en
Feedback
Ethio satellite technology

Ethio satellite technology

Open in Telegram

✔ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂ ✔አዳዲስ ጠቃሚ ቻናሎች frequency እና መረጃ ✔የ ዲሽ አሠራር ዘዴዎች ቀለል ባለ መንገድ ✔የተለያዪ ሪሴቨር ሶፈትዌሮች እና ✔ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የሚወራበት መድረክ ነው ለማንኛውም አስተያየት ጥያቄ በዚህ ያገኙናል 📱0941999741 📱0924790134 📩 @SAMSHIKOR

Show more
Ethiopia3 878The category is not specified
6 882
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+20930 days
Posts Archive
ሰላም ሰላም ውድ የ @ethiosattech ቤተሰቦች በ እግርኳስ አፍቃርያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ታላላቅ የ አውሮፓ ሊጎች መጠናቀቅ በኋላ በሚኖረው የክረም እረፍት ጊዜያቶች የተለያዩ የሀገራት ውድድሮች ይከናወናሉ። ከእነዚህም መካከል ሁለት ተጠባቂ አህጉራዊ ውድድሮች በዚህ ሳምንት ይጀመራሉ። እኛም እነዚህን ውድድሮች እንደተለመደው በቤትዎ መከታተል የሚችሉባቸውን አማራጮ ይዘን ቀርበናል። 🏆 EUROPA CUP 2020/2021 (የ አውሮፓ ዋንጫ ) 🏆 CONCA CUP 20220/2021 ( የ ደቡብ አሜሪካ ዋንጫ ) ❶ 🖥 TV VARZISH 🔑 01A0 3BDC 20C1 6D4E 🖥 FOOTBALL HD 🔑1234 0046 ABCD 0078 🛰 YAHSAT 52E 📟 11785 H 27500 🖥 WATAN TV 2 🛰 YAHSAT 52E 📟 12149 V 27500 ከላይ የተዘረዘሩት ሶስት ቻናሎች አብዛኞቻችን የምናውቃቸው ለአመታትየተለያዩ የእግርኳስ ውድድሮችን በነፃ ሲያስኮመኩሙ የነበሩ ቻናሎች ሲሆኑ አሁንም እነዚህን ታላላቅ ውድድሮች በቀጥታ እንደሚያሰራጩ አስታውቀዋል ። 👍 አሰራራቸው የሚገኙበት ሳተላይት የሚገኘው በስተምስራቅ አቅጣጫ 52e ላይ ሲሆን ሰሀናችንን ወደ ምስራቅ በማዞር ከላይ በተጠቀሱት ፍሪክዌንሲ በመፈለግ ማስገባት እንችላለን። ቻናሎቹ በማንኛውም HD RECIEVER የሚገቡ ስለሆነ HD RECIEVER ያለው በሙሉ በቀላሉ መጠቀም ያስችለዋል። አሁን ላይ አብዛኞቻችን ETHIOSAT ተጠቃሚ የሆንን ያለ ተጨማሪ ሰሀን LNB በመጨመርብቻ ሁለቱንም በ አንድ ሰሀን መስራት እንችላለን ❷ 🖥 YES SPORT 1-5 🛰 AMOS 4W 📟 11031 V 27500 📟 10971 V 27500 ይህን ቻናል ለመጠቀም ሰሀናችንን በምዕራብ አቅጣጫ በናይልሳት በኩል አድርገን ከላይ ባለው ፍሪክዌንሲ እናስተካከልን። በመቀጠል ቻናሎቹ ህጋዊ በካርድ የሚሰሩ package ስለሆኑ ይህን ለመክፈት ሪሴቨራችን አነስተኛ የ ኢንተርኔት ግኑኝነት እንዲሁም መክፈቻ ኮድ የሚሆን የሚሞላ ሰርቨር ያስፈልገዋል። አሁን ላይ እየተመረቱ ያሉ HD ሪሴቨሮች ለ 6ወር የሚያገለግል ጀምሮ አስከ 1አመት ከ 6ወር ይህ ሰርቨር የተጫነባቸው ስለሆኑ መክፈት ይችላሉ። ሰርቨር የሌላቸው ወይም ያለቀባቸው ይህ ሰርቨር በግዥ የሚሞላ ነው:: ❸ DSTV DSTV በሀገራችን ለረጅም ጊዜያት የቆየ በውስጡ የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በራሱ ሪሴቨር እና በ PACKAGE SUBSCRIPTION ወይም በወርሀዊ ክፍያ የሚሰራ ነው። የ DSTV ዲኮደር ከ አንድ ወር ነፃ የ ሜዳ ፓኬጅ ጋር በ 699 ብር እየተሸጠ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ በፊት የ አንድ ወር ነፃ ፓኬጅ የሚሰጠው ቤተሰብ ፓኬጅ እንደነበር ይታወቃል አሁን ላይ ወደ ሜዳ ማሳደጋቸው በጥሩነት የሚጠቀስ ይሆናል። DSTV ለመጠቀም ከ ዲኮደሩ ባሻገር ዲሻችንን በ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ 36E ላይ በማዞር ማስተካከል ይጠበቅብናል። ❹ INTERNET / IPTV አሁን ላይ በሀገራችን የ ኢንተርኔት አገልግሎት መስፋፋት ጋር በተገናኘ UNLIMITED INTERNET ወይንም WIFI ላላቹ በኢንተርኔት አማካኝነት የተለያዩ አለም አቀፍ ቻናሎችን መመልከት እንችላለን ። ይህንንም በስልካችን፣ በ SMART TV፣በሪሴቨራችን ያለ ዲሽ መመልከት ያስችለናል። IPTV አማራጮች መካከል በሪሴቨር የሚሞሉ እንደ APOLLO, G-SHARE, EXTREME,MY HD ሲጠቀሱ በ ስልካችን ወይም በ SMART TV ደግሞ እንደ YACCIN,BLACK TV,AIRMAX የመሳሰሉትን APP በመጫን መጠቀም እንችላለን። እርሶም ከ እነዚህ አማራጮች መካከል በመጠቀም ውድድሮቹን በቤትዎ እንዲመለከቱ እንጋብዛለን። 👉በውድድሮቹ መሀል ሌሎች አማራጮችን እየተከታተልን የምናደርሳቹ ይሆናል በሁሉም የ SOCIAL MEDIA መገኛችን ይከታተሉን። 👉ከላይ የሚገኙትን አማራጮች ለማሰራት የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት እናደርሳለን። @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ON TELEGRAM JOIN US ON FACEBOOK JOIN US ON YOUTUBE 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

ዛሬ እለተ ረቡዕ የሚከናወን የ 2021 አውሮፓ ሊግ የ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በቤትዎ በነፃ ቻናሎች በተለያዩ አማራጮች ይመልከቱ! 🏆 EUROPA LEAGUE FINAL 🏆 ⌚️ 4:00 ⚽️ VILLARE
ዛሬ እለተ ረቡዕ የሚከናወን የ 2021 አውሮፓ ሊግ የ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በቤትዎ በነፃ ቻናሎች በተለያዩ አማራጮች ይመልከቱ! 🏆 EUROPA LEAGUE FINAL 🏆 ⌚️ 4:00 ⚽️ VILLAREAL 🆚 MAN UTD 🖥 TV VARZISH 🖥 WATAN2 🖥 IRIB VERZESH 🖥 YES SPORT

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆አዲስ አበባ ውስጥ ላላቹ የ ዲሽ ቴክኒሻኖች እና የሽያጭ ባለሙያዎች ይህን የስራ እድል ተጠቀሙበት @ETHIOSATTECH

CANAL+ ሰራተኞች ይፈልጋል ከኛ ጋር ለመስራት አስበዋል? እንግዲያውስ ይመዝገቡ። ለስራ ብቁ የሆኑ የመስክ ሽያጭ ወኪል እና የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻኖችን እየቀጠርን እንገኛለን። የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም cv template ያውርዱ http://lonadd.com/cv-templates/ ወይም cvዎን ያስተካክሉ። ለሽያጭ ወኪል:- መጋቢት 13-14 ቀን ሲሆን ለሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻኖች ደግሞ መጋቢት 15 ቀን 2013 ነው። በሞዛይክ ሆቴል ከ 2:30 - 11:00። ከዚህ በመቀጠል ወደ ቢሾፍቱ እና ድሬ እንመጣለን! https://www.facebook.com/Canal-Ethiopia-Recruitment-100443625465335

👉 በቅርቡ ወደ ኢትዮሳት የተቀላቀሉ አዳዲስ ቻናሎች 🖥 EOTC 🖥 BST (Bilal tv) 🖥 MARSIL TV 🖥 WOLAITA TV 🖥 HOPE CHANNEL ( 7TH DAY ADVENTIST) 🖥 YEGNA TV 🖥 OBN HORN OF AFRICA 📟 11165 H 45000 🖥 ASHAMTV 📟 11105 H 45000 🖥 KANA TV 📟 11545 H 30000 @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

sticker.webp0.32 KB

Watch "WELCOME TO ETHIOSATTECH" on YouTube https://youtu.be/2ywnzvK7984

ውድ የ @Ethiosattech ቤተሰቦች ባለፉት የተወሰኑ ሳምንታት ቻናላችንን መጠቀም ስለተከለከልን እና በግል ምክንያት መረጃዎችን እያቀረብን አልነበረም በዚህም ይቅርታ እየጠየቅን አሁንላይ ይህ ችግር ተቀርፎ ወደ ሙሉ ስራችን ስለተመለስን ከ አሁን ጀምሮ እንደቀድሞ የተለያዩ መረጃዎችን ለእናንተው ማድረሳችንን የምንቀጥል ይሆናል። ተደራሽነታችንን በማስፋት እኛን ለማግኘት ለምትፈልጉ 👉 FACEBOOK https://www.facebook.com/111502526867137/posts/419958299354890/?app=fbl 👉YOUTUBE https://youtu.be/2ywnzvK7984 INBOX @SAMSHIKOR ላይ ያገኙናል። @ETHIOSATTECH #ETHIOSATTECH ▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል። 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134

sticker.webp0.84 KB

ለ ETHIOSAT የሚሆኑ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች ያሏቸው SATELLITE RECIEVER በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ። ይዘዙን ከ DELIVERY ጋር እናቀርባለን ከ 3 በላይ በብዛት ለምትወስዱ እና ለዲሽ ባለሙያዎች ጥሩ የሆነ የ ዋጋ አስተያየት እናደርጋለን። ይዘዙን @samshikor 📲 0946667058 📲 0924790134 @ethiosattech

👆ETHIOSAT ለምትጠቀሙ ከላይ ባለው ፍሪክዌንሲ ሞልታቹ ሰርች አድርጉ👆

🏆 SPANISH LALIGA 🏆 ⚽️ VILLAREAL 🆚 GRANADA 🖥 HORN SPORT 4 📟 10985 H 45000 @ETHIOSATTECH

🏆 ITALY SERIA A 🏆 ⚽️ JUVENTUS 🆚 NAPOLI 🖥 HORN SPORT 2 📟 10985 H 45000 @ETHIOSATTECH

🏆 ENGLAN D PREMIERE LEAGUE 🏆 ⚽️ FULHAM🆚MAN UTD 🖥 HORN SPORT 3 📟 10985 H 45000 @ETHIOSATTECH
🏆 ENGLAN D PREMIERE LEAGUE 🏆 ⚽️ FULHAM🆚MAN UTD 🖥 HORN SPORT 3 📟 10985 H 45000 @ETHIOSATTECH

👉 UPDATE በኢትዮሳት አዲስ የገቡ አለም አቀፍ የዜና ቻናሎች 🖥 BBCW 🖥 CNN 🖥 ALJAZZERA 📟 10985 H 45000 @ETHIOSATTECH

አሁን ላይ ኢትዮሳትን ለመጠቀም HD RECIEVER ተመራጭ ነው ከዚህ በተጨማሪ HD ሪሴቨሮች ከ ምስል ጥራት በተጨማሪ የሚሰጧቸው የተለያዩ ጥቅሞች አሉ። ከነዚህ መካከል 👉 ፍላሽ መሰኪያ USB PORT አላቸው። ፊልም ሙዚቃ ፎቶዎች በፍላሽ ወይም ሚሞሪ መመልከት ትችላላቹ። 👉 ከፍተኛ የምስል ጥራት የሚተላለፉ ቻናሎች ን (HD ቻናሎችን) ለማግኘት ይረዳል። በተለይ ተለቅ ያለ inch tv ያላቹ ሪሴቨራቹ HS ቢሆን ይመረጣል 👉 ፍላሽ ወይም ሚሞሪ ሰክተን የምንፈልገውን ፕሮግራሞች መቅዳት እንችላለን። በተለይ የምንወዳቸው ፕሮግራሞች ለመመልከት ጊዜ ያልተመቻቸልን። 👉 በኢንተርኔት አማካኝነት የተለያዩ በ ካርድ ብቻ የሚሰሩ የ ኳስ ፊልም ዜና መዝናኛ..... ቻናሎችን በነፃ መክፈት ይችላሉ 👉 SMART TV የሌላቹ በስልካቹ የምታከናውኑትን ወደ ያለ ኬብል ለማገናኘት እና ለመመልከት ( SCREEN MIRRROR) ለማድረግ ይረዳሉ:: . . ምርጥ የሚባሉ የተለያዩ HD ሪሴቨሮችን ሲፈልጉ ይደውሉ። @SAMSHIKOR ላይ ያማክሩን መረጃ ይጠይቁን። 🤙 በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን 👌 በብዛት ሰብሰብ ብላቹ ካዘዛቹ FREE DELIVERY እና አስተያየት ይኖረዋል @ETHIOSATTECH 🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ JOIN US ONTELEGRAM JOIM US ON FACEBOOK 👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡ ጥራት መለያችን ነዉ!!! 📲 0941999741 📲 0924790134 ▬▬

ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራቹ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል። 1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል። 2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል 3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሴቨር ያስፈልጋል። 4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሴቨር የሚሰሩት ውስን(14) ታናሎች ብቻ ናቸው። 5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል። 6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል። 7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው። 👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው 8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላላል። 🚨 ሌሎች ያላችሁን ጥያቄዎች በ @SAMSHIKOR ላይ ብቻ አቅርቡ። ከስራ መጣበብ አንፃር ስልክ ማንሳት ስለማንችል መረጃ የምትፈልጉ ቤተሰቦች እባካቹ ስልክ ባለመደወል ጥያቄያችሁን በ መልእክት በመላክ ተባበሩን። በተለይ ከ ምሽት 2:00 በኋላ የምትደውሉ 😡 እስከቻልነው አቅም ያለንን መረጃ ለማካፈል ዝግጁ ነን የኢትዮሳት አሰራር መረጃ በቪዲዮ የተብራራ ይዘን እንቀርባለን። @ETHIOSATTECH

መረጃ 🖥 HORNSPORT NEWS 🖥 HORN SPORT 2 🖥 HORNSPORT 3 🖥 HORNSPORT 4 🖥 MBC 🖥 MBC DRAMA 🖥 MBC 1 🖥 MBC 2 🖥 MBC 3 🖥 MBC ACTION 🖥 MBC BOLLIWOOD 🛰 NSS12 57E/ETHIOSAT 📟 10985 H 45000 @ETHIOSATTECH SHARE SHARE SHARE

መረጃ 🖥 ትግራይ ቴቪ TIGRAY TV 🛰 NILESAT7W/EUTELSAT8W 📟 12521 V 27500 📟 12645 V 27500 @ETHIOSATTECH