en
Feedback
እኔ እና እሷ💖

እኔ እና እሷ💖

Open in Telegram

... 🌹🌹🌹💝💝 ❤️​​ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ:: ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል:: #አፍቃሪው ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ @Zordan_bot @zoordan @kemitiye94

Show more
1 162
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
በደረትህ ላይ ከባድ ስሜት እንዳለ ለጓደኞችህ እና ለቤተሰብህ ማስረዳት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እንነጋገር . . .? ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄ ❣:¨·.·¨: ❣ 🌺 እኔ እና እሷ🌹 ┈┈••◉❖◉●•• ••●◉Join us share◉●•• ❤️ @Lovers_Zonn ❤️ ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦ ◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

ያጣናቸው ሰዎች ከላያችን ላይ ቦጭቀው የሚወስዱብን ነገር አለ።በመሄዳቸው ያጎሉብናል። እነዚህ ጉድለቶች ቀን በገፋ ቁጥር ልብ ላይ ዘልቀው የሚፈጥሩት ህመም በቀላሉ አይሽርም። ወደ ውስጥ በተመለከትን ቁጥር ጎዶሎነታችን ላይ የምንደርስበት ሰዎች አለን። በራሱ ጨለማ ተውጦ የማያውቅ ማነው?.... አመታት ቢያልፉም እንደ አዲስ የምናለቅስለት ሰው አናጣም። ይህ ስቃያችን በጎጇችን ሰላም፤ በመኝታችን ደግሞ እንቅልፍ ይከለክለናል .... ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?     ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                  🌺 እኔ እና እሷ🌹                  ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                                 ❤️ @Lovers_Zonn ❤️       ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉--Leo_07--◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

"መተው" መዳኛ ነው .... ...ተመልከት.. ባህር ላይ የወደቁት ትተው ስለናቁት እየዋኙ ወጡ... ባህሩን የታገሉት እያዩ ሰመጡ. . . #.... 🥀 Abi

ቅኔ ነው ትዝታ.. ...

ስለራሳችን ነን ብለን የምናስበውን ብንሆን የተሻለ ማንነት ይኖረን ነበር . . . . #Mis_s..

ተስፋ ከእምነት ከተሰራ፣ ያሻግራል ከመከራ፤     ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                 🌺 እኔ እና እሷ🌹                  ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                                 ❤️ @Lovers_Zonn ❤️       ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉--Leo_07--◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

May the blessings of Allah fill your life with happiness and open all the doors of success now and always. Eid Mubarak!

🍁🌹.... ለአንዳንድ ሰዎች ፍቅር ማለት አፍቅሬሻለው ስትላቸው እኔም ብሎ መመለስ ብቻ ይመስላቸዋል። ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ ❣:¨·.·¨: ❣ 🌺 እኔ እና እሷ🌹 ┈┈••◉❖◉●•• ••●◉Join us share◉●•• ❤️ @Lovers_Zonn ❤️ ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦ ◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

. . . .እዳው ተችሎ ነው ሰው የሚወደደው......      #Mis_s.. 🥀

Please be a voice for Ethiopian/ Habeshi muslims and masjids...muslims are being killed and masjids are being destroyed....li
Please be a voice for Ethiopian/ Habeshi muslims and masjids...muslims are being killed and masjids are being destroyed....lillah...please be a voice for Ethiopian/The land of bilalul habeshiy muslims and masajids

ልብን እንደ መሰጠት መልሶ መቀበልም ቀላል ቢሆን ኖሮ😔 ልቦች ባልተሰበሩ ነበር አይኖችም ባላነቡ ነበር ምሽቶች የሀዘን ማራገፊያ ባልሆኑ ነበር💔 Abi...    ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                 🌺 እኔ እና እሷ🌹                  ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                                    ❤️ @Lovers_Zonn ❤️       ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦          

..🧚‍♀🧚‍♀ ሂጂ እስኪ..... እግርሽን ብቻ ለመራመድ አትጠቀሚው.... ባታውቂው ነው እንጂ ልብም እኮ ይሄዳል..... ልብሽን ራቅ በይበት.... ከሚያሳዝኑሽ . . . ከሚያከስሙሽ. . .ከሚሸኑቁሩሽ . . . ከሚያደሙሽ. . .ሁሉ ወደራስሽ. . .ወደውስጥሽ. . . ከልብሽ. . ወደልብሽ. . .ሂጂበት. . .ተሸሸጊበት. . .   . . .           🧚‍♀🧚‍♀     #..... ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                 🌺 እኔ እና እሷ🌹              ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                 ❤️ @Lovers_Zonn ❤️ ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

   ✨✨ . . .ቀንህን ስትጀምር ለተሰጠህ እድል አመስግነህ ጀምር .....የዛሬዋን ጀምበር ማየትህ ለነገዋ ዋስትና አይሆንህም.... በማማረር ብቻ እድሜህን አትጨርሰው!! ትላንት በምእራብ የገባችው ፀሀይ በምእራብ አትወጣም!! ሁሉም ነገር ላይ ያለውን ለውጥ ተመልከት... ካልተሳኩልህ ነገሮች ጀርባ ያሉትን አቅጣጫዎች ልብ በል!! ተመሳሳይ አቅጣጫን እየተጠቀምክ ከሆነ መውጫውን ቀይረህ ሞክረው!. . . አይመስህልም??                           ✨✨.  ..      #.....

🌙🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 كل عام وأنتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙🌙 🌙🌙 Eid-Mubarek 🌙🌙 🌙 🌙 Baga Geessan🌙🌙 🌙ኢድ–
🌙🌙تقبل الله منا   ومنكم صالح  الأعمال🌙 كل عام وأنتم بخير  🌙 عيد مبارك 🌙🌙 🌙🌙 Eid-Mubarek 🌙🌙 🌙 🌙 Baga Geessan🌙🌙 🌙ኢድ–ሙባረከ🌙🌙🌙🌙

እናቴ መርፌ ውስጥ ክር እንዳስገባላት ጠራችኝ። በዚሁ ቅፅበት የአንድ ሰው ምክር ትዝ አለኝ ፦ «እናትህ መርፌ ውስጥ ክር እንድታስገባላት ከጠየቀችህ ተቀብለህ ወዲያውኑ አታስገባው። ይልቁንም ያረጀችና እድሜዋ የገፋ  እንዳይመስላትና  ቀልቧ እንዳይሰበር አውቀህ ታግለህ ታግለህ አስገባው» ብሎ መክሮኝ ነበር ። እኔም ማስገባቱ  ቀላል እንዳልሆነ እየነገርኳት ጥቂት ደቂቃዎችን ታገልኩ ። በድንገት አንድ ጥፊ ፊቴ ላይ አረፈ 👋 «ድሮውንም እውር ያደረገህ ይሄ ሞባይልና ፌስቡክ ነው»  😊 አላህ ከ እናቶቻቹ እቅፍ አያርቃችሁ። ©️ #Ramadan_28 اللهم تقبل صيامنا ، وقيامنا 🙏🙏 🧢Yaki

🦋💐... የፌሽታሽ 'ለት አቶስቷሹ የደስታሽ ቀን ሳቅ ቀዳሹ አይገኝም በእንባሽ ጊዜ ይተውሻል ለኑዛዜ ይሸጥሻል ምሬት ስሞ አያይሽም ላፍታ ቁሞ እውነት ስልሽ ስትወድቂ ነው ሰው ሚርቅሽ ስታጪ ነው ሰው ሚሸሽ ልብ በይ ከሐዘንሽ ነው አዳም መቅዳት ጽልመት ሚገፍ እንደ ንጋት ከውድቀት ነው ባልን ማፈስ ሚሳለሙት እንደ መቅደስ

🦋🌷....ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን..ወድቆ መነሳትን...አልቅሶ መሳቅን...አግኝቶ ማጣትን..ወዶ መለየትን..........ሁሉም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ነበር...ግን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ብሎ ሲተን እናስተውላለን .. አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን.....      🌛🌜        #.....

Remedan keriiiiiiiim wendim ihitoche❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙✨✨✨✨✨ ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄ ❣:¨·.·¨: ❣ 🌺 እኔ እና እ
Remedan keriiiiiiiim wendim ihitoche❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙✨✨✨✨✨ ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄                     ❣:¨·.·¨: ❣                 🌺 እኔ እና እሷ🌹                  ┈┈••◉❖◉●••                   ••●◉Join us share◉●••                                    ❤️ @Lovers_Zonn ❤️       ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦                  ◉ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ◉                   ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦