የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Open in Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Show more4 374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 374
ከመከፈቱ የብዙዎች ቀልብ የሳበው
ማህሌት ቲዩብ እሆ አስተማሪ በሆኑ
ቪዲዮዎች መቶልናል። በቻናሉም
◽️መንፈሳዊ ጥያቄዎች ✅
◽️መዝሙሮች✅
◽️ገድላት✅
◽️ታሪኮች✅
🔖 ሁሉንም በአንድ ላይ በ ማህሌት ቲዩብ ያገኛሉ ይቀላቀሉን።
ቻናላችንንsubscribe በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም
እንጠይቃለን ።
ከትላልቅ መንፈሳዊ መፅሀፍት የተወጣጡ
ጥያቄዎች የሚጠየቁበት እንዲሁም
ተሳትፎ የሚደረግበት መንፈሳዊ ቻናል
ለመቀላቀል ከፈለጉ።👇
||Open Open Open||
||Open Open Open||
▫️በአስተማሪነቱ ተወዳጅነትን ያገኘው
#መፅሐፍቅዱሳዊጥያቄዎች የተሠኘው መንፈሳዊ ቻናል እንድትቀላቀሉ
በልዑል እግዚአብሔርም ስም እንጠይቃለን ።
|| Join Join Join Join ||
|| Join Join Join Join ||
|| Join Join Join Join ||
4 374
👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው።
👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇
▭▭▭▭▭▭
📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔
በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል!
ይቀላቀሉ👇👇
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
▰▰▰
#አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

📖📚 #ትምህርተ_ባሕረ_ሐሳብ📚📖
💚💛❤️ ክፍል ፩-... 💚💛❤️
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞
➣ሰላም የተዋህዶ ልጆች ትምህርቱን እየተከታተላችሁ ነው❓
➣እስኪ እየተከታተላችሁ ያላችሁ [👍]
አሳውቁኝ❓❗❔
4 374
📖📚 #ትምህርተ_ባሕረ_ሐሳብ📚📖
💚💛❤️ ክፍል ፩-... 💚💛❤️
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞
➣ሰላም የተዋህዶ ልጆች ትምህርቱን እየተከታተላችሁ ነው❓
➣እስኪ እየተከታተላችሁ ያላችሁ [👍]
አሳውቁኝ❓❗❔
4 374
✝ ለመስቀል በዓል ልዮ ልዮ ፕሮግራሞች ለመከታተል ከተዋህዶ የ Youtube ቻናል ጋር ቆይታ ያርጉ !
ይህ ቻናል የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኪነ ጥበብ ክፍል አባላት የተከፈተ የ Youtube ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ስርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ስብከቶች ኦርቶዶክሳዊ ብቻ የሆኑ መንፈሳዊ ልዩ ምልከታ
📌 የ ቅድስት ቤተክርስትያን ታሪክ
📌 የ ቅዱሳን አበው እና አንስት ታሪክ
📌 መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች { ግጥሞች , መነባንቦች }
📌 እንዲሁም ዝማሬዎች የሚተላለፉበት ነው ስለሆነም መንፈሳዊ እህት ወንድሞች አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተሰብ አንድቶኑ አንላለን ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ ! 🔻 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
<<የ ቤተክርስትያን ሕይወት በመስቀል ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ፈተና ይበዛባታል ስለዚህ ከ ግል ሕይወታችሁ ይልቅ የበተክርስትያናቹን አጠንክሩ >>
/ ብፁእ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ /
✝ ድንግል ማርያም በ ምልጃዋ አትለየን አሜን ✝

🍎 ቅዱስ ድሜጥሮስ ከ180 ዓ.ም እስከ 222 ዓ.ም ድረስ ለአርባ ሁለት ዓመት በእስክንድርያ መንበር ላይ በሊቀ ጵጵስና ቆይተል። በዚህ ጊዜ አንድ ታላቅ ምኞትን ይመኝ ነበር።
💚 ይኸውም ጾመ ነነዌ፣ በአተ ዐቢይ ጾም እና ጾመ ሐዋርያት ከሰኞ፤ በዓለ ርክበ ካህናት፣ ጾመ ድኅነት ከረቡዕ፤ በዓለ ዕርገት ከሐሙስ፤ በዓለ ስቅለት ከዐርብ፤ በዓለ ደብረ ዘይት፣ በዓለ ሆሣዕና፣ በዓለ ትንሣኤ፣ በዓለ ጰራቅሊጦስ ከእሑድ ባይወጡ ባይነዋወጡ በጥንት ዕለታቸው ቢውሉ በወደድኩ ነበር እያለ ይመኝ ነበር።
💛 መልአከ እግዚአብሔር ተገልጾ ነገር በምኞት ይሆናልን? ሱባዔ ገብተህ አግኘው አለው።
❤️ ከሌሊቱ ሃያ ሦስት ሱባዔ ገብተህ አበቅቴ፤
💗 ከቀኑ ሰባት ሱባዔ ገብተህ መጥቅዕ ይሁንህ ብሎ ነገረው። በቀን ለሰባት ሰዓት በየሰዓቱ 7 አቡነ ዘበሰማያት በሌሊት በየ 30 ደቂቃው 7 አቡነ ዘበሰማያት ለ23 ጊዜ ይጸልይ ነበር፡፡
💟 ምነው ቀኑን አብዝቶ ሌሊቱን አሳነሰው ቢሉ ቀን የተበደለ ሲያስክስ ፣ የተቀማ ሲያስመልስ የተራበ ሲያበላ፣ የተጠማ ሲያጠጣ፣ የታረዘ ሲያለብስ፣ የታሰረ ሲጎበኝ በአጠቃላይ ምግባረ ጽድቅ ሲሰራበት ይውላል። ስለዚህ ሌሊት ከእንቅልፉ ቀንሶ እንዲጸልይበት አድርጎታል።
💙 ሃያ ሶስት ሱባዔ ማለት አንድ ሱባዔ ሰባት ቀን ነው፤ ሃያ ሶስቱ ሱባዔ (23 × 7) = 161 ይሆናል።
161፥ 30 = 5 ጊዜ ይደርስና ቀሪው 11 ይሆናል፡፡
❤️ ይህንን ከሌሊቱ የገባውን ሱባኤ ጥንተ አበቅቴ ይሁንልህ ብሎታል፡፡
የቀኑ ሰባት ሱባዔ፥ 7 × 7 = 49 ከሰላሳ በላይ ስለሆን ለ30 እንገድፈዋለን 49 ፥ 30 1ወር ይደርስና 19 ይተርፋል፡፡ ይህንን ከቀኑ ያገኘውን ጥንተ መጥቅዕ ብሎታል፡፡
#አዋጅ፦1. #አበቅቴ ወመጥቅዕ ክሌሆሙ ኢየዓርጉ እም፴ ወኢይወርዱ እም፴ ወትረ ይከውኑ 11 + 19 = 30
🍏 ፴ - አበቅቴና መጥቅዕ ከሰላሳ አይበልጡም ከሰላሳም አያንሱም ሁልጊዜ ሰላሳ ናቸው።
2. #ኢይኩን_አሐደ_ለመጥቅዕ - መጥቅዕ ምንም ያህል ቢያንስ አንድ አይሆንም። መጥቅዕ አንድ ሲሆን አልቦ ወይም ዜሮ አበቅቴ ይሆናል። በየአስራ ዘጠኝ ዓመቱ አበቅቴ ዜሮ ይሆናል።
💚 ሁለቱን ማለትም አበቅቴና መጥቅዕ በአንድ ላይ ተደምረው ከሰላሳ አይበልጡም ከሰላሳ አያንሱም። መጥቅ ሲበዛ አበቅቴ ያንሳል፤ አበቅቴ ሲበዛ መጠቅዕ ያንሳል እንጂ ከሰላሳ አይበልጡም ከሰላሳም አያንሱም::
🍎 ይህ ምስጢር ለድሜጥሮስ የተገለጸለት በተሾመ በ26ኛ ዓመቱ ጌታ በተወለደ በ206 ዓ.ም መስከረም 23 ሱባኤ ገብቶ የጥቅምት ሚካኤል ተገልጾለት ወጣ፥ ይህን ቢቆጥሩት 20 ይሆናል፥ ከ20 ላይ 1 ቀን ተረፈ ዘመን ብሎ ቀንሶ 19 በመያዝ ዓውደ አበቅቴ ብሎታል፡፡
📚 ይህንን ቀመርም በዚያን ዘመን ለነበሩት 4ቱ ሊቃነ ጳጳሳት ለሚባሉት እነርሱም፡-
🔶 ለኢየሩሳሌሙ ጳጳስ ለቅዱስ አጋቢዮስ፤
🔶 ለአንጾኪያው ፓትርያርክ ለቅዱስ ማሲሞስ፤
🔶 ለሮሙ ፓትርያርክና ለመንበረ ቁስጥንጥንያ ላከላቸው፡፡
⭕️ ይህንንም የድሜጥሮስ ቀመር በ325 ዓ.ም የተሰበሰበው የኒቂያ ጉባኤ አጽድቆታል፡፡ በመጨረሻም ለ43 ዓመታት በመንበረ ማርቆስ አገልግሎ በተወለደ በ105 ዓመቱ በ224 ዓ.ም ዐረፈ፡፡ (ሐመር 3ኛ ዓመት ቁጥር 4 ኅዳር 1988 ዓ.ም)
📚 #ባሕረ_ሐሳብ_በመጽሐፍት_ቤት 📖
⛪️ ቤተ ክርስቲያን አራት ጉባዔ ቤቶች አሏት:- እነርሱም
👉 ብሉይ ኪዳን
👉 ሐዲስ ኪዳን
👉 መጽሐፈ መነኮሳት (ማር ይስሐቅ፣ ፈልክስስዩስ፣ አረጋዊ መንፈሳዊ)
👉 መጽሐፈ ሊቃውንት (ሃይማኖተ አበው፣ ፍትሐ ነገሥት)
👉 አቡሻክር (አቡሻኽር) ባሕረ ሐሳብ ተብሎ አምስተኛ ጉባዔ ተደርጐ በሁለት መንገድ ይሰጣል።
🍅 አቡሻኻር (ወልደ አቤል ሄሬም) ጴጥሮስ የተባለ መነኩሴ ሲሆን ባሕረ ሐሳብን ጨምሮ ሌሎች የሥነ ጸሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት ሊቅ ነው። ባሕረ ሀሳብም አብሮ ተገልጾለታል።
🍈 አቡሻኽር የባሕረ ሐሳብን ቀመር ብቻ ሳይሆን ስለ አዕጋረ ፀሀይ፣ ምህዋረ ፀሀይ፣ ስለ ኬክሮስ፣ ኬንትሮስ፣ ስለ ሥነ ፈለክ፣ ሥነ ከዋክብት…ወዘተ የሚተነትን የጥበብ መጽሐፍ ነው።
💡 ከድሜጥሮስ በተጨማሪ ባሕረ ሐሳብን የመረመሩና የቀመሩ ሊቃውንት
፩. ሰዒድ ወልደ ጰጥሪቅ
፪. መሀቡብ ወልደ መንጋ(ማህቡብ መንበጋዊ)
፫. ሰዒዳውያን አይሁድ(የአይሁድና የዐረብ ተወላጆች)
፬. ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
፭. ቅዱስ ቄርሎስ ዘአንጾኪያ
፮. ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ዘመንፈስ ቅዱስ
፯. ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ
፰. ቅዱስ ዮሐንስ አቤልሄሬም(ዮሐንስ ዘደማስቆ)
፱. ማርቆስ ወልደ ቀምበር ናቸው።
፲. ያሕያ ወልደ ዐዳይ
፲፩. ሳዊሮስ ዘእስሙናይ
፲፪. ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ ናቸው።
📚ምንጭ፦መለከት 15ኛ ዓመት ቁጥር 5 ገጽ 30 1999 ዓ.ም
💛 በተለይም ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ አጅግ የተቀናጀና የሚያስደስት መጽሐፍ በዘመን አቆጣጠር ላይ ጽፏል። ከሁሉም በተሟላ ሁኔታ የጻፈው ግን ዮሐንስ ወልደ አቤልሄሬም ወይም አቡሻኻር ወልደ አቤልሄሬም ነው።
❇️ አቡሻክር ማለት ወልደ ግሱጽ - የታረመ፣ የተቀጣ፣ በሥርዓት ያደገ ልጅ ማለት ነው። ይህ አባት ለሠላሳ ዘመን ሱባዔ ገብቶ ነገር ግን እግዚአብሔር ባወቀ ሠላሳውን ዓመት እንደ ሶስት ቀን አድርጎለት አቡሻኻርን ጽፏል። ለሠላሳ ዓመት በሱባዔ መቆየቱን ያወቀው እንኳን ከወጣ በኋላ ቤተሰቦቹ ናቸው የነገሩት። በተገለጸለትም መጽሐፍ ውስጥም የባሕረ ሐሳብን ቀመር በሚገባ ቀምሮታል።
#የኢትዮጵያ_ዘመን_አቆጣጠር_ከየት_ይጀምራል?
💚 የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የሚጀምረው ከፍጥረተ ዓለም፣ ከፍጥረተ ጸሐይ፣ ከፍጥረተ ጨረቃ ጋር የተያያዘ ሲሆን የሚጀምረውም ጥንት ከሚለው ነው። ጥንትነቱም ከእነዚሁ ከዓለመ ፀሀይ፣ ከጨረቃና ከዋክብት መፈጠር ጋር የተያያዘ ሲሆን በፀሐይ ሶስት ጥንታት አሉ። እነሱም፦
1. #ጥንተ_ዕለት፦ ጥንተ ዕለት እሑድ ሲሆን በዚህ ቀን ዓለም ማለትም ሰማይና ምድር የተፈጠረበት ቀን ነው። (ፍጥረት መፈጠር የተጀመረበት)
2. #ጥንተ_ቀመር፦ ይህ ዕለት ሠሉስ /ማክሰኞ/ ሲሆን በዚህ ቀን በዓለም ውስጥ የሚገኙ ፍጥረታት /ዕፅዋት፣ አዝርዕት፣ አታክልት/ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠሩበት ቀን ነው።
💛 #ቀመር ቀመረ ከሚለው ግስ የወጣ ሲሆን ቆጠረ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም በዓለም ውስጥ የሚገኙ ፍጥረታት መፈጠር የጀመሩበት ዕለት ነው፡፡
3. #ጥንተ_ዮን (አበቅቴ ፀሐይ፣ ተረፈ ፀሐይ)፦ ጥንተ ዮን ማለት ጥንተ ጨረቃ፣ ጥንተ ፀሐይ፣ ጥንተ ከዋክብት ማለት ነው፡፡ ጥንተ ዮን ረቡዕ ሲሆን በዚህም የቀንና የሌሊት መክፈያ የሆኑት ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት የተፈጠሩበት ቀን ነው። ዮን(ኦን) ማለት ፀሐይ ማለት ነው። “ኦን ይዕቲ ሀገረ ፀሐይ” (ኦን የፀሐይ ሀገር ነች) “ስማ ለፀሐይ ኦን ይዕቲ” እንዲል አረጋዊ መንፈሳዊ።
👉 መርሐ ዕውር የሚባለው መጽሐፍ ገጽ 22 (382) ላይ ግን ጥንታት 5 ናቸው ይላል እነርሱም ጥንተ ዕለታት- እሑድ፣ ጥንተ ቀመር- ሠሉስ፣ ጥንተ ፀሐይ- ረቡዕ፣ ጥንተ ጨረቃ- ሐሙስ፣ ጥንተ እንድቅትዮን- ዓርብ ዕለተ ንድቁ ለአዳም ይላል፡፡
➣የኢትዮጵያ ዘመን መቆጠር የጀመረው ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ከሥነ ፍጥረት ጋር የተያያዘ ነው።
◀⚫✞ ይቆየን ✞⚫▶
ይ🀄️ጥላል
✞ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የጥበብን ማዕድ ያሳዉቋቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
📖📚 #ትምህርተ_ባሕረ_ሐሳብ📚📖
💚💛❤️ ክፍል ፲ 💚💛❤️
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞
📚 #ባሕረ_ሐሳብን_ማን_ደረሰው? 📚
https://t.me/EOTC2921
💚 ባሕረ ሐሳብን ለማወቅ ብዙ አባቶች ተመኝተው ነበር። ይሁን እንጂ ሁሉ የሚሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና የመንበረ እስክንድርያ አስራ ሁለተኛ ሊቀ ጳጳስ ለነበረው ለቅዱስ ድሜጥሮስ ተጸልጾለታል።
💜 ድሜጥሮስ በ119 ዓ.ም ተወለደ። ድሜጥሮስ ማለት መስታወት ማለት ነው። መስታወት በጥርስ ያለውን እድፍ በጸጉር ያለውን ጉድፍ እንደሚያሳይ ሁሉ ድሜጥሮስም የተሰወሩ በዓላትን እና አጽዋማትን አሳይቶናል፤
💛 አንድም ድሜጥሮስ ማለት መነጽር ማለት ነው። መነጽር፦ የራቀውን አቅርቦ፣ የረቀቀውን አጉልቶ፣ የተበተነውን ሰብስቦ እንደሚያሳይ ሁሉ ድሜጥሮስም የራቁ አዝማናትን አቅርቦ፣ የተበተኑ አጽዋማትን ሰብስቧልና መስታወት ተብሏል።
#ቅዱስ_ድሜጥሮስ፦ ድሜጥሮስ ባጭር ታጣቂ፣ እርፍ አራቂ፣ ዲኮ ታጣቂ፣ ነገር አዋቂ፣ ፍርድ ጠንቃቂ መስተገብረ ምድር (ገበሬ) ነበረ። በሞያው ምንም ዓይነት የቤተከርስቲያን ሞያ ያልነበረው ነገር ግን ሕገ እግዚአብሔርን ጠብቆ የሚኖር ምዕመን ነበር። የድሜጥሮስ እናቱ ኢላርያ ትባላለች፤ አባቱ ደማስቆ ወይም አስተራኒቆስ ይባል ነበር። ይህ የድሜጥሮስ አባት አርማስቆስ ወይም አስተራኒቆስ የሚባል ወንድም ነበረው። ይኖሩበት የነበረው ዘመን ዘመነ ሰማዕታት ስለነበረ ሁለቱ ወንድማማቾች ከሀገራቸው ተሰደው በባዕድ ሀገር ይኖሩ ነበር።
↪️በምድረ ዓላውያን ክርስቲያኖች ያነሱበት ዓላውያን የበዙበት ስለሆነ የድሜጥሮስ አጎት ከመሞቱ በፊት ሴት ልጁን ለሌላ ለአሕዛብ እንዳይድርበት ለድሜጥሮስ አባት አምሎት ሞቶ ነበር። በኋላ ድሜጥሮስም ሆነ የአጎቱ ልጅ ስሟ ልዕልተ ወይን የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የሚጠሩበት ስም ነው፤ ለአቅመ አዳምና ለአቅመ ሔዋን ደርሰው ስለነበር ለሌላ ለአሕዛብ ድረናቸው ሕንፃ ሃይምኖት ከሚፈርስ ዘመዳሞችን አጋብተን ሕንፃ ስጋ (የዝምድና ግንኙነት) ቢፈርስ ይሻላል በማለት ሁለቱን አጋብተዋቸዋል። ↪️በጋብቻው ዕለት ስርዓተ መርዓት ወመራዊ ይፈጽሙ ብለው መጋረጃ ጥለውባቸው ሄደዋል። በዚህን ጊዜ ልዕልተ ወይን አምርራ አለቀሰች። እንዲህም ብላ ጠየቀቸው፤ እኔን ንቀህ ነው? ወይስ ተዛምዷችንን? እንዴት እህትህ (የአጎትህ ልጅ) ስሆን እኔን ታገባለህ? አለቸው። እርሱም እኔ አንቺንም ሆነ ተዛምዷችንን ንቄ አይደለም ይልቁንም የአባቴን ፈቃድ ልፈጽም ብዬ ነው’ አላት። እንግዲያውስ ፈቃድሽ ከሆነ አንቺም ሴት እኔም ወንድ እንደሆንን በአዳማዊ ሩካቤ ሳንተዋወቅ መኖር እንችላለን። ለሌላም እንዳያጋቡን ባልና ሚስት መስለን በአንድ ላይ እንኑር አላት። እርሧም ደስ ብሏት ሀሳቡን ተቀበለች። ሁለቱም አንድ ምንጣፍ አንጥፈው፣ አንድ አንሶላ ተጋፈው እያደሩ በድንግልና አርባ ስምንት ዓመት ኑረዋል። ቅዱስ ሚካኤልም እንድ ክንፉን ለእርሱ አንድ ክንፉን ለእርስዋ እየጋረደ አድሮ በጠዋት በአምሳለ ርገብ በመስኮት ወጥቶ ሲሄድ ይታይ ነበር።
⛪️ በዚህ ዘመን የመንበረ እስክንድርያ አስራ አንደኛ ሊቀ ጳጳስ የነበረው ዩልያኖስ ወይም ዩልዮስ የተባለው ዕድሜው ገፍቶ አርጅቶ ስለነበር ሕዝቡን ሰብስቦ ከእኔ በኋላ የሚሾመውን ሰው ምረጡ አላቸው። ሕዝቡም ‘’አባታችን እኛ ምን እናውቃለን? አንተ ሱባዔ ገብተህ ጸልየህ ንገረን እንጂ’’ አሉት እርሱም “እናንተም ጸልዩ እኔም እጸልያለሁ” አላቸው። በሶስተኛው ቀን መልአከ እግዚአብሔር ለሊቀ ጳጳሱ ተገልጾ ያለጊዜው ያፈራ የወይን ዘለላ እና የስንዴ ዛላ ይዞልህ የሚመጣው ከአንተ ቀጥሎ የሚሾመው እርሱ ነውና እርሱን ሹመው ብሎ ነገረው። በዚህም ዕለት ቅዱስ ድሜጥሮስ እርሻውን ሊያቃና ወደ አዝመራው ሲገባ ያለጊዜው ያፈራ የወይን ዘለላ እና የስንዴ ዛላ አገኘ፤ ወስዶም ‘ለሚስቱ’ ሰጣት። እርሷም “ይህንን እኛ ልንመገበው አይገባም ይልቁንም ወስደህ ለቤተ እግዚአብሔር ሰጥተህ ከሊቀ ጳጳሱ በረከት ተቀበል’’ ብላ ላከቸው። እርሱም ይዞ ወደ ቤተ እግዚአብሔር ሲሄድ ሊቀ ጳጳሱም ሕዝቡን ሰብስቦ መልአኩ የነገረውን እየነገራቸው እያለ ድሜጥሮስ ገብቶ ስጦታውን ለሊቀ ጳጳሱ አበርክቶ ወጣ። ከወጣ በኋላ ሊቀ ጳጳሱ ለሕዝቡ ከእኔ ቀጥሎ የሚሾመው እርሱ ነው እሺ አይለችሁም ነገር ግን ግድ ብላችሁ አስቀምጡት ብሎ ነገራቸው።
↪️ከጥቂት ቀናትም በኋላ ሊቀ ጳጳሱ አረፈ። ሕዝቡም መንበር ባዶውን አያድርምና ድሜጥሮስን ተሾምልን ብለው ጠየቁት። እርሱም ደንግጦ “እኔ በአንድ በኩል ምንም ያልተማርኩ (ጨዋ) ገበሬ ነኝ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ያገባሁ ሕጋዊ ነኝ እንዴት በንጹህ በማርቆስ ወንበር እቀመጣለሁ? አላቸው። እነርሱም አንተ እንደምትሾም አባታችን ነግሮናል! በማለት ግድ ብለው አስቀመጡት። ከዚህ በኋላ ድሜጥሮስ ሕዝቡን አባታችን ምን ምን ያስተምራችሁ ነበር? ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም አላውቅም ብትለን ነው እንጂ አባታችንማ አንቀጸ ኖሎትን አንቀጸ አባግዕን ተርጉም ያስተምረን ነበር አሉት። በዚህን ጊዜ ቅዱሳት መጻሕፍት ብሉያትና ሐዲሳት ተገልጸውለት አንቀጸ ኖሎትን አንቀጸ አባግዕን ተርጉሞ ለሕዝቡ አስተምሯቸዋል።
↪️ድሜጥሮስ እጅግ የበቃ ሰው ነበርና ቀድሶ ሲያቆርብ የሰው ኃጢአት ተገልጾለት ‘’አንተ ለስጋ ወደሙ በቅተሃል ቁረብ፣ አንተ አልበቃህም ተመለስ’’ ይል ነበር። በዚህን ጊዜ ሕዝቡ ‘’በንጹሑ በማርቆስ ወንበር ላይ ከነሚስቱ መቀመጡ አንሶት እርሱ እንዳንቆርብ ይከለክለን ጀመር’’ በማለት በሐሜት ወደቁ፡፡
🍏 አንድም “ ይህ ሰው ሚስት አግብቶ በተድላ በደስታ እየኖረ እንዴት እኛን ኃቲአት አለባችሁ እያለ ከሥጋ ወደሙ ይከለክለናል” በማለት በሕዝቡ ዘንድ ማስወራት ጀመሩ፡፡
🌻በዚህም የሚጎዱ ሆኑ። በዚህን ጊዜ መልአከ እግዚአብሔር ለድሜጥሮስ ተገልጾ ‘’ኢትፍቅድ አድኅኖ ርእስከ አላ ክሥት ዘሀሎ ምስሌከ ወማእከለ ብእሲትከ- በአንተና በእርሷ መካከል ያለውን ምስጢር ግለጽ፤ እውነተኛ እረኛ ለበጎቹ እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ነውና፤ እራስህን መግለጽ ውዳሴ ከንቱ አይሆንብህም’’ ብሎታል።
💜 ድሜጥሮስም መልአኩ እንዳዘዘው ሕዝቡን አንድ አንድ እንጨት ይዘው እንዲመጡ አዟቸዋል። በዕለተ ሰንበትም የተሰበሰበውን እንጨት እንደ መስቀል ደመራ አቃጥሎ ቅዳሴ ገባ። ከቅዳሴም ከወጣ በኋላ በሚነደው እሳት ውስጥ ገብቶ እየተመላለሰ ያጥን ጀመረ። ‘ሚስቱን’ ከምቋመ አንስት ጠርቶ ስፍሒ አጽፈኪ - ልብስሺን ዘርጊ ብሎ ከእሳቱ ፍም እየዘገነ በልብሷ ላይ አድርጎላታል። እርሷም በሕዝቡ መካከል ዞራ ብታፈሰው ከልብሷ ዘሃ አንዲት እንኳን አልጠቆረም። ሕዝቡም አባታችን ይህንን ያደረከው ለምንድን ነው? ብለው ጠየቁት። እርሱም እኔ እሾምበት እከብርበት ብዬ አይደለም ይልቁንም እናንተ በሐሜት እንዳትጎዱ በማለት መልአከ እግዚአብሔር ግለጽላቸው ስላለኝ ነው። ይህ እሳት እኔ እና እርሷን እንዳላቀጠለን ሁሉ ይህን ያህል ዘመን አንድ ምንጣፍ አንጥፈን አንድ አንሶላ ተጋፈን ስንኖር በአዳማዊ ግንኙነት (በሩካቤ) ሳንተዋወቅ እርሷ ሴት እኔም ወንድ እንደሆንን ነው የምንኖረው አላቸው።
➣በዚህን ጊዜ ሕዝቡ “ኦ አቡነ ሥረይ ለነ ኃጢአተነ- አባታችን ሆይ ይቅር በለን” በማለት ከእግሩ ስር ወድቀዋል። እርሱም “ይፍታሕ ወይሥረይ ይኅድግ ወያንጽሕ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ” ብሎ ናዝዋቸዋል።
➣ኑዛዜም በዚህ ጊዜ እንደተጀመረ አባቶቻችን ይናገራሉ።