en
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Open in Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Show more
4 374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
በየቀኑ አዳዲስ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማ እና ቀኖና የጠበቁ ፅሁፎችን ፣ Pdf መጽሐፍት መንፈሳዊ መተግበሪያ APP ፣ እና ሌሎችም አገልግሎቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ንፅህት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ። JOIN 👉https://t.me/joinchat/AAAAAEcoMBp6zzcIYdK6ng 👆👆👆 በ YOUTUBE ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን ያገኙታል Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ   ! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

😳 💌 💒 ️ከ ታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን የተላከ በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ ማግኘት ትችላላቹ ! 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

💒 ✝ ⛪ ️ከ ታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን የተላከ በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ ማግኘት ትችላላቹ ! 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

፪. #ዓመተ_ወንጌላውያን (መጠነ ራቢዒት)፡- ↪️️ ወንጌላዊውን (ዘመኑ ማን እንደሆነ ለማወቅ) ዓመተ ኩነኔን ከዓመተ ምሕረት ጋር በመደመር ለ4ቱ ወንጌላውያን (ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሐንስ) በማካፈል የምናገኘው ነው፡፡ (መርሐ ዕውር ገጽ 17 (377)) ድርሻውም መጠነ ራቢዒት ይባላል፡፡ ↪️ የዘመኑን ወንጌላዊውን ለማወቅ ሦስት መንገዶች (ስሌቶች) አሉ፡፡ እነርሱም፡- ፩. ወንጌላዊ = ዓመተ ምሕረት + ዓመተ ኩነኔ÷ 4 ፪. ወይም = ዓመተ ዓለም ÷ 4 = 7,513/4 = 1,878 ይደርስና ቀሪ 1 ይሆናል፡፡ 1,878 መጠነ ራቢዒት ይባላል ለአራት የተካፈለ ማለት ነው፡፡ ፫. ዓመተ ምሕረት ÷ ለአራት (4) 💙 ዓዋጅ፡- ቀሪው 1 ቢሆን - ዘመኑ ማቴዎስ ›› 2 ›› -- ዘመኑ ማርቆስ ›› 3 ›› -- ዘመኑ ሉቃስ ያለቀሪ ከተካፈለ ዮሐንስ ይሆናል፡፡ ቀሪው 1 ስለሆነ 2013 ዓ.ም ዘመኑ ማቴዎስ ነው ማለት ነው፡፡ 💙 1,878 የአንድ ወንጌላዊ ድርሻ ወይም መጠነ ራብዒት ይባላል፡፡ ፫. #ጥንተ_ቀመር፤ መባቻ፣ (መስከረም 1) (መጠነ ሳቢዒት)፡- 💙 መጠነ ሳቢዒት ማለት የዘመን መለወጫ ዕለት ማለት ነው። ይህችም መስከረም 1 ያለችው ዕለት ናት፡፡ (ጥንተ ቀመርን (መጠነ ሳቢዒትን) ለማግኘት = (ዓመተ ዓለም + መጠነ ራቢዒት) ÷7 =7,513 + 1,878 = 9,391/7=1,341 ይደርስና 4 ይቀራል ፡፡ 💙 አዋጅ፡- ቀሪው 1 ቢሆን ማክሰኞ ቀሪው 2 ቢሆን ረቡዕ ቀሪው 3 ቢሆን ሐሙስ ቀሪው 4 ቢሆን ዓርብ ቀሪው 5 ቢሆን ቅዳሜ ቀሪው 6 ቢሆን እሑድ ያለ ቀሪ ቢካፈል ሰኞ 4 = የ2013 ዓ.ምህረት ጥንተ ቀመር (መጠነ ሳቢዒት) ነው፡፡ የ2013 ዓ.ም መስከረም 1 ቀን (ዘመን መለወጫ) ዓርብ ዕለት ነው የሚውለው ማለት ነው፡፡ ፬. #ጥንተ_ዮን (አበቅቴ ፀሐይ፣ ተረፈ ፀሐይ)፡- 💙 ጥንተ ኦን ማለት ጥንተ ፀሐይ ማለት ነው፤ ኦን (ዮን) ማለት ፀሐይ፣ ብርሃን ማለት ነው፡፡ “ዮን ይዕቲ ስማ ለፀሐይ” (የፀሐይ ስሟ ዮን ነው)፣ “ሀገረ ፀሐይ ዮን ይዕቲ” (የፀሐይ ሀገሯ ዮን ነው) እንዲል አረጋዊ መንፈሳዊ፤ 💚 መርሐ ዕውር የሚባለው መጽሐፍ ገጽ 22 (382) ላይ ግን ጥንታት 5 ናቸው ይላል እነርሱም ጥንተ ዕለታት- እሑድ፣ ጥንተ ቀመር- ሠሉስ፣ ጥንተ ፀሐይ- ረቡዕ፣ ጥንተ ጨረቃ- ሐሙስ፣ ጥንተ እንድቅትዮን- ዓርብ ዕለተ ንድቁ ለአዳም ይላል፡፡ 💛 አንድም ጥንታት 7 ናቸው፡፡ እነርሱም፡- ፩. እሑድ፡- ጥንተ ዕለት፣ ጥንተ ጽልመት፣ ጥንተ መላዕክት፣ ጥንተ ብርሃን፣ ጥንተ ቅዳሴ ፪. ሰኞ፡- ጥንተ ሳኒታ፣ ጥንተ አስተርእዮ ፫. ማክሰኞ፡- ጥንተ ዘርዕ፣ ጥንተ ልደት፣ ጥንተ ጥምቀት፣ ጥንተ ቀመሩ ለማቴዎስ ፬. ረቡዕ፡- ጥንተ ዮን፣ ጥንተ ቀመሩ ለማርቆስ ፭. ሐሙስ፡- ጥንተ ወርኅ፣ ጥንተ ፍስሕ፣ ጥንተ ቀመሩ ለሉቃስ ፮. ዓርብ፡- ጥንተ አዳም፣ ጥንተ ቀመሩ ለሠግር ፯. ቀዳሚት፡- ጥንተ ዕረፍት፣ ጥንተ ቀመሩ ለዮሐንስ 💙 ጥንተ ዮን አበቅቴ ፀሐይ ነው፡፡ ኪ.ወ.ክ ገጽ 387 💙 ጥንተ (ኦንን) ዮንን ለማግኘት፡- = ጥንተ ዮን (ኦን) = ጥንተ ቀመር (መጠነ ሳቢዒት) - 1 = 4 - 1= 3 💙 አዋጅ፡- ቀሪው 1 ቢሆን ረቡዕ ቀሪው 2 ቢሆን ሐሙስ ቀሪው 3 ቢሆን ዓርብ ቀሪው 4 ቢሆን ቅዳሜ ቀሪው 5 ቢሆን እሑድ ቀሪው 6 ቢሆን ሰኞ ያለቀሪ ቢካፈል ማክሰኞ ይሆናል። 👉 ስለዚህ የ 2013 ዓ.ም ጥንተ ዮን 3 ስለሆነ ዓርብ ነው ፡፡ (ሌላኛው ጥንተ ዮንን የምናውቅበት መንገድ አለ፡፡ እሱም መጠነ ራብዒትና ዓመተ ዓለምን ደምረን ለሰባት ካካፈልን በኋላ ከሚቀረው ቀሪ ላይ አንድ በመቀነስ ጥንተ ዮንን እናገኛለን፡፡ 💙 ቀሪው ዜሮ ቢሆን (ያለ ቀሪ ቢካፈል) ጥንተ ዮን ስድስት ይሆናል፡፡ 💙 ቀሪው አንድ ቢሆን ጥንተ ዮን ሰባት ነው፡፡ 💙 ቀሪው ሁለት ቢሆን ጥንተ ዮን አንድ ይሆናል፡፡ ⚛️ ጥንተ ዮን (አበቅቴ ፀሐይ፣ ተረፈ ፀሐይ)፡- በሌላ መንገድ መስራት ይቻላል፡፡ አበቅቴ ፀሐይ ማለት ተረፈ ፀሐይ፣ ጥንተ ዮን ማለት ነው፡፡ ምሳሌ የ2013 ዓ.ምን ለመስራት ስሌቱም ፡- 2013 ዓ.ምን በዐውደ ፀሐይ (28) ዓመት ሲቀመር 71 ዓውደ ፀሐይ ሆኖ 25 ዓመት ይተርፋል፡፡ 25 ዓመት ዕለት ምርያ 25 ቀን፤ ዕለተ ሠግር 6 ቀን ድምር 31 ቀን ይገኛል፡፡ ይህ በሱባኤ (7) ሲቀመር 31 ÷ 7 = 4 ደርሶ 3 አበቅቴ ፀሐይ ይገኛል፡፡ በዚህ ምክንያት የመስከረም መባቻ ዓርብ ዕለት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የ 2013 ዓ.ም አበቅቴ ፀሐይ 3 ስለሆነ ዓርብ ነው፡፡ 💙 ጥንተ ዮን ማለት ዕለተ ተረክቦቶሙ ለፍጡራን ማለት ነው፡፡ 💙 እንድቅትዮን ማለት ዕለተ ንድቆሙ ለፍጡራን ዕለተ ንድቁ ለአዳም ማለት እንደሆነ ዕለተ ዮሐንስን ለማወቅ ለጥንተ ዮን በሰበሰብናቸው ዕለታት ላይ ሳያትቱ 2 ዕለተ ጠቢባን ይጨምሩዋል፡፡ በ7 ገድፎ አንድ ቢተርፍ እሁድ 2 ቢተርፍ ሰኞ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ፭. #ዕለተ_ዮሐንስ፡- ዕለተ ዮሐንስ ማለት ወደ ላይ አሻቅቦ እስከ ፍጥረተ ዓለም ወደታች አቆልቁሎ እስከ ምጽዐተ ክርስቶስ ቢቆጥሩ ለዮሐንስ ወንጌላዊ የሚደርሰው ዕለታት ማለት ነው፡፡ 💙 አንድም፡- ዕለተ ዮሐንስ ማለት በዮሐንስ ወንጌላዊ የተጀመረ፣ መጥምቁ ዮሐንስ የሚከብርበት ዕለት ማለት ነው፡፡ መነሻው እሑድ ነው፡፡ (ዕለተ ዮሐንስ = ጥንተ ዮን + ዕለተ ጠቢባን + ሠርቀ መዓልት ÷ 7 ምሳሌ፡- 2013 ዓ.ም መስከረም አንድ ቀን መቼ እንደነበር በዕለተ ዮሐንስ ለማወቅ ብንፈልግ ፡- ⭕️ (ዕለተ ዮሐንስ = ጥንተ ዮን + ዕለተ ጠቢባን + ሠርቀ መዓልት ÷ 7) = 3+2+1 = 6 = ይሆናል ⭕️ አዋጅ፡- ቀሪው 1 ቢሆን እሑድ ቀሪው 2 ቢሆን ሰኞ ቀሪው 3 ቢሆን ማክሰኞ ቀሪው 4 ቢሆን ረቡዕ ቀሪው 5 ቢሆን ሐሙስ ቀሪው 6 ቢሆን ዓርብ ያለቀሪ ቢካፈል ቅዳሜ ይሆናል። 💙 ስለዚህ ቀሪው 6 ስለሆነ መስከረም አንድ ቀን 2013 ዓ.ም ዓርብ ዕለት ነውየሚውለው፡፡ ፮. #ዕለተ_ጠቢባን፡- ዕለተ ጠቢባን ማለት ጠቢባነ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ከዕለታት መርጠው ወይም አስቀድመው ዓለምን የፈጠሩበት ዕለት ማለት ነው፡፡ (እሑድና ሰኞ ናቸው ከቀመር ገብተው አልተቆጠሩምና)። ኋላም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተፀንሶበታል፣ ዓለምንም ያሳልፍበታል፡፡ 💙 ዕለተ ጠቢባን የተባሉ ፀሐይ ሳይፈጠር የነበሩ ዕለታት ናቸው፡፡ ጠቢባን ሥላሴ ሥራ የሰሩባቸው ጠቢባን መላዕክት የነበሩባቸው ማለት ነው፡፡ 💚 ዕለተ ጠቢባንን እንዴት ማወቅ ይቻላል? 💛 ዕለተ ጠቢባን እንዴት ይገኛል ቢሉ ከጌታ ፅንሰት እስከ ልደቱ ያሉ ዕለታት 275 ናቸው። ይህን በአንድ ሱባኤ (7) ብናካፍለው ፦39 ድርሶ 2 ይቀራል። 2 ዕለተ ጠቢባንን አገኘን። 💚 አንድም ዕለተ ጠቢባንን ከእያንዳንዱ ወር ማግኘት ይቻላል። አንድ ወር 30 ዕለት ነው ይህን በአንድ ሱባኤ (7) ስናካፍለው 4 ጊዜ ደርሶ 2 ይቀራል፡፡ ይህም ዕለተ ጠቢባን ነው። ጠቢባን የተባሉ ሥላሴ ናቸው፤ ይህን ዓለም እመ ኀበ አልቦ ኀበ ቦ አምጥተው ስለፈጠሩ ጠቢባን ተብለዋል። 💚 አንድም ጠቢባን የተባሉ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን መምህራን ናቸው። ይህን ተመራምረው ስላወቁ ጠቢባን ተብለዋል፡፡ ◀⚫✞ ይቆየን ✞⚫▶ ይ🀄️ጥላል ✞ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የጥበብን ማዕድ ያሳዉቋቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

📖📚 #ትምህርተ_ባሕረ_ሐሳብ📚📖 💚💛❤️ ክፍል ፲፪ 💚💛❤️ ✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞ https://t.me/EOTC2921 🛅✝⛪️💠⛪️💠⛪️💠✝🛅 የ፳፻፲፫ ዓ.ም አጽዋማትና በዓላት ስሌት 🛅✝⛪️💠⛪️💠⛪️💠✝🛅 ፩. #ዓመተ_ዓለም፦ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያለው ዘመን ቢቆጠር 7513 ዓመተ ዓለም (5500 + 2013 = 7513 ) ሆነ በዘመነ ዮሐንስ ይህም አቆጣጠር በፀሐይ በመሆኑ የፀሐይ ዓመት ይባላል፡፡ ↪️ዓመተ ዓለም ማለት የዓመተ ኩነኔና የዓመተ ምህረት ድምር ነው፡፡ ሀ. #ዓመተ_ፍዳ (ዓመተ ኩነኔ)፦ የተባለው ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረው 5500 ዘመን ነው፡፡ 💎 ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በፊት የነበረው 5500 ዘመን ዓመተ ፍዳ ዓመተ ኩነኔ ይባላል። “በሐሙስ ዕለት ወበመንፈቃ ለዕለት እትወለድ እምወለተ ወለትከ - አምስት ቀን ተኩል ሲፈጸም ከልጅህ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው” (መ.ቀሌምንጦስ) እንዳለው አምስት ቀን ተኩል የተባለው ይህ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ማለት ነው። ይህም ሲተነተን፦ ➣ከአዳም - ኖህ ያለው 2250 ➣ከኖህ እስከ ሙሴ 1588 ➣ከሙሴ እስከ ሰሎሞን 599 ➣ከሰሎሞን እስከ ልደተ ክርስቶስ 1063 ድምር 5500 ይሆናል። ♻️ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሌላኛው ትንታኔ፡- 💚 ከአዳም እስከ ኖህ መርከብ ያለው ዘመን 2256 ዓመት 💚 ከኖህ መርከብ እስከ ኦሪታዊት ድንኳን 1852 ዓመት 💚 ከኦሪታዊት ድንኳን እስከ መቅደሰ ሰሎሞን 480 ዓመት 💚 ከመቅደሰ ሰሎሞን እስከ መቅደሰ ዘሩባቤል 510 ዓመት 💚 ከመቅደሰ ዘሩባቤል እስከ ልደተ ክርስቶስ 403 ዓመት ድምር 5501 ይሆናል። #ምንጭ፡- መጽሐፍተ ሰሎሞን ወሲራክ ትንሣኤ ማተሚያ ድርጅት 1988 ዓ.ም ገጽ 1-11፤ ሐዲስ ኪዳን ግእዝና አማርኛ 1975 ዓ.ም ገጽ 1-4 መመልከት ይቻላል፡፡ ◀ #ከሌሎቹ_ለየት_ያለ_አገላለጽ ▶ 💛 ከአዳም እስከ ኖኅ 1656 ዓመት 💛 ከኖኅ እስከ ጥፋት ውኃ (ማየ አይኅ) 600 ዓመት ⏩ ድምሩ 2256፡፡ ⭕️ ከጥፋት ውኃ እስከ ሰናዖር ግምብ 571 ዓመት ⏩ ድምሩ 2827፡፡ ⭕️ከሰናዖር ግንብ እስከ አብርሃም ልደት 501 ዓመት ⏩ ድምሩ 3328፡፡ ⭕️ ከአብርሃም ልደት እስከ ሙሴ ልደት 425 ዓመት ⏩ ድምሩ 3753፡፡ ⭕️ ከሙሴ ልደት እስከ ንጉሥ ዳዊት 694 ዓመት ⏩ ድምሩ 4447፡፡ ⭕️ ከንጉሥ ዳዊት እስከ ናቡከደነፆር 469 ዓመት ⏩ ድምሩ 4916፡፡ ⭕️ ከናቡከደነፆር እስከ መቄዶንያዊ እስክንድር 265 ዓመት ⏩ ድምሩ 5181፡፡ ⭕️ ከመቄዶንያዊ እስክንድር እስከ ጌታችን ልደት 319 ዓመት ⏩ ድምሩ 5500፡፡ ⭕️ ከጌታችን ልደት እስከ ዲዮቅልጥያኖስ 276 ዓመት ⏩ ድምሩ 5776፡፡ ⭕️ ከዲዮቅልጥያኖስ እስከ ኒቂያ ጉባኤ 41 ዓመት ⭕️ ከኒቂያ ጉባኤ እስከ ቁስጥንጥንያ ጉባኤ 56 ዓመት ⭕️ ከቁስጥንጥንያ ጉባኤ እስከ ኤፌሶን ጉባኤ 50 ዓመት ⭕️ ከኤፌሶን ጉባኤ እስከ ኬልቄዶን ማኅበር 21 ዓመት ⏩ ድምሩ 168 + 5776 = 5994 ዓመት ⭕️ ከጌታችን ልደት እስከ ኬልቄዶን ጉባኤ 444 ዓመት ⭕️ ከኬልቄዶን ጉባኤ እስከ ተንበላት (እስላሞች) 170 ዓመት ⭕️ ከአዳም እስከ ተንበላት 6114 ዓመት ⭕️ ከተንበላት እስከ ይኩኖአምላክ 648 ዓመት ⭕️ ከአዳም እስከ ይኩኖአምላክ 6562 ዓመት፡፡ ለ. #ዓመተ_ምህረት (ዓመተ ሥጋዌ) ፡- ➣ የሚባለው ደግሞ ከክስቶስ ልደት ወዲህ ያለው ዘመን ነው (አሁን በያዝነው 2012 ዓ.ም) ፡፡ ከክስቶስ ልደት ወዲህ ያለው ዘመን ዓመተ ዓለም በሚለው ዓመተ ምሕረት ሲል ይገኛል፡፡ ስለምን ቢሉ ሰው ኃጢአት ሰርቶ ንስሀ ገብቶ ከፈጣሪው ምህረት የሚገኝበት ዘመን ስለሆነ ነው፡፡ አንድም፡- ከልደተ ክርስቶስ በኋላ ያለው ዘመን ዓመተ ምህረት፣ ዓመተ ሥጋዌ ወይም ሐዲስ ኪዳን ይባላል። ለምን ዓመተ ምህረት ተባለ? ቢሉ “በዕለት ኅሪት ሰማዕኩከ ወበዕለተ አድኅኖት ረዳዕኩከ - እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በተወደደ ጊዜ ሰምቼሃለው፣ በመድሃኒተም ቀን ረድቼሃለው” ኢሳ. 49÷8 እንዲሁም ቅዱስ ጳውሎስ “ወናሁ ይዕዜ እለተ ኅሪት ወናሁ ዮም እለተ አድኅኖት- በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳን ቀን ረዳሁህ” 2ኛ.ቆሮ 6÷2 በሚለው መጽሐፋዊ ቃል ላይ በመመርኮዝ ነው። አምስት ቀን ተኩል ሲፈጸም አድንሃለው ያለው አምላክ የተናገረውን የማያብል ነውና ቃል ከገባለት ቀን ሳይጨምር ሳይቀንስ መጥቶ አድኖናል። የአዳምን መርገም አስወግዶ በድኅነት፣ ባርነቱን አስወግዶ በነጻነት፣ ቁራኝነቱን አጥፍቶ በልጅነት ተክቶለታል። ለዚህም ይህ ዘመን ዓመተ ምህረት፣ ዓመተ ሥጋዌ ይባላል። ⭕️ ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምሕረት ብሎ ተረጉሞታል፡፡ #️ስለ_ዓመተ_ምሕረት በመጽሐፍ ቅዱስ የተነገሩ ትነቢቶች ኢሳ. 30÷9፣ ኢሳ.49÷8፣ ኢሳ.55÷3-6፣ ኢሳ.61÷2፣ ኤር.31÷34፣ ዳን.9÷24-26፣ ምሳ.23÷5-6፣ ሉቃ.4÷19፣ 2ኛ.ቆሮ 6÷1-2 በዚህም መሠረት 💙 ዓመተ ዓለም = ዓመተ ኩነኔ (ዓመተ ፍዳ ፣ ዓመተ ብሉይ) + ዓመተ ምህረት (ዓመተ ሥጋዌ) ምሳሌ፡- 5,500 + 2013 = 7,513 ዓመተ ዓለም ይሆናል፡፡ #የመሬት_ዕድሜ_በጨረቃ ❓🌍 💚 ፀሐይ የምትዞረው 365 ቀን ከ15 ኬክሮስ ሲሆን ጨረቃ የምትዞረው 354 ቀን ከ22 ኬክሮስ ነው፡፡ የሁለቱ ልዩነት 11 ቀን ይሆናል፡፡ ቅዱስ ድሜጥሮስ ሱባኤ ገብቶ ያገኘው ጥንተ አበቅቴ ይህንን ነው፡፡ ፀሐይና ጨረቃ በዕለተ ረቡዕ ሲፈጠሩ በአንድ ኆኅት (መስኮት) ውስጥ ሲሆን ፀሐይ 365 ቀን ስትዞር ጨረቃ 354 ቀን በመዞር የመጀመሪያ ጉዞዋን አቁማለች፡፡ ስለዚህ በመጀመሪያው ዓመተ ዓለም አበቅቴው 11 ነበር፤ በ2ኛው ዓመተ ዓለም ልዩነታቸው 22 ይሆናል፤ በ3ኛው ዓመተ ዓለም 33 ይሆናል፡፡ ይህንን በ30 ስንገድፈው (ስናካፍለው) 3 ይቀራል፡፡ ስለዚህ በሦስተኛው ዓመተ ዓለም 3 አበቅቴ ነበር፡፡ እንዲህ እያለ 11 ቀን እየጨመረ ከ30 በላይ ሲሆን በ30 እየገደፍነው እስከ አሁን ዘመን ደርሰናል፡፡ የገደፍነው 30 ተጠራቅሞ ዓመታትን ይሰራሉ፡፡ 💚 በዚህ የተነሳ በ2013 ዓመተ ምህረት በፀሐይ አቆጣጠር ዓለም ከተፈጠረ 7513 (5500 + 2013) ዓመት ይሆናል፡፡ ፀሐይ 365 ቀናት ስለምትዞር የመሬት ዕድሜዋ 7513 ዓመት ከሆነ ጨረቃ 354 ቀናት ስለምትዞር በአንድ ዓመት ውስጥ የ11 ቀናት ልዩነት ይኖራቸዋል፡፡ እነዚህ ቀናት ስንደምራቸው (7513 X 11) ሰማንያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ሦስት (82,643) ቀናት ይሆናሉ፡፡ ይህን ወደ ጨረቃ ዓመት ስንቀይረው 82,643 ÷ 354 = 233 ዓመት ከ161 ቀናት ይሆናል፡፡ መስከረም 1፣ 2013 ዓ.ም ላይ የ233 ዓመት ከ161 ቀናት ልዩነት ይኖራቸዋል፡፡ ስለዚህ በፀሐይና በጨረቃ መካከል የ233 ዓመት ልዩነት አለ ማለት ነው፡፡ ስንደምረው (7513 + 233) = 7746 ይሆናል፡፡ ስለዚህ የዓለም (የመሬት) ዕድሜ በጨረቃ 7746 ዓመት ሆኗታል ማለት ነው፡፡ 💚 በዚህ ምክንያት ያለፈውን ዓመት አበቅቴና ጥንተ አበቅቴን ስንደምረው የዘንድሮውን ዓመት አበቅቴ ይሰጠናል፡፡ እንዲሁም አበቅቴን በአጭር መንገድ ለማውጣት ስለሚረዳን ይህንን አሰራር ወደፊት በሰፊው እንመለከተዋለን፡፡ ይ🀄️ጥላል