cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ አለምአየሁ

Show more
Advertising posts
26 738
Subscribers
-3224 hours
-1987 days
-90430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️ሰላም ❤️ፍቅር ❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለልጆችዋ ይሁን። ❤️ስለ ደለሹት፣ ልበ ምድር ፣የሴት ልብ፣አእጋረ ፀሐይ ፣ደመ መለኮት፣ ዕፀ ደማኮል፣ አውታረ ፀሐይ❤️. ..ወዘተ በመባል የምትጠራው ድንቅ ዕጽ ገቢር እና አነጋገስ እንሆ! 📕አንቲ ውእቱ ዕፅ ቡሩክ፡ዕፀ:ሕይወት፡ወዕፀ መድሀኒት፡ዕፀ፡ሐድሶ፡ወአንግሶ፡በቃለመለኮት፡ዕፀ፡ደለሹት፡ከመ፡ዕፀ፡ኮሞል፡ኩኒ፡ወከመ፡ንጉሥነ፡እገሌ፡ንገሢ፡ወከመ፡ጳጳስነ፡እገሌ፡ተጰጰሲ፡ወከመ፡ታቦተ፡ማርቆስ፡ወኤልያስ፡ተቀደሲ፡እደ፡መሠርያን፡ደምስሲ፡ወልበ፡ጠቢባን፡ሐድሲ፡ወሊተኒ ፡እገሌ፡ (ስም አግባ) አነግሲ፡ሙታነ፡አንስኢ፡ወሕሙማነ፡ፈውሲ፡ሰንተው፡ቀንተው፡ቀርነው፡ቀርነለው፡ዱኤል፡ጉኤል፡ኢያኤል፡አማኑኤል፡ኤራን፡ቄራን፡መፍርሐን፡በከመ፡አንገስኮሙ፡ለአዳም፡ወለሔዋን፡በውስተገነት፡ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወመክሥተ፡ጥበባት፡በላዕሌየ፡ሊተ፡ለገብርከ፡እገሌ፡ (ስም አግባ) ቡታኤል፡ዱታኤል፡ዱክታኤል፡ንሂል፡ሕዮብ፡ደሂብ፡ሄራብ፡በእሉ፡ቃላት፡በከመ፡አንገሦኮ፡ለሰሎሞን፡በፈለገ፡ግዮን።ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወለመክሥተ፡ሲመት፡በላዕሌየ፡ እገሌ (ስም አግባ) ❇️ገቢሩ ❇️ ከላይ ያለው ጾሎቱን ቁመህ ፯ ጊዜ፡ደግመህ፡እጸዋቷን፡እየዞርክ፡በምስራቅ፡በምዕራብ፡በሠሜን፡በደቡብ፡በአራቱ፡ማእዘን፡እፍ እያልክ፡ንፁህ ማር እና ወተት ቀላቅለህ ወደ ዕፅዋ እየረጨህ በፈጣሪሽ በንጉስሽ ኃይል እና ስልጣን አዝዤሻለሁ። ለክ እንደዚህ ማር እና ወተት ፈጣሪሽን በሰጠሽ ፀጋ በሰጠሽ የሀብት ጥበብ አጣፍጪኝ ሀብቱም ሲሳዩም አምጪ የሚገረግረኝ ዓይነጥላየም ቁረጪ ብለህ ቀንድ ካራ ይዘህ የዕፅዋን ጫፍ በአንዱ እጅህን ይዘህ! 🌿አይነጥላ።ገርጋሬ፡ሀብት፡ምቀኛ፡ተንኮለኛ፡ከራሴ፡እስከ እግሬ ያለውን ሀብት የሚገረግረኝን፣ጤና የሚገረግረኝን፣ ስራ የሚገረግረኝን፣ ትዳር የሚገረግረኝን፣ እንደዚሁ ቁረጪ ብለህ በቀንድ ካራ ከስሯ ቁረጥ መላ አካሏን ያዝ። ወደ ምስራቅ ዙረህም ዓይነ ጥላየን እንዲህ ቅበሪ ብለህ ከተቆፈረበት ውስጥ  ጥሬ ጨው እና ቅጠሏን ቀብረህ በአፈሩ አዳፍን። 🌿በስተ መጨረሻ ወደ ምስራቅ ዙረህ መዝሙረ ዳዊት መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞንን ሙሉውን ምዕራፍ ስምህን በስተመጨረሻ እያስገባህ ጸልይ። ዕጽዋንም ይዘህ ወደ ቤትህ ሂድ። 🌿ይህ የአንጋገስ ስርዓት ከአንድ ዕፅ ላይ ካከናወንክ አልያም ካነገስክ በኃላ በርከት አድርገህ ያለምንም ማንገሻ ዕፀ ደለሹት ቆፍረህ መሰብሰብ እና ማድረቅ ነው። 👉፩ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፦ሥሯን እና አበባዋን በእርጥቧ በንፁህ ጨቅጭቀህ በጣዝማ ማር ማክሰኞ ቀን በባዶ ሆድ በትንሹ መብላት መልካም ነው። 👉፪ኛ,ሀብት፣ ገበያ ለሚገረግር፦የደለሹት ዕጽ በብዛት በማሰባሰብ ከ ከርቤ እና ከዕጣን ጋራ ቀላቅሎ ቤት ውስጥ እንዲሁም ስራ ቦታ ጧት ጧት ማጨስ ገርጋሪ ክፉ መንፈስን ታባርራለች። 👉፫ኛ,ለፍቅረ ሰብእ፦ይህ ማለት ሰዎች እናንተ ዘንዳ መልካም አመለካከት እንዳይኖራቸው የሚያደርገውን የዓይነጥላ መንፈስ ማራቅ ነው። የደለሹት ሥር በደንብ አድርቀው አልመው ትዳር ለሚገረግራቸው ሴቶች ከንፁህ ቅቤ ጋር ቀላቅለው ለ ፫ ቀን ይቀቡ። ለወንዶች ከሚቀቡት ቅባት ሁሉ በመቀላቀል እየተቀቡ መውጣት ይችላሉ። 👉፬ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ፦በሰዎች የተሰራቦት ተንኮል መተት ሥራይ ወዘተ ካለ። ስሯን እና ቅጠሏን በብዛት በማሰባሰብ ጨቅጨቅ አድርገን በአዲስ ቅል በዕለት ውኃ በመዘፍዘፍ ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ ፯ ቀናት ያክል መላ ሰውነትን በደንብ አድርጎ መታጠብ ነው። እሙን ነው። 👉፭ኛ,ለማይድን ቁስል ለለምጽ የደለሹት ሥር በብዛት አሰባስበን አድርቀን በመደቆስ በንጹህ ቅቤ እስኪድን ድረስ በተደጋጋሚ መቀባት ያድናል። ለለምጽ ሲሆን ውኃ በየ ፫ ቀን ይታጠቡ ረዘም ላለ ጊዜም ይጠቀሙ። 👉፮ኛ ሀብት ለሚልከሰከስበት (ለሚበተንበት) የደለሹት ሥር እና የጊዜዋ ሥር አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ማታ ለ ፯ ቀን ያክል እየታጠኑ መተኛት። 👉፯ኛ,ለሆድ ሥራይ የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው ነፍተው በማዘጋጀት ፫ የሾርባ ማንኪያ የደለሹት ሥር ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ሥር ቅርፊት ጋር በማቀላቀል በግማሽ ኪሎ ጣዝማ ማር ለ ፫ ቀን ለውሰው በማቆየት ከዛ በኃላ ለ አስራ አራት ቀን ያክል ጧት ጧት በባዶ ሆድ በትንሿ ማንኪያ አንድ አንድ እየቀመስክ ውጣ። 👉፰ኛ,ሥራ አልሳካ ላለው ሰው፦የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው በማዘጋጀት በቅብዓ ቅዱስ ለውሰው እጅ እና ግንባር እየተቀቡ መሄድ እንዲሳካ ይሆናል። 👉፱ኛ,ለድከመተ ወሲብ፦የደለሹት አበባ እና ሥር፣የችፍርግ ሥር፣የፍየለፈጅ ሥር፣እነዚህን አንድ ላይ በማቀላቀል በአንድ የሾርባ ማንኪያ እየለኩ በግማሽ ሊትር ወተት ጨምረው በማፍላት ማታ ማታ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ። 👉፲ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፣ለግርማ ሞገስ፣ለፍቅረ ሰብእ፦የደለሹት ሥር አድርቀው ከቀረጽ ተቀጽላ እና ከዋርካ ተቀጽላ አንድ ላይ ቀላቅለው ከትበው ይያዙ። 🌿ከላይ የተጠቀሱት የደለሹት ገቢር አሰራር እና አነጋገስ ከፈጣሪ ስራ ያልወጣ መሆኑን እንድትገነዘቡት እሻለሁ። 🌿ይህ ማለት በሂወታችን እየገቡ ሀብታችን ፍቅራችን ጤንነታችን የሚረብሹ ክፉ አጋንንትን የማራቅ ሥራ ነውና። 🌿ይህ የአነጋገስ ስርዓት ከተቻለ ለዕጽዋት አቆራረጥ ግንዛቤ ያለው ሰው ቢቆርጣት የተሻለ ይሆናል። ካልሆነ ደግሞ በንጽህና ቢቆርጧት ይመረጣል። 🌿የደለሹት ገቢር ከዚም በላይ በየሊቃውንቱ የተለያየ ስርዓት ያላት ከዚህም በላይ ብዙ ገቢር ያላት ስትሆን አንደኛው እሄው እንሆ በእንደዚሁ መልክ አቅርቤላችኃለሁ። ሼር በማድረግ የእጽዋት ጥበባዊ ክዋኔዎችን እናስፋ! ለበለጠ  መረጃ  09 75 90 16 43 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 👉 09 75 90 16 43
Show all...
🌿🌿 መርጌታ አለምአየሁ🍀: 🌿 ነኝ🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን መፍትሔ ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 75 90 16 43
Show all...
👍 1
#ትውልድ_ገዳዩ_የዓይነ_ጥላ_ተፅኖ_ዝርዝር      ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት      ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው። 👉ከትዳር መገርገር 👉ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 👉ስራ ለመቀጠር መገርገር 👉ከውድድር ውጤት ማሳጣት 👉ትምህርት መገርገር ማስጠላት 👉ተምሮ ከንቱ ማድረግ 👉ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ⚛የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ሴት ዛር ተፅኖበወንዶችላይ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው ❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ ❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት ❇️በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀምዖ ❇️ተመሣሣይ  ፆታ ማሳሰብ ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ መፍትሔ #የእፀመናሄ ስር #የጠንበለል ስር #የጥፍሬና ስር #የእፀ ዘዌ ስር #የሽነት ስር አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ግማሹን ማታ ማታ 14-21 (፲፬-፳፩ ) ቀን እየታጠኑ መተኛት ግማሹን በውሃ ዘፍዝፎ መታጠብ ለ7 ቀን አይነጥላ ገርግር መተት ያስለቅቃል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ያድርጉ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
Show all...
👍 2
🌿 🌿 🌿🌿ለሴቶች🌿🌿🌿🌿   # ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት # የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ወንድ ማስጠላት # ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) # ተስፋ መቁረጥ # ማስለቀስ # ፀባይ መቀያየር # ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው # ባል እየመጣ መመለስ # ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ # ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን # ሕልመ ሌሊት # እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) # ሱሰኛ መሆን # የእድል መዘጋጋት # የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) # የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) # ማስወረድ (አቦርሽን ) # መጨናነቅ # ሂጅ ሂጅ ማለት # ቤተሰብ ማስጠላት # ስራ ማስጠላት # ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም # ተኝቶ መቃዥት # ፍርሐት # ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ? ☎️ 09 75 90 16 43
Show all...
#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ     #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል          #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን  ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር  ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት  ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ  እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ  ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ  ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት  ያገለግላል           ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት      ጥበብ ታላቋን ታከብራ 📞📞09 75 90 16 43 ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.