ መግባት እና የምርታቸውን ተመራጭነት ለማሳደግ ነው፡፡ አኛም በግላችን ከተለያዩ ድህረ ገፆች ነፆ አካውንቶችን መፈላለግ እንችላለን ምንም እንኳን አድካሚ ቢሆንም እና ከ አንድ ሁለት ቀን በላይ የማያገለግሉ ቢሆንም......፡፡ ክፍል፡2 ነገ ይቀጥላል ©DONT COPY PASTE™ STAY TUNE! ! አብራችሁን ቆዩ!! 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM ማንኛውም የ ዲሽ ስራ ለማሰራት በዚህ ቁጥር ያገኙናን 📱0941999741 📱0924790134 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH

ሰላም ውድ የ @ETHIOSATTECH ቤተሰቦች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም ሰሞኑን አብዛኞቻችን የተለያዩ የ እግርኳስ ውድድሮችን በነፃ በቤታችን የምንመለከትበት የ TAJAKISTAN የስፖርት ቻናል የሆኑት TV VARZISH እና FOOTBALL HD የ እንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ስርጭትን ማስተላለፍ ለጊዜው ካቆሙ በኋላ የተለያዩ የ እግር ኳስ ቻናሎችን እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን ለማግኘት ተመራጭ እየሆነ የመጣው የ እስራኤል የክፍያ ቻናል የሆነው YES PACKAGE(YES SPORT እና ሌሎች የመዝናኛ ቻናሎች ያቀፈ ) እና በ NILE SAT ላይ የሚገኙት የሳውዲ የክፍያ PACKAGE OSN PACKAGE ስለ ሳተላይት ዲሽ መረጃ ቅርብ ለሆነ ሰው ጆሮ የተለመዱ ሆነዋል። እነዚህ ሁለት የከፍያ ቻናሎች ምንም እንኳን የተቆለፉ እንደ TV VARZISH BISS KEY በማስገባት የሚከፈቱ ባይሆኑም ሁለት ነገሮች በሪሴቨራችን ከተሟሉ በነፃ መመልከት እንችላለን። የሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭት ቴክኖሎጂ እያደገ ከመጣባቸው መንገዶች መካከል በህጋዊ መንገድ ቻናሎችን በኢንተርኔት ግኑኝነት አማካኝነት መከታተል የምንችልበት ቴክኖሎጂ (IPTV) እና ህገወጥ የሆነው በካርድ እና በክፍያ የሚሰሩ ቻናሎችን መቆለፊያ በመስበር በነፃ ማየት የሚቻልበት (IKS) ተጠቃሽ ናቸው። አሁን ላይ ወደ ገበያ በስፋት እየገቡ ያሉት ሪሴቨሮች ይህንን ቴክኖሎጂ ማግኘት የሚያስችሉ ናቸው። ይህንን ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ታዲያ ሪሴቨራችን ሁለት ነገሮችንን ማካተት አለበት። ❶ የ ኢንተርኔት ግንኙነት ❷ ቻናሎቹ የሚቆለፍበት ሲስተም መስበርያ ሰርቨር (IKS SERVER) ናቸው። እኛም ስለዚህ ቴክኖሎጂ የተወሰነ መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል ተከታተሉን ። @ETHIOSATTECH ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

👉 የ ቻናል ጥቆማ ያህ ሳት ለምትጠቀሙ ከታች የተቀመጠውን መረጃ በሪሞታቹ በመሙላት ወይም BLIND SCAN በማድረግ የተለያዩ የመዝናኛ፣ የህፃናት ፣አለም አቀፍ የዜና አውታሮች፣ የስፖርት ፣የህፃናት ቻናሎችን በ እንግሊዘኛ ቋንቋ ታገኛላቹ። 🛰 YAHSAT 1A 52E/ BILINTERSAT 51.5E 📟 11089 V 30000 🖥 fox sport 🖥 flix action 🖥 DW (GERMANY) 🖥 ALGEZEERA 🖥 MBC ACTION 🖥 AFRICA MOVIES 🖥 PREACH TV ..... ⓢⓗⓐⓡⓔ ⓢⓗⓐⓡⓔ @ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ከ varzish tv የ ፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ነው በጠቅላላው ስንመለከተው ጉዳዩን ከ እንግሊዝ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም ሊጉን ከሚያስተዳድረው ማህበር ጋር ህጋዊ መብት እንዳላቸው ለመግባባት ውይይት እየተደረገ እንደሆነ እና ጉዳዩ በስምምነት ካልተጠናቀቀ ወደ አለም አቀፍ ተቋም ሊወስዱት እንደሆነ የሚገልፅ ሲሆን በቅርቡ ችግሮቹ ሲፈቱ ወደ ሳተላይት ስርጭት እንደሚመለስ ያስረዳል። ሙሉ መልእክቱ ከታች የሚከተለው ነው። After many attempts and files were submitted to the Football Association of England regarding the return of the English Premier League matches to satellite broadcasting. Accepting the matter at the beginning of the negotiations with the rejection by the English Federation, and we do not know the reason for this obstinacy by the English Federation in not broadcasting the Premier League matches on our channels. Spaceframe. Another request was submitted and clarification was provided to the English Federation regarding the return of matches on satellite broadcasting again, and the initial approval has been made by the English Federation. We hope that this approval is serious and that there is no defect in the contracts concluded between the two parties. We warn the FA that this approval and agreed contracts are not enforceable and we are not given permission to broadcast the Premier League matches. And if after this agreement is tampered, we will refer the matter to the International Football Association and the International Federation to settle disputes. After contracts have been agreed with the Football Association, we send good news to our viewers around the world, which is the return of the Premier League matches to satellite broadcasting again, so that our viewers around the world can watch the Premier League matches on our channel