cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር እና ልቦለድ ታሪኮች

Well Come To This Channel ☞ የፍቅር ታሪኮች ☞ የስኬት መንገዶች ☞ ልቦለድ ታሪኮች ☞ Best Photo ☞ profil pic ☞ ቀልዶች ☞ Fun vedio ☞ Tik tok &Vine ☞ photo compition እና ሌሎችም... 👇👇👇👇👇👇👇 💌 ዬፍቅር ቻናል.. 📶Love & Peace💌

Show more
Advertising posts
448
Subscribers
-124 hours
+77 days
+2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዎ ናፍቆት ፍቃደኝነትን ይጠይቃል ! ዝም ብሎ እንደ ሙጫ አይጣበቅብህም ። ዞር በል ካልከው ፣ አብሮህ አይቆይም ። ይሄዳል ። እኔ ደግሞ ስሜቱን አልወደውም ። ናፍቆት ያበሽቀኛል ! ወይ መሄድ ነው፣ አልያም እርግፍ አርጎ መተው ነው ። ልብን ማንጠልጠል አልወድም ። ያሳምመኛል ከናፍቆቱ በላይ እልሁ ይጎዳኛል ። እውነት ! ማንንም ለመናፈቅም ሆነ ለመናፈቅ ፍላጎት የለኝም ። መልካም ምሽት ተመኘን!! 🌹🍀⚡️🌹🍀⚡️ የእናንተዉ ምርጥ ቤተሰብ!! via like @Abyab33https://t.me/Zeynlalemhttps://t.me/Zeynlalemhttps://t.me/Zeynlalem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
... እምነት ...! አንዳንዴ ፈጣሪ ላንተ ያደላ እስኪመስልህ ድረስ ያለፍካቸው ከባድ ጊዜያት አሉ አንተም እንደዚህ ጠንካራ ነኝ እንዴ እስክትል ድረስ ያለፍካቸው ፈተናዎች አሉ አየህ ትክክለኛው ማንነትህ እሱ ነው! ገና ምኑን አይተህ አንተ አማኝ ከሆንክ የማትሻገረው ባህር፤ የማታሳካው ህልም አይኖርም። መሬትን ስትረግጣት የምታምናትን ያህል በፈጣሪህ ታምናለህ? ከዛስ በተሰጠህ አቅም ትተማመናለህ? በቃ ልዩነት የሚፈጥሩት ሁለቱ ጥያቄዎች እነዚህ ናቸውና እመን። .....መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ!! 🌹🍀⚡️🌹🍀⚡️🌹 .....የእናንተዉ ምርጥ ቤተሰብ!! .. https://t.me/Zeynlalem .. https://t.me/Zeynlalem .. https://t.me/Zeynlalem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ትዕቢተኛ አትሁኑ!........... ቢኖርህም ባይኖርህም፣ ብታውቅም ባታውቅም፣ ቢገባህም ባይገባህም ዝቅ በል፣ ትህትናን ምረጥ። ትህትና የፈጣሪ መሆኑንም በተግባር አሳይ። ማንም ትዕቢት ልቡን ቢያደነድነው፣ ንቀት ማስተዋል ቢነሳው መጨረሻው ውድቀትና ውድቀት እንደሆነ ይረዳ። በማይሆን መንገድ እየተጓዙ መክበርም ሆነ መበልፀግ አይቻልም። ትዕቢት አቅምን ያስረሳል፣ ክብርን ያወርዳል፣ ንቀትንም ያስከትላል። ትዕቢት ሲያዋርድ እንጂ ማንንም ሲያስከብር አይተን አናውቅም፤ ትዕቢት መሃይም ሲያደርግ እንጂ ማንንም መሁር ሲያደርግ አልተመለከትንም። ማንም ማደግን የሚፈልግ ዝቅ ብሎ የመማር ግዴታ አለበት። ............ .. https://t.me/Zeynlalem .. https://t.me/Zeynlalem .. https://t.me/Zeynlalem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ተስፋ_አትቁረጡ ህይወት ጣፋጭ የምትሆነው በተመሳሳይ በሆነ መልኩ ስትቀጥል አይደለም። የትኛውም አይነት ድግግሽ በራሱ አሰቺ ይሆናል።ህይወትን ውብ ከሚያደርጉልን ነገሮች መካከል አሉታዊ ገጠመኞች ናቸው። ሀዘን ባይኖር ኖሮ ደስታን ማጣጣም ባልቻልን ነበር። ጨለማ ባይኖር ኖሮ በብርሐን መደሰት ባላወቅን ነበር።ስለዚህ በሚገጥሙ አስችቸጋሪ ሁኔታዎች ተስፋ ከመቁጥ ይልቅ ተቃራኒያቸው መፈጠራቸው ባለመዘንጋት ነገን እያየን ወደፊት እንቀጥል ተስፋ መቁረጥ ካለባችሁም በተስፋመቁረጥ በራሱ ላይ ሊሆን ይገባል።ጠንካሮች ሁኑ በርቱ #ጨለማ_ካለ_ብርሐን_አለ #መወደቅ_ካለ_መነሳትም_ደግሞ አለ #መከዳት_ካለ_መታምንም_አለ #ማጣት_ካለ_ማግኘትም_አለ ያለሆነው የእናንተ ስላልነበረና የተሻለ ስለሚገባችሁ ነው። አንዴ መወድቅን የመጨረሻ ሽንፈት አታድርጉት ስኬት በአንድ ጀንበር የምትቀዳጁት ድል አይደለም። የገጠማችሁና እያለፋችሁባቸው ያሉት አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ ግራ የሚያጋቡ አስፈሪ ሁኔታዎች የሚያሳድጉዋችሁ የሚያጠነክሩዋችሁ እንጂ የሚያጠፉዋችሁ አይደሉም። ወደ ፊት ቀጥሉ ወደ ህልማችሁ እሩጡ!! ድንቅ ምሽት ተመኘን!! ⚡️🌹⚡️🌹⚡️🌹⚡️ የእናንተዉ ምርጥ ቤተሰብ!! Join and share 👇👇👇 https://t.me/Zeynlalem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጀግናዬ..! ያንተ ጉዳይ ያንተና ያንተ ብቻ ነው፤ ያንተም ችግር የእራስህ ነው። ስለጮህክ፣ ስላለቀስክ፣ አንገትህን ስለደፋህ ማንም መቶ የሚረዳህ የለም። የእራስህን ሃላፊነት በእራስህ ተወጣ፤ ለእራስህ ጉዳይ ሃላፊነት ይሰማህ። የመጣ ሁሉ ይሔዳል፤ ያወከው ሁሉ ይረሳል፤ የለመድከው ሁሉ የዘነጋል። ችግርህን ለመፍታት ብቻ ሳይሆን ችግር ሊጨምርብህ የሚመጣው ሊበዛ እንደሚችል አስታውስ። ለእራስህ መድረስ ካልቻልክ፣ ጠንክረህ ካልተገኘህ፣ በርትተህ ካልቆምክ እንኳን ሊረዳህ ሊያዳምጥህ ፍቃደኛ የሚሆን ሰው አታገኝም። መወደድ፣ መደነቅ፣ መሰማት፣ መሞገስ፣ መታገዝ፣ መረዳት ከፈለክ ከምንም በፊት እራስህ ላይ ስራ፤ እራስህን አድምጥ፤ እራስህን ውደድ፤ እራስህን እርዳ፤ ከእራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፤ ለማንም የማትሰጠውን ክብርና ጊዜም ለእራስህ ስጥ። *ጊዜህን ተጠምበት* መልካም ቀን ተመኘንላችሁ .... ➩ t.me/Zeynlalemt.me/Zeynlalemt.me/Zeynlalem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከብቸኝነት ለማምለጥ ስለፈለክ ብቻ የምትጀምረዉ የፍቅር ህይወት አንተንም እሷንም መስበሩ አይቀርምና ረጋ በል!! የፈለግነዉን ብቻ ሳይሆን የምንፈልገዉንም ፈጣሪ ይስጠን!! Ameen መልካምን ሁሉ ለእናንተዉ !! ❣️⚡️❣️⚡️❣️⚡️❣️⚡️ የእናንተዉ ምርጥ ቤተሰብ!! @Zeynlalem @Zeynlalem @Zeynlalem
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
..........ጊዜ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ....... ለማክሰኞ ተራውን የማይለቅ ሰኞ የለም። ጊዜዳኛ ሆኖ በሁሉም ይፈርዳል የሄደው ይመጣል የመጣው ይሄዳል ጊዜ እንደ ፔንዱለም በሁሉም ይዞራል አንድ የሚቀር የለም ሁሉም ይቀየራል ቀባሪም በተራው ሞቶ ይቀበራል ደግነት ለራስ ነው ለነገ ስንቅ ነው ዛሬ ለሰራነዉ አንድ ቀን ከፋይ ነው መልካም ረፋድ ተመኘን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በቅንነት ሼር ያድርጉ !! 👇👇👇 .....✍️ https://t.me/Asresee .....✍️ https://t.me/Asresee .....✍️ https://t.me/Asresee
Show all...
#ሳታሸንፍ_አታዉራ! ♟ ህይወት ስለሌሎች የምትደክማት ለታይታ የምታባክናት ኪሳራህ መሆን የለባትም። ይልቁንስ ስለራስህ -ለራስህ የምትታገልባት ደግመህ የማታገኛት እስትንፋስህን እንደሆነች ተረድተህ ኑር። ስለዚህ የራስህን እውነት ተከተል። እምነትህን አጽና። ስለሚወራብህ ነገር ሳይሆን ስለምትሰራው ነገር ትኩረት ይኑርህ። ♟ ሰዎች ምን አደረጉ፣ ምን አወሩ ጉዳይህ አይሁን። ይህች አለም የብዙዎች መኖሪያ ብትሆንም ሁሉም የሚኖረው ግን የግሉን ነው። ግላዊነትህ ላይ አተኩር። ጨዋታህን እያሰብክ ቀጥል ነገሩ ቀድሞ በነገሰ እንዳልሆነ ተረዳ። ቀድሞ በበላ አሸናፊነት የለም። ለማሸነፍ መሸነፍህ መቅደም ካለበት ትንሽማ ይሳቅብህ፣ ይቀለድብህ። እቅድህ እንዳይታይ በልብህ ሰውረው እንጂ እንዲህ ላደርግ ነው አትበል። ♟ ቀድመህ ቦታ ከምታጣ ዝግ ብለህ አፈግፍገህ ሰፊውን ግዛት ያዝ። ☑️ ሳታሸንፍ እንዳታወራ። #በራስ_መተማመን ✅100% መልካም ምሽት ተመኘን 🔶🔶🔶 @Zeynlalem @Zeynlalem @Zeynlalem
Show all...
​❣❣❣❣❣❣❣❣❣ #ወንድሜ ➊.ፍቅር የለም ከማለትህ በፊት፣ እኔ ውስጥ ፍቅር አለ ወይ? ብለህ ፈትሽ! : ➋.ሚስት የምትሆን ሴት የለችም ፣ ከማለትህ በፊት እኔ ባል መሆን እችላለሁ ወይ? ብለህ ራስህን መርምር! : ♡┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈♡ ፡❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣ #እህቴ!"👇👇 : ➊.ወንድ እንጂ ባል የለም ከማለትሽ በፊት፣ እኔ ጥሩ ሚስት መሆን ችላለሁ ወይ? ብለሽ ራስሽን ጠይቂ! : ➋.ጥሩ ጉዋደኛ የለም ከማለትሽ በፊት እኔ ጥሩ ጉዋደኛ መሆን እችላለሁ ወይ? ብለሽ አስቢ! : ♡┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈♡ ፡❣❣❣❣❣❣❣❣❣ #አዎን_ወዳጆቼ፥ : ማንም ሰው ጥሩ ከሆነ፣ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ከሱ መራቅ አይችሉም። ጥሩነትን አስቀድመህ ጀምር❤️ ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ!! ♦️🍀⚡️♦️🍀⚡️ የእናንተዉ ምርጥ ቤተሰብ!! #JOIN_US➻ @zeynlalem@zeynlalem
Show all...
#ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች የሚከተሉትን 8 ፍሬ ሀሳቦች ዘወትር ልብ እንበል❕ 1️⃣   "እኔ ምርጥ ነኝ" ብለህ ራስህን ንገረው! 2️⃣   ያሰብከውን ነገር እሰራዋለሁ (አደርገዋለሁ) ብለህ እመን! 3️⃣   ምንጊዜም ፈጣሪዬ ከእኔ ጋር ነው ብለህ ራስህን አበርታው! 4️⃣    አሸናፊ እንደሆንክ ውስጥህን ንገረው! 5️⃣    ጠዋት ስትነሳ "ዛሬ ቀኑ የእኔ ነው" ብለህ በመልካም መንፈስ ቀንህን ጀምረው! 6️⃣    መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ፤ ነገ ምን ይዞልህ እንደሚመጣ አታውቅምና! 7️⃣   ብቻህን ስትሆን ስለምታስበው ነገር ተጠንቀቅ! 8️⃣   ከሰው ጋር ስትሆን ስለምትናገረው ነገር ተጠንቀቅ። ምክንያቱም ንግግርህ እና አስተሳሰብህ ልክ እንደ ጦር መሳሪያ አደገኛ ሊሆን ይችላል። የሌሎችን ስሜት ከመጉዳት ተቆጠብ! መልካም ቀን ተመኘን!! 🌹⚡️🍀🌹⚡️🍀 የእናንተዉ ምርጥ ቤተሰብ!! ቻናላችን ለማግኘት ይቀላቀሉ Telegram group 👇👇👇👇👇 @Zeynlalem @Zeynlalem @Zeynlalem
Show all...