ከመፅሀፍት አለም መፅሀፍ መፅሐፍት 📚📚 የጥበብ ቤት
Open in Telegram
#ወይኔ_እረ_ሰዉ_ማንበብ_አቁሟል_እስቲ_join_በሉት_ትማሩበታላቹ @METSIHAFT @METSIHAFT #ማንበብ_የተሻለ_ሠው_ያረጋል!!!! #ብዙ_ያነበበ_ብዙ_ያውቃል፡፡
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 670
Subscribers
+1424 hours
+697 days
+29730 days
Posts Archive
⭕️ High Quality
📚ምርጥ መፅሀፎችን በPdf ለማግኘት 👇👇👇 ይጫኑ
@metsihaft
@metsihaft
@metsihaft
👉👉Join ያድርጉ👈👈
📖ካነበቡ በኋላ Share ያድርጉ 📖
መንፈሳዊ ትረካ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን
የኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን አስተምህሮቶች
መንፈስን የሚያድሱ ትረካዎች
መዝሙር
@mezmurochachin
ግጥም
@gitimbini
መምህር ግርማ ወንድሙ
@memhr_girma
@memhr_girmenfesawitትምህርቶች
@Orthodoxess
የኦርቶዶክሳውያን ማህበር
@orthodoxsawiyan
ትረካ ትረካ ትረካ
@menfesawit
@menfesawit
https://t.me/menfesawit
የኒቼ እና የኦሾ ቅራኔ ምን ነበር...?
፨፨፨
በፍልስፍናው ዓለም በሃይማኖት እይታ ላይ ጥሩ ነገር ያላበረከቱ ወይም ክፉኛ ሃይማኖትን እና አምላክን ተዳፍረው አልፈዋል ከሚባሉት ፈላስፋዎች መሃል
ፍሬድሪክ ኒቼ እና ራጅናሽ ኦሾ ግንባር ቀደሞቹ ናቸው ።
ፍሬድሪክ ኒቼ ምን ነበር ያለው...?
" አምላክ ሞቷል(God is dead) ዛሬ እናንተ አምላክ የምትሉት በሰዎች አስተሳሰብ ውስጥ ተፈጥሮ አድጎና ጎልምሶ እንዲሁም አርጅቶ ያለፈ አስተሳሰብ ነው። "
፧
በነገራችን ላይ ፍሬድሪክ ኒቼ የሱ ቀዳሚ የነበረው ፈላስፋ #አርተር ሾፐንሀወር አድናቂ ነበር እንዲሁም በፍልስፍና እይታዎቹ ላይም የሱ ተጽእኖ አለበት ይባላል...አርተር ሾፐን ሀወርም በፈጣሪ ህልውና የማያምን እንዲሁም ለስነ መለኮት መምህራን ከፍተኛ ጥላቻና ንቀት የነበረው ፈላስፋ ነበር ።
ኒቼ ይህንን ሃሳብ ማለትም "God is Dead" የሚለውን እይታውን "Joyful wisdom" በሚለው መጽሐፉ ላይ ለሕትመት ባበቃ ሰአት ከብዙ የሃይማኖት ተከታዮች ተቃውሞ ደርሶበት ነበር...ይህንን ንግግሩንም አንስቶ ራጅናሽ ኦሾ እኔም በጊዜው ብኖር እቃወመው ነበር ይለናል።
፧
ይህንን እይታም ያስቀምጣል...
<< ፍሬድሪክ ኒቼ አምላክ ሞቷል ሲል ብዙ እምነቶች ተቃውሞ አንስተውበት ነበር። እኔም እቃወመዋለሁ ምክንያቱም እኔ ደግሞ የምለው እንኳን ሊሞት መጀመርያም #አልነበረም ነውና >> ይለናል ይህንን ንግግሩን ብርሃነ ኅሊና የሚለው መጽሐፍ ላይ እናገኘዋለን ።
ባብዛኛው ሰዎች ራጅናሽ ኦሾን የሳይኮሎጂስቱን ሲግመን ፍሩድ እና ፍሬድሪክ ኒቼን ፍልስፍናዎች ያስተጋባ ብለው የሃሰት ካባ ሊያለብሱት ቢሞክሩም እሱ ግን ከነሱም የተለየ አስተሳሰብ እንደነበረ ካሳየባቸው ንግግሮቹ አንዱ ይህ ነበር ።
፧
#አሁን ታድያ ማን ይፍረድ እንደ ኒቼ የፈጣሪን ህልውና የተገዳደረ ፈላስፋ የለም የሚባለው ሚዛን ይደፋ ይሆን የኦሾን አይን ያወጣ #ክህደት በሉት #እውነት አፍጥጠን ስናይ...?
መልሱን ለህሊናችሁ...!!
፨ የዚህ ጽሑፍ አላማ የፈጣሪን መኖር መካድ ሳይሆን በሁለቱ ፈላስፎች መሃከል በሀለዎተ ፈጣሪ ዙርያ ያለውን እይታ ማሳወቅ ነው። በሌላ እንዳይተረጎም...
ግብዓት ምንጮች ፦ ጥበብ ከጲላጦስ እንዲሁም ብርኀነ ኅሊና መጽሐፍት
ከፍልስፍና ዓለም
@metsihaft
@metsihaft
◦◉◉◎ የገና ስጦታ ◉◎◉◦
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
❈ ከ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
❈ አሪፍ እይታ ናት አዳምጧት !!
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨@metsihaft
⇨@metsihaft
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
➲ ➲ ➲ ➲ ክፍተት ➲ ➲ ➲ ➲
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
➲ ፀሐፊ እንዳለጌታ ከበደ ተራኪ መስታወት አራጌ
➲ ምትገርም ትረካ ናት አዳምጧት
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @metsihaft
⇨ @metsihaft
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
#ልክነት ያለ ቦታው ስህተት ነው
"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል።
ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም።
በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት።
አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ የማይመጥንህ ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው።
>> ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር።
ምክንያቱም እንደ አቦሸማኔ የሆነ አቅምህን ከውሾች ጋር አውርደህ አትፎካከር።
📚ምርጥ መፅሀፎችን በPdf ለማግኘት 👇
@metsihaft
👉👉Join ያድርጉ👈👈
📖ካነበቡ በኋላ Share ያድርጉ 📖
