የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Open in Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Show more4 374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 374
✝ " የሰው ልጅ በኅጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናተ እንደተናገረ አስቡ :: "
የሉቃስ ወንጌል 24:6- 7
🤲 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳቹ !
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ " የሰው ልጅ በኅጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናተ እንደተናገረ አስቡ :: "
የሉቃስ ወንጌል 24:6- 7
🤲 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳቹ !
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ " የሰው ልጅ በኅጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናተ እንደተናገረ አስቡ :: "
የሉቃስ ወንጌል 24:6- 7
🤲 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳቹ !
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ " የሰው ልጅ በኅጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናተ እንደተናገረ አስቡ :: "
የሉቃስ ወንጌል 24:6- 7
🤲 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳቹ !
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ " የሰው ልጅ በኅጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናተ እንደተናገረ አስቡ :: "
የሉቃስ ወንጌል 24:6- 7
🤲 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳቹ !
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🌺በስመአብ🌺
🌺 ወወልድ 🌺
🌺ወመንፈስ ቅዱስ🌺
🌺
🌺
🌺አሃዱ🌺
🌺አምላክ🌺
🌺አሜን🌺
✍✞“#ክርስቶስ_ተንሥአ_እሙታን” (ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ)
✍✞“#በዐቢይ_ኀይል_ወሥልጣን” (በገናና ኀይልና ሥልጣን)
✍✞“#ዐሠሮ_ለሰይጣን” (ሰይጣንን ዐሰረው)
✍✞“#አግአዞ_ለአዳም” (አዳምን ነጻ አወጣው)
✍✞“#ሰላም” (ፍቅር አንድነት ሆነ)
✍✞“#እምይእዜሰ” (ከእንግዲህስ)
✍✞“#ኮነ” (ሆነ)
✍✞“#ፍሥሐ_ወሰላም” (ደስታ ሰላም)
✝አሜን እንኳን አደረሳችሁ✝
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞••• #ሕያውን_ከሙታን_መካከል_ስለ_ምን_ትፈልጋላችሁ_ተነሥቶአል_እንጂ_በዚኽ_የለም፡፡ሉቃ 24፡5
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞••• #በመስቀሉ_ደም_ሰላምን_አደረገ_በሰማያትም_ላሉት_እርቅን_ሰላምን_አደረገላቸው፡፡ ቆላ፡1÷19
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ለኃጢአት_ሞትን_ለፅድቅ_እንድንኖር_እርሱ_ራሱ_በሥጋዉ_ኃጢያታችንን_በእንጨት_ላይ_ተሸከመ_በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ_እንደ_በጎች_ትቅበዘበዙ_ነበረና_አሁን_ግን_ወደ_ነፍሳችሁ_እረኛና_ጠባቂ_ተመልሳችሃል። 2ኛ ጴጥ 2÷24 •••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#የመሰቀሉ_ቃል_ለምጠፉት_ሞኝነት_ለእኛ_ለምድን_ግን_የእግዚአብሔር_ኃይል_ነው፡፡ 1ኛ ቆሮ፡1÷18
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ከጌታችን_ከኢየሱስ_ክርስቶስ_መስቀል_በቀር_ሌላ_ትምክህት_ከእኔ_ይራቅ፡፡ገላ፡6÷14
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
💐ሰላም💐
💐ለአንተ💐
💐ይሁን💐
💐ውድ የተዋህዶ ልጆች💐
🌹እንኳን🌹
🌹ለብርሃነ🌹
🌹
🌹
🌹
🌹ትንሳኤው🌹
🌹
🌹
🌹በፍቅር🌹
🌹በሰላምና🌹
🌹በጤና🌹
🌹
🌹
🌹አደረሳችሁ🌹
🌹 አደረሰን🌹
🌹
🌹
🌹መልካም🌹
🌹የትንሳኤ🌹
🌹 በአል🌹
🌹ይሁንላችሁ🌹
✞
🌹አ🌹
✞አሜን✞🌹ሜ🌹✞አሜን✞
🌹ን🌹
✞
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
✝ " የሰው ልጅ በኅጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛውም ቀን ሊነሳ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናተ እንደተናገረ አስቡ :: "
የሉቃስ ወንጌል 24:6- 7
🤲 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳቹ !
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🤲 ✝ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ ተነስቷል
ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ ተነስቷል
ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
✝ ተነስቷል
ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም
➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም
➠ ለቅዱሳን
➠ ለተዋሕዶ
➠ ለፀሎት
➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
. 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
#ሕያውን_ከሙታን_መካከል_ስለ_ምን_ትፈልጋላችሁ__ተነሥቶአል_እንጂ_በዚኽ_የለም (ሉቃ 24፡5)"
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
♥ ይህ የትንሣኤ በዓል ሞት የተሸነፈበት፣ መቃብር የተረታበት፣ ሕይወት ያገኘንበት ታላቅ በዓል ነውና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ መነሣቱን፣ በሞቱ ሞትን ድል መንሣቱን፣ ሙስና መቃብር መጥፋቱን፣ ዓለም በብርሃን መመላቱን ትመሰክራለች፡፡
♥ ክብር ይግባውና ለአዳም በሰጠው ተስፋ መሠረት ወልደ እግዚአብሔር ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ተወልዶ በሚያስተምርበትም ጊዜ 3 ቀንና 3 ሌሊት በከርሠ መቃብር ዐድሮ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ እንደሚነሣ ያስተምር ነበር፡፡ ጥቅሶቹም፦ (ማቴ 12:40፤ ሉቃ 9:21፤ ዮሐ 2:19)
♥ የዚኽም አቈጣጠር ሁለት ዐይነት ነው የመጀመሪያው “መዓልት ይስሕቦ ለሌሊት ወሌሊት ይስሕቦ ለመዓልት” (ቀን ሌሊትን ሌሊት ቀንና ይስባል) በሚለው የአቈጣጠር ዘዴ ጌታ ቅድስት ነፍሱን ከሥጋው ከለየ በኋላ ዐርብ በሠርክ ወደ መቃብር ስለወረደ ዐርብ እንደ አንድ ቀን ሲቈጠር፤ ቅዳሜ ያው አንድ ቀን፣ እሑድ ደግሞ መንፈቀ ሌሊት ስለተነሣ እሑድ እንደ አንድ ቀን ይቈጠራል።
♥ ሌላው አቈጣጠር ደግሞ ዕለት የሚለው ፍቺ አንድ እጅ ብርሃን አንድ እጅ ጨለማን ያካተተ ነው፤ ሰለዚህ በዚህ ተመርጒዘን ካየነው
► የስቅለት ዕለት ዐርብ ከጠዋት እስከ ስድስት ሰዓት ብርሃን ስለሆነ አንድ እጅ ብርሃን
► ከስድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ስለኾነ አንድ እጅ ጨለማ
► በሠርክ ደግሞ ብርሃን ሆኗል አንድ እጅ ብርሃን
► ቅዳሜ ደግሞ ሙሉ ቀን ሙሉ ሌሊት ስለሆነ አንድ እጅ ብርሃን አንድ እጅ ጨለማ
► ጌታ የተነሣው እሑድ ሌሊት ስለሆነ አንድ እጅ ጨለማ ነበር፡፡
ስለዚህ ሦስት እጅ ብርሃን ሦስት እጅ ጨለማ 3 መዓልት 3 ሌሊት ተብሏል፡፡
♥ ጌታችን ለምን ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ዐደረ ቢሉ?
ሀ) 1) አዳምን 2) ሔዋንን 3) ሕፃናቱን እንዳደነ ለማስረዳት 3 ዕለት ዐደረ
ለ) 1) ለሥጋችን 2) ለነፍሳችን 3) ለደመ ነፍሳችን እንደካሰልን ለማስረዳት
ሐ) የሰው 3 ጠላቶች ይኸውም 1) ሞት 2) ፍዳ 3) ኀጢአትን እንዳጠፋ ለማጠየቅ ነው
♥ ክብር ይግባውና ትንሣኤና ሕይወት የኾነው አምላካችን ክርስቶስ ሞትን ድል ነሥቶ በድንቅ ምስጢር መቃብሩ እንደተዘጋ መቃብር ክፈቱልኝ መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል እሑድ በመንፈቀ ሌሊት ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ያን ጊዜ ዓለም በብርሃን ተዋጠ፡፡
♥ የፅንሰቱና የልደቱ ምስጢር ከትንሣኤው ምስጢር ጋር ይስማማል፤ ይኸውም በፅንሰቱና በልደቱ የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያምን ማኅተመ ድንግልና ሳይከፍት እንደተፀነሰና ሳይከፍት እንደተወለደ ሁሉ አሁንም በተዘጋ በተገጠመ መቃብር በድንክ አምላካዊ ጥበብ ረቂቅ ዘእምረቂቅ የሆነው አምላክ ተነሣ፡፡
♥ ለዚህ ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሥርዐተ ቅዳሴዋ ላይ “ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ገነዝዎ ለኢየሱስ በሰንዱናት ለዘተንሥአ እሙታን በመንክር ኪን” (ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን አሣልፎ የሚኖረውን በድንቅ አምላካዊ ሥራ ከሙታን ተለይቶ የተነሣውን ጌታችንን ዮሴፍና ኒቆዲሞስ በበፍታ ገነዙት) በማለት ለልጆቿ የትንሣኤውን ታላቅነት እየመሠከረች “ትንሣኤከ ለእለ አመነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ” (ትንሣኤህን ለምናምን ለእኛ ብርሃንህን ላክልን ወደኛ) እያለች በፍጹም ደስታ ትዘምራለች፡፡
♥ዕለተ እሑድ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ የተነሣባት ዕለተ እሑድ የክርስቲያኖች ሰንበት ናት እናከብራታለን፤ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ የዕለተ ዐርቡን የመከራ እና የዕለተ እሑድን የደስታ ቀን እንዲኽ ያነጻጸረውን እነሆ ብያችለኊ፡-
✍ ከትላንትና ወዲያ አይሁድ እየተዘባበቱበት “ራስኽን አድን” ይሉት ነበር (ማቴ ፳፯፥፵)፤ ዛሬ ግን ርሱ ጥሎት የተነሣበትን መቃብር መላእክት እየሳሙት ነው፤ ትናንት ሞቶ በመቃብር በተቀበረ ሰው ልማድ በታተመ መቃብር በዝምታ ነበር፤ ዛሬ ግን ሕያው ኾኖ ለሙታንም ሕይወትን በመስጠት ኹሉንም ወደ ሕይወት አስነሣቸው።
♥ ከትናንትና ወዲያ ጦር፣ ኾምጣጤ እና ኀሞት እሾኽ እንዲኹም ስቅለት ነበር፤ ዛሬ ግን መላእክት በክብር እና በደስታ ዘመሩለት፤ ከትናንትና ወዲያ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው የእግዚአብሔር ልጅ ነፍሱን በአባቱ እጅ አደራ ሰጠ (ሉቃ ፳፫፥፵፮)፤ ዛሬ ግን ኹሉንም የማዘዝ ሥልጣን ያለው ርሱ ነፍሱን ከሥጋው ጋር አዋሐዳት።
♥ ትላንት የመሰቀያውን መስቀል አቆመ፤ ዛሬ ግን ጥንካሬ፣ የሙታን ትንሣኤና ኀይል ኾነ፤ ከትናንት ወዲያ ስምዖን አላውቀውም በማለት በተደጋጋሚ ካደው (ማቴ ፳፯፥፸)፤ ዛሬ ግን ሞትን ድል ነሥቶ በመነሣቱ መቃብሩን ለማየት ሲሮጥ ኼደ (ዮሐ ፳፥፬)፤ የዕለተ ዐርብ መከራው ለሐዋርያት ጉባኤ መሸመቂያ አዘጋጀ፤ እሑድ ግን ዐዲስ ራእይና ደስታ ኾነ።
♥ ትናንት ንጉሡ በመቃብር ተኝቶ ነበር፤ ዛሬ ግን ወይኑ እንደተወው ኀያል ተነሣ (መዝ ፸፯፥፷፭)፤ ባላፈው ቀን ቅዱሳት አንስት በመከራ እና በለቅሶ ውስጥ ነበሩ (ሉቃ ፳፫፥፳፯)፤ ዛሬ ግን ርሱን እንደ አትክልተኛ አይተውት ታላቅ ደስታ ሐሴትን አደረጉ፤ በዐሳዛኙ ሰንበት ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው ርሱ በኩረ ሙታን ከሙታን መኻከል ነበር፤ እሑድ ግን በመላእክት ጉባኤ ታጀበ (ማር ፲፮፥፭)።
♥ በዕለተ ዐርብ የሐዋርያት ጉባኤ በሐዘን ተበተነ፤ ዛሬ ግን ትንሣኤውን በመደነቅ ለማየት የደቀ መዛሙርት ጉባኤ ወጥተው ነበር፤ በሌላኛው ቀን ሽሽት፣ በመበታተንና ራሳቸውን መደበቅ ነበረባቸው፤ ዛሬ ግን ለመሮጥ፣ በአንድ ላይ ለመሰብሰብ እና የምሥራቹን ለማምጣት ቻሉ፡፡
♥ ትናንት እረኛው ተመትቶ የርሱም ጠቦቶች ተበታትነው ነበር (ዘካ ፲፫፥፯፤ ማቴ ፳፮፥፴፩)፤ ዛሬ ደግሞ ተኲላዎቹ ፈረጠጡ፤ መንጋዎቹ በደስታ ተመሉ፤ ትናንት ይሁዳ ገንዘብ ተቀበለ፤ ቀያፋ ምክር ሲሰጥ ሃናም ሲያወግዝ ተሰማ፤ ጸሓፍት በሁካታ ውስጥ ነበሩ፤ ጲላጦስ ተቀምጧል፤ ጌታችንም ምሰሶውን ይዞ ቆሟል፤ ስምዖን ክዷል፤ እንድርያስ ሸሽቷል፤ ዮሐንስ ርቀቱን ጠብቋል፤ ፊሊጶስ አይታይም፤ ማቴዎስ ተደብቋል፤ በርተሎሜዎስ ጸጒረ ልውጥ ኾኗል፤ ቀነናዊው ተርበትብቷል፤ ኹሉም በያለበት ተበትኗል (ማቴ ፳፯፥፭-፵፭)።
♥ ዛሬ ግን ቀያፋ ኀፍረት ተከናንቧል፤ ሃና ግራ መጋባት ውስጥ ገብቷል፤ ይሁዳም ብሩን በትኖ ራሱን ዐንቋል (ማቴ ፳፯፥፭)፤ ጸሓፍትም መናገር ተስኗቸዋል፤ የምኲራብ አለቆች በኀፍረት ራሳቸውን ሸፍነዋል፤ ሌዋውያን ርስ በርሳቸው እየተወቃቀሱ ነው፤ ጲላጦስ ተደንቋል፤ የዚኽ ኹሉ ጠንሳሾች ከነጭራሹ በቦታው የሉም፤ የተኲላ መንጋዎች ተበትነዋል።
♥ እረኛው ከበጉ ጋር ይነጋገራል፤ መንጋዎቹን ሲሰበስባቸው መዐዛውን ሳቡት፤ ማርያም ተደስታለች (ማር ፲፮፥፩)፤ ሰሎሜም በኀሤት ተመልታለች፤ ማርታ መልካም ዜና ይዛለች፤ ዮሐና የሰላም ዜና ታመጣለች (ሉቃ ፳፬፥፲)፤ ደቀ መዛሙርት ራሳቸውን ገልጠዋል፤ ሐዋርያት ከተደበቁባቸው ቦታዎች ወጥተዋል፤ ስምዖንና ዮሐንስ ወደ መቃብሩ ሮጠዋል፤ ማቴዎስና በርቶሎሜዎስ ጭንቀታቸውን ረስተዋል፤ እንድርያስና ያዕቆብ በደስታ ውስጥ ናቸው፤ ቶማስ ተናዝዟል፤ ፊሊጶስ ምስጋናን አቅርቧል።
✍ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
#13ቱ_ሕማማተ_መስቀል_7ቱ_የመስቀሉ_ቃላት_7ቱ_ተዐምራት_5ቱ_ችንካሮች_6ቱ_ሰሙነ_ሕማማት_ቀናቶች___5ቱ_ኃዘናት
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#13ቱ_ሕማማተ_መስቀል
1ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
2ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
3ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
4ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
5ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
6ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
7ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
8ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
9ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
10ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
11ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
12ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይመሰቀል)
13ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትንመጠጣት)
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ሰባቱ_የመስቀሉ_ቃላት
1. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ (ማቴ 27፡46)
2. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ 23፡34)
3. ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር እንድትኖር በእውነት እነግርሃለሁ (ሉቃ 23፡43)
4. እነሆ ልጅሽ አነኋት እናትህ (ዮሐ 19፡26-27)
5. ተጠማሁ (ዮሐ 19፡28)
6. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ (ሉቃ 23፡46)
7. የተጻፈው ሁሉ ደረሰ ተፈጸመ አለ (ዮሐ 19፡30)
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ሰባቱ_ተዐምራት
ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸሙ ተዐምራት
1. ፀሐይ ጨልሟል
2. ጨረቃ ደም ሆነ
3. ከዋክብት ረገፉ
4. ዐለቶች ተሠነጠቁ
5. መቃብራት ተከፈቱ
6. ሙታን ተነሡ
7. የቤተ መቅደስም መጋረጃ ለሁለት ተቀደደ
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ጌታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_የተቸነከረባቸው_አምስቱ_ችንካሮች
1. #ሳዶር ፣ በሚባል ችንካር ቀኝ እጁን ቸነከሩት
2. #አላዶር ፣ በሚባል ችንካር ግራ እጁን ቸነከሩት
3. #ዳናት ፣ በሚባል ችንካር ሁለት እግሩን ቸነከሩት
4. #አዴራ ፤ በሚባል ችንካር ማሀል ልቡን ቸነከሩት
5. #ሮዳስ ፣ በሚባል ችንካር ደረቱን ቸነከሩት
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#የሰሙነ_ሕማማት_ትርጓሜ
#ሰኞ ፡
ይህ ዕለት አንጽ ሆ ተ ቤተመቅደስና መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው፡፡
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ማክሰኞ፡
የምክር ቀን ይባላል
ይኸውም የሆነበት ምክንያት ሹመትን ወይም ስልጣንን ለሰው ልጅ ሰጠ።
ጌታችን ፣ ሰኞ ባደረገው አንጽሐተ ቤተመቅደስ ምክንያት በዚህ ዕለት ስለ
ሥልጣኑ በጻሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋል ነው፡፡
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ረቡዕ፡
ይህ ዕለት የምክር ቀን ይባላል፣ ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጻሕፋት
ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር የጀመሩበት ወይም የያዙበት ቀን
ስለሆነ ነው፡፡
መልካም መዓዛ ያለው ቀን ይባላል
የእንባ ቀንም ይባላል
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ሐሙስ፡
ጸሎተ ሐሙስ ይባላል
ሕፅበተ ሐሙስ ይባላል
የምስጢር ቀን ይባላል
የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል
የነፃነት ሐሙስ ይባላል
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ዓርብ፡
ስቅለት ዓርብ ይባላል
መልካሙ ዓርብ (GOOD FRIDAY) ይባላል
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#ቅዳሜ
ቅዳምሥዑር
ለምለም ቅዳሜ ይባላል
ቅዱስ ቅዳሜም ይባላል
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
#አምስቱ_ኃዘናት
ልመናዋ ክብሯዋ በእኛ ለዘለዓለም በእውነት ይደርብንና አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች የክብርት እመቤታችን ያደረገችው ተዓምር ይህ ነው።
በዕለታት ባንድ ቀን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱን በእኔ ምክንያት ካገኙሽ ኃዘኖች ማናቸው ኃዘን ይበልጣል አላት፡፡ እመቤታችንም ፈጣሪዬ ጌታዬ ሆይ በእኔ ዘንድ እኒህ አምስቱ ኃዘኖች ይበልጣሉ አለችው፤
፩• ከአምስቱ አንዱ አይሁድ እንዲገድሉህ በቤተ መቅደስ ስምዖን ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነው። ሉቃ 2፥34-35
፪• ሁለተኛውም ሦስት ቀን በቤተመቅደስ ፈልጌህ ባጣሁህ ጊዜ ነው። ሉቃ
2፥41-48
፫• ሦስተኛውም እግርህንና እጅህን አሥረው በጲላጦስ አደባባይ የገረፉህን ግርፋት ባሰብኩ ጊዜ ነው፡ ዮሐ 19፥1
፬• አራተኛውም በዕለተ ዓርብ ራቁትህን ቸንክረው በሁለት ወንበዴዎች መካከል እንደሰቀሉህ ባሰብኩ ጊዜ ነው አለችው። ዮሐ 19፥17-22
፭• አምስተኛውም ወደ ሐዲስ መቃብር ውስጥ እንዳወረዱህ ባሰብኩ ጊዜ ነው። ዮሐ 19፥38-42
⛪️ ጌታችንም እናቱን ድንግል ማርያምን በእኔ ምክንያት ያገኙሽን እኒህን ኃዘኖችና መከራዎች በሰላመ ገብርኤልና አቡነ ዘበሰማያትን እየደገመ ያሰበውን ኃጢአቱን እኔ አስተሰርይለታለሁ፡፡ መንግሥተ ሰማያትንም አወርሰዋለሁ አላት፡፡ እናቴ ሆይ ከሞቱ አስቀድሞ በሦስተኛው ቀን ካንቺ ጋር መጥቼ እገለጽለታለሁ፡፡ ይህን ሲናገር ቅዱስ ደቅስዮስ ሰምቶ ምእመናን ያነቧት ዘንድ በእመቤታችን ተዓምር መጽሐፍ ውስጥ ጻፈው፡፡
⛪️ልመናዋ ክብሯዋ የልጅዋ ቸርነት በእኛ ለዘለዓም በእውነት ይደርብን🙏
🌻ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም፤ በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ፤
🌻ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም፤ ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ፤
🌻ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም፤ ከሰማየ ሰማያት
የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ።
🌻ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ ሴቶች ዕድፍን የምታውቂ አይደለሽም፤ በንጽሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ።
🌻ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጐልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላእክት ጐበኙሽ እንጂ እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ።
(ሊቁ አባ ሕርያቆስ)
#ምንጭ፦ ታምረ ማርያም፣ ፹፩ አሐዱ መጽሐፍ ቅዱስ፣ ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት የሲኦል ደጆች አይችሏትም ቤተክርስቲያን አትታደስም! የሐዋርያት ጉባኤ ስለሆነች ስለአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላም እንማልዳለን! (መጽሐፈ ሚስጢር)
⛪️የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ የቅዱሳን አበው መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን!!!🙏
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
ለአባ ሕርያቆስ ፤ለቅዱስ ኤፍሬም ፤ለቅዱስ ያሬድ ፤ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለአባ ይስሀቅ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን፤ አሜን!!!🙏
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
ከዋክብት የሚያመሰግኑት በስማቸውም የሚጠራቸው የፀጋው ብዛት የማይታወቅ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለሐዋሪያት እንዲሁም ለቀደሙ አባቶቻችን ምሥጢሩን እንደገለጽክላቸው ለእኛም ግለጽልን። አሜን አሜን አሜን!!!
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
4 374
🌞🌘🌙 ስለ አንድሮሜዳ ማወቅ ይፈልጋሉ ?
🩸 መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚
🩸 የታሪክ ማህደሮች📜
🩸 ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌
🩸 ላሊበላና ሥነ ፈለክ
🩸 ሥነ ፈለክ 🌐
🩸 ስለ ፀሓይ🌞 ፣ ጨረቃ🌙 ፣ ከዋክብት🌠
ወዘተ ሙሉ እውቀትና መረጃዎችን ከፈለጉ ከታች ያለውን OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ ! 👇
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SHARE SHARE SHARE ⏩
