en
Feedback
የሰይዲ ሙሂቦች 💚💚

የሰይዲ ሙሂቦች 💚💚

Open in Telegram

#አርሂቡ #አርሂቡ #አርሂቡ @Mamila_1 የማዲሁ ሳይሆን የመድሁ አፍቃሪ እንሁን እሱ ነው ሙሀባ😋😋😋

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 541
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Channel Posts
ወላሂ በ አስቸኳይ ሼር ይደረግ 2020 ሚባለው ጫማ ከጀርባው የአሏህ ስም😭 አለበት የሃያሉ ጌታችን ስም ነው እየተረገጡ ያለው እባካችሁን አይተን ዝም አንበል🙏😭😭😭😭 https://t.me/alwedud1

2
عن أبـﮯ هريرة رضـﮯ الله عنه أن رسول الله ﷺ قال : *ليسَ الشَّديدُ بالصُّرَعةِ ، إنَّما الشَّديدُ الَّذي يملِكُ نفسَهُ عندَ الغضبِ .* 📚 صحيح البخاري ٦١١٤ 📚 صحيح مسلم ٢٦٠٩ @hadissanebeye
0
3
ዛሬ ኸሚስ ምሽት የመሻይኾች ሐድራ ምርጥ ምርጥ መንዙማ የምንለቅላቹ ይሆናል ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ Share Share Share 👇👇👇 ✅Youtube 👇 https://youtu.be/EyoRkGyOVhc ✅Telegram 👇 https://t.me/Yene_mareg_tube ✅Faceboock👇 https://www.facebook.com/groups/172342811358004/permalink/318110946781189/?app=fbl Yene Mareg Tube Butajira ☀️Creat Madhi Abdurezaq Yeabatu Anny Social Media Search
0
4
Wey bro
0
5
የ malhun hatun ፎቶዎችን ለምትፈልጉ ይህንን chanal ተቀላቀሉን join👇 ፈዞ መቅረት አይቻልም 😍😂 ለማንኛውም Join ይበሉ 👇👇👇 @ertgrulwallpaper @ertgrulwallpaper
0
6
♨️መውላና ሌላ መጠጊያ ማን አለልንና? አይገርምም ? 🔆ከአንተ ጠብታ እንባን ወስዶ ምላሹን የማር ወለላ፡የወተት ጅረት ያደርግልሃል 🔆ቡጫቂ ጨርቅህን ተቀብሎ ኋለኛውን በአረንጓዴ ሃር ይተካልሃል 🔆 ደምህን ከአቅመቢስ ነፍስህ ጋር አጣምሮ አንስቶ የዘልዐለም ደስታን ይለግስሃል 🔆ዘነጋከው እንጂ ያቺ የእንባ ጠብታም የእርሱ ስጦታ ነበረች Subhanellah
0
7
........: እንደምንፈልገው ባይሆንም እንደተፈቀደልን እየኖርን ነው የፈለከውን ነገር ሁልግዜ ላታገኝ ትችላለህ ያገኘህውን ነገር መውደድን ግን ተላመድ!
0
8
#የፍቅር_መንገድ 1⃣ *የሱፊዬች መንገድ :የፍቅር መንገድ ነው። #የሱፊ_ትርጉም ሱፊ (الصوفية) ተሰውፍ (التصوف) : በጥቅሉ ሱፊ ማለት፣ ምዕራባውያን ደራሲያን በተለምዶ "ኢስላማዊ ምሥጢራዊነት" በሚል ይተረጉሙታል።[ ሱፊ የሚለው የአረብኛ ቃል በኢስላማዊ ሥነ-ጽሑፍ ሰፊ ትርጉም ባለው የሱፊ ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች ጥቅም ላይ ውሏል። አንዳንድ የቁርዓን እና የሱና ትምህርቶችን (የእስልምና ነቢይ መሐመድን ሰዐወ ምሳሌያዊ አስተምህሮዎችና ተግባራት) የሚያጎሉ የሱፊ ጽሑፎች ሥነ-ምግባራዊ እና መንፈሳዊ ግቦችን የሚገልጽ እና ለእነርሱ ዓላማ የማስተማሪያ መሳሪያዎች ሆነው የሚያገለግሉ የተሶውፍ ፍቺዎችን ሰጥተዋል። . ልዩ መንፈሳዊ ባህሪያትን እና ሚናዎችን የሚገልጹ ሌሎች ብዙ ቃላት በምትኩ በተግባራዊ አውድ ውስጥ ጥቅም ላይ ውለዋል። የሱፊ ቃል አመጣጥ *ሱፍ: ከሚል ስርወ ቃል የተወሰደ ነው ሱፍ ማለት ያማረ የተዋባ ልብስ ወይም በአሁን ዘመን አንዳለው አይነት ሳይሆን በጣም የደረቀ ቆዳ እንዲሁም ሽታው የማያስቀርብ የሆነ ነው: ሱፊዬች አብዛኛው ጊዜ የሚለብሱት ልብስ ነው። *ሰፍ: ከሚል ሥርወ ቃል የተወሰደ ነው በልባቸው ሁሌም ከአላህ ጋር በመሆናቸውና በሌሎችም አምልኮዎች ስለሚሽቀዳደሙ በመጀመሪያ ሰፍ እንዳሉ ስለሚታይ። *ሲፋ: ስርወ ቃል የተወሰደ ነው ምክንያቱም ሱፍይነት ያማሩ ስነ ምግባር መላበስና መጥፎ ስነ ምግባር መራቅ ነውና። *ሱዮ ሶፊ: ከሚል የግሪክ ቃል የተወሰደ ነው ሱዮ ማለት አምላክ ሲሆን ሶፊ ማለት ደግሞ ወዳጅ ይህም ማለት <የአምላክ ወዳጅ> ማለት ነው ይህ ግን የተሳሳተ እና ምዕራባውያን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ከነሱ የመጣ መሆኑን ለማሳየት የሚጠቀሙት ነው። *ዑፊ: ከሚል የተወሰደ ቃል ነው ማለትም አላህ ዐውፍ ያለው እና ሌሎችም ብዙ ትርጉም ተሰጥተውታል እኔ ደሞ ከታች የራሴን ላስቀምጥ *ሱፊ: የሚለው ቃል ከአማርኛ <ሰፊ> ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው ይህም የአላህን ምህረትና ራህመት ያመለክታል። አንዳንድ የዘመናችን ሊቃውንት ሌሎች የሱፊ ትርጓሜዎች ሰጥተውታል እንደ “ኢስላማዊ እምነትና ተግባር ማጠናከር” እና “ሥነ ምግባራዊና መንፈሳዊ እሳቤዎችን የመፈጸም ሂደት” በማለት። ሱፊ የሚለው ቃል በመጀመሪያ በ18ኛው ክፍለ ዘመን ወደ አውሮፓውያን ቋንቋዎች የገባው በምስራቃውያን ሊቃውንት ሲሆን በዋናነት እንደ ምሁራዊ አስተምህሮ እና ስነ-ጽሑፋዊ ትውፊት በማየት የእስልምና ንፁህ አሀዳዊ እምነት ነው ። በዘመናዊ ምሁራዊ አገላለጽ ቃሉ ከሱፊዎች ጋር የተያያዙ በርካታ ማኅበራዊ፣ ባህላዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ክስተቶችን ለመግለጽ ያገለግላል። Pls share ይቀጥላል..... @abduftsemier @abduftsemier
0
9
Mãmë ãl färūq የተለያዩ መንዙማ ሀዲስ እና የመውሊድ ፕሮግራም መረጃ ያገኛሉ። islamic information post chanal&new mezuma post chanal mame al hadra፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ማሜ የድቤ ክራይ እና ሽያጭ የሚፈልጉትን ድቤ በሚፈልጉት ቦታ እናደርሳለን በትእዛዝ እናመጣለን አድራሻ ኮልፌ እንገኛለን ክፍላገር ላላቹ እንልካለን ለበለጠ መረጃ 0912884497 ይደውሉ mame al hadra @bi https://t.me/mame_alfaruq
0
10
⏯️ Total Invites : 0 Users 💎Refer and Get 1 Points For Every User You Invite 🍎 🔗 Your Referral Link ⬇️ https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot7654968 ⚠️ Please Note That Referal Points Will Add When Your Referral Will Complete The Verification Step Of Bot ⚠️ If you leave our any channel, Your all points will convert to 0 anytime.
0
11
እኔ የሰማሁት ልጅ ሆኜ ስላንቱ፣ የተማረኩትም ነብዬዋ ባንቱ፣ ያደግኩትም ባንቱ ፤ ያለሁትም ባንቱ፣ ወደፊትም ባንቱ ፤ እዛው ድረስ ባንቱ ፣ አንቱን መወትወቱ አልተውም ወቢላህ..።💚💚 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ኸሚስስስ የጌቶች ❤❤
0
12
✨የደረቀ ልብ ምሳሌው እንደ ደረቀ ዛፍ ነው። ሁለቱም ለእሳት(ማገዶ እንጂ)ለሌላ አይበጁም። አላህ እንዲህ ይላል:👇 {......ልቦናዎቻቸው አላህን ከማውሳት የደረቁ የሆኑ ሰዎች ወዮላቸው። እነርሱ ግልፅ ስህተት ውስጥ ናቸው።}                    አዝ—ዙመር/22📚 አላህ ይጠብቀን!!! #ሼር https://t.me/Meba56
0
13
A.lilah us
0
14
#ልቤን_የነካ_ደብዳቤ!! ልብ ያለው ልብ ይበል። ❤️❤️#አፈቅርሃለሁ!!❤️❤️ . ያበጠው ይፈንዳ በውስጤ አምቄ የያዝኩትን ልንግርህ ስለሆነ አንድ ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት እስከ መጨረሻው አንብበው አፈቅርሃለሁ!! በጣም በጣም በጣም አፈቅርሃለሁ። አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እነግርሃለሁ ፊት ጀምሬ ነው የማፈቅርህ አሁንም አፈቅርሃለሁ፡፡ ይህን ስትሰማ እንደምትደነግጥ አውቃለሁ፤ ግን አንተ ለኔ ብዙ ትርጉም አለህ፡፡ ሁሌም ወደ አንተ ልቀርብ እጥራለሁ ነገር ግን ያንተ ልብ ወደ ሌላ የሸፈተ ይመስለኛል፡፡ሀሳቤን ላንተ በሰጠሁ ቁጥር ወዳንተ በተጠጋሁ ቁጥር አንተ ግን ስለሌላ ታስባለህ፡፡ ጠርቼህ ምላሽ ሳላገኝ ስቀር ልቤ ይታመማል፡፡ ሁሉ ነገሬን ላንተ ልሰጥ እሞክራለሁ። አንተ ግን ዝግጁ የሆንክ አይመስለኝም፡፡ እባክህን እንዳፈቅርህ ፍቀድልኝ፤ ፍቅሬን ተቀበለኝ። እኔኮ ቁርዓን ነኝ! እኔኮ ቁርዐን ነኝ!!እስኪ ዛሬ ስንቴ ገልጠህ አንብበህኛል? ሞባይልህን ስንቴ አውጥተህ ተጠቅመህበታል? ተው ከሞባይል አታስበልጠኝ እኔ እኮ ነኝ ቀብር ስትገባ ከነኪርና ከሙንከር ጥያቄዎች የማላቅቅህ በል አሁኑኑ ግለጥና ባማረ ድምፅህ ቅሪኝ… ሁሌም እንደምወዳቸውና እንደማፈቅራቸው ለምታወጣው ጊዜና ገንዘብ እኔ ተጠያቂ እሆናለሁ፡፡ በየቀኑ ከጓደኛችን የተላከልንን የፅሁፍ መልዕክት በጉጉት እናነባለን ግን ልእልናው ከፍ ያለው ጌታችን አላህ የላከውን ደብዳቤ ምን ያህል ከፍተን እያነበብን ነው?? የሸይጣን ወዳጅ ይህንን መልዕክት share ሊያደርገው ይቅርና ማንበብ እንኳ አይፈልግም፡፡ የአላህ ወዳጆች ግን ለሌሎች share ያደርጉታል፡፡አሁንም እያደረጉት ነው አይደል? የቁርዓንን ፍቅር አላህ ይስጠን!! አሚን አሚን 🪐 @Reyan_meme_and_islamic_post🪐 #SHARE #JOIN
0
15
አንዋር ኢሽቅ ይለያል👏 ማሳሽቃቹ እኔ ነኝ ብዬ ነበር እንደ ጉድ ተከስተናል @hadra_mude 👆👆Joine
0
16
28
0
17
ሙሀመድ አብዱሏህ 2010 ምርጥ መንዙማ 👏👏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️🙏https://telegram.me/muneshidmuhammed
0
18
Amanew
0
19
✨✨ሀላል ✨✨ 💍💍አዲስ የሰርግ ከቨር 💍💍 ማዲህ ፉአድ አል ኑር ማዲህ ዛኪር ከዚህ ቀደም በለቀቁት ለከሰላም ሚርዐተል ጀማል እንዲሁም በ ሙሀመድ የላቀው በሚል መንዙማ አሪፍ ተቀባይነት ያገኙት ሁለቱ ማዲሆች አሁን ደሞ✨ ሀላል✨በተሰኘ አሪፍ የመንዙማ ከቨር አህባቡን አጀብ ሊያስብሉ መተዋል በታላላቅ እንዲሁም በወጣት ማዲሆች የተሰሩትን መንዙማ በአንድ ላይ ይዘውልን መተዋል። በተወዳጁ አል ፋሩቅ ትዩብ በቅርብ ቀን ይጠብቁን ። ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ
0
20
Hulatum walahi fkr yahonu sawoch abo rajem hayat ka afeya ga
0