cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Champion sport ቻምፒዮን ስፖርት

ስፖርታዊ መርጃወችን እና የስፖርቱ አለም ድንቅ ትውስታዎች #በድምፅ እና #በፅሁፍ

Show more
Advertising posts
339
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ኮከብ ተጨዋቾች ሴት ቢሆኑ ማን ያምራል። 😘
Show all...
በመጨረሻም ልክ በዛሬው እለት እንደ እ.ኤ,አ መስከረም 20/2011 የተከሰት አንድ የእግርኳስ አጋጣሚን እናንሳ በቅድመ ውድድር ጨዋታ ላይ የቱርኩ ፌነር ባቼ ከ ዩክሬኑ ሻካታርዶኔስክ ጋር ባደረገው ጨዋታ የፌነርባቼ ግርጋፊወች ወደሜዳ ገቡ ይህንም ተከትሎ ክለቡ በቀጣይ ጨዋታወች በዝግ ስታዲየም ይጫወታል ተብሎ ነበር የተጠበቀው። ባንፃሩ የቱርክ እግርኳስ ማህበር ያሳለፈው ዉሳኔ ግን አስገራሚ ነበር ። ፌነርባቼ በቱርክ ሊግ ከ Manisaspor ጋር በሚያደርገው ጨዋታ እድሚያቸው ከ12 አመት በላይ የሆኑ ወንድ ደጋፊወች ብቻ ወደሜዳ እንዳይገቡ ከለከለ። ይህንም ተከትሎ በጨዋታው 41,000 ሴቶች እና ህፃናት ጨዋታውን ተከታተሉ። ጨዋታውም 1 ፡ 1 ተጠናቀቀ። የሁለቱ ቡድን ተጫዋቾችም ከጨዋታው መጀመር በፊት ወደ ደጋፊወቹ አበባ ሲበቱናለቸው. በሰዓቱ የፌነረባቼ ዳይሬክተር ደጋፊወች ከነዚህ ደጋፊወች እንዴት መደገፍ እንዳለባቸው ሊማሩ ይገባል ሲሉም አስተያየታቸውንም ሰጥተው ነበር ::
Show all...
አሁን በወጣ ዜና የሻካታር ዶኔስክ አሰልጣኝ የነብሩት Roberto de zebri የብራይተን አሰልጣኝ ሁነው ተሹመዋል አሰልጣኙ ከዚህ በፊት ሳሱሎ እና ቤንቬንቶን በ ጣልያን ሴር ዔ ማሷልጠን ችለዋል ::
Show all...
ወጣቱ ፈረንሳዊ የ አርሰናል ተጫዋች ዊሊያም ሳሊባ ለስክይ ስፖርት በሰጠው አስተያየት፡ ለንደንን እወዳታለሁ, ክለቡን እወዳለሁ,... ያለ ሲሆን በተጨማሪም እዚህ ቤት እንዳለሁ ይሰማኛል. " ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል። ብሩኖ ፈርናንደዝ ለ theatletic እንደተናገረው ቴንሃግ ሃሳብ ያለው አሰልጣኝ ነው የራሱ የሆነ መንገድም አለው ያንንም መከተል አለብህ በሱ ጉዳይ ጥብቅ ነው ያለ ሲሆን ይሄን ነገርም እሱ እንደወደደው ገልጿል ። ብሩኖ አክሎም አሰልታኙ ወደ ቡድኑ ስነምግባርን አምጥቷል ያም ከዚህ በፊት ቡድናችን የጎደለው ነገር ነበር ሲል ተናግሯል። ፋቢዮ ካናቫሮ በ ጣሊያን ሁለተኛ ሊግ የሚገኘውን ቤንቬንቶን በአሰልጣኝነት ለመያዝ የሚያደርገው ንግግር ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል። ካናቫሮ በተጫዋችነት ዘመኑ ባሎንዶር ማሳካት የቻለ ሲሆን። በ አስለጣኝነት ደግሞ በ ቻይና ሊግ Guangzu evergrandeን እንድሁም የቻይና ብሄራዊ ቡድንን ማሰልጠን ችሏል። ሌዋንዶውስኪ ፡ ወደ ባሎንዶር የሚወስደው መንገድ ከባየር ሙኒክ ይልቅ ከባርሴሎና ቅርብ ነው። ሲል አስተያየቱን ገልጿል። ተጫዋቹ በባርሳ ቤት ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል 8 ጎል በላሊጋው በባርሳ ቤት ባላንዶር ማሳካት ይችላል ወይ የሚለውን ወደፊት የምንመለከተው ይሆናል። bayern munich በቡንድስሊጋው ዉጤት ማጣት በዚሁ ከቀጠለ ምናልባትም ዩሊያን ኔግልስ ማንን ሊያሰናብቱተንደሚችሉ transfer live ዘግቧል እንደ transfer live ዘገባ ከሆነ ኔግልስማን የሚሰናበቱ ከሆነ ቶማስ ቱሄል ተቀዳሚ ምርጫቸው እንደሚሆኑ ነው የገለፀው።
Show all...
ኤሪክ ቴን ሃግ እና ባለቤቱ ዛሬ ቀደም ብለው በአልትሪንቻም ብስክሌት እየነዱ እና አድናቂዎችን ሰላም ሲሉ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰነዶች ከአርብ ጀምሮ ለዲያጎ ኮስታ ወደ ዎልቭስ ነፃ ዝውውር ተፈርመዋል። እስከ ሰኔ 2023 ድረስ ያለው ውል፣ ተረጋግጧል። ምንም ጉዳዮች የሉም። 🐺 #WWFC ዲያጎ እንግሊዝ ውስጥ በመገኘቱ እና የህክምናው ፍፁም ተብሎ ስለተገለጸ የክለቡ መግለጫ በቅርቡ ይጠበቃል። ነውፀኛው ተመልሷል
Show all...
ሰነዶች ከአርብ ጀምሮ ለዲያጎ ኮስታ ወደ ዎልቭስ ነፃ ዝውውር ተፈርመዋል። እስከ ሰኔ 2023 ድረስ ያለው ውል፣ ተረጋግጧል። ምንም ጉዳዮች የሉም። 🐺 #WWFC ዲያጎ እንግሊዝ ውስጥ በመገኘቱ እና የህክምናው ፍፁም ተብሎ ስለተገለጸ የክለቡ መግለጫ በቅርቡ ይጠበቃል። ነውፀኛው ተመልሷል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጃቪዬር ቴባስ ላሊጋ የትላልቅ ተጨዋቾችን ትኩረት  አጥቷል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ የትልልቅ ኮከቦች መስህብ ነው 👀
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለትላንትናው @Cadiz_CF ደጋፊ ብዙ ጥንካሬን እና በረከቶችን መላክ እፈልጋለሁ። የመጀመሪያው ነገር ሁሌም ጤና ነው እና ሁላችንም ፈጣን ማገገም እንመኛለን 🙏 እንኳን ለትላንትናው ድል አደረሳችሁ። ምርጥ ስራ ለሁሉም። እንቀጥላለን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቡድኑን ሻምፒዮንስ ሊግ እና የአለም ክለቦች ዋንጫ እንዲያሸንፍ በመርዳቴ የተሰማኝ ኩራት እና ደስታ ከእኔ ጋር ለዘላለም ይኖራል። የዚህ ክለብ ታሪክ አካል በመሆኔ ክብር ይሰማኛል እና ያለፉት 19 ወራት ትዝታዎች ሁል ጊዜ በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ ይኖራቸዋል።
Show all...