en
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Open in Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Show more
4 374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
✝ ለመስቀል በዓል ልዮ ልዮ ፕሮግራሞች ለመከታተል ከተዋህዶ የ Youtube ቻናል ጋር ቆይታ ያርጉ !   ይህ ቻናል የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኪነ ጥበብ ክፍል አባላት የተከፈተ የ Youtube ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ስርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ስብከቶች ኦርቶዶክሳዊ ብቻ የሆኑ መንፈሳዊ ልዩ ምልከታ 📌 የ ቅድስት ቤተክርስትያን ታሪክ 📌 የ ቅዱሳን አበው እና አንስት ታሪክ               📌 መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች { ግጥሞች , መነባንቦች } 📌 እንዲሁም ዝማሬዎች የሚተላለፉበት ነው ስለሆነም መንፈሳዊ እህት ወንድሞች አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተሰብ አንድቶኑ አንላለን ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 🔻 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆  <<የ ቤተክርስትያን ሕይወት በመስቀል ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ፈተና ይበዛባታል ስለዚህ ከ ግል ሕይወታችሁ ይልቅ የበተክርስትያናቹን አጠንክሩ >>        / ብፁእ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ / ✝ ድንግል ማርያም በ ምልጃዋ አትለየን አሜን ✝

🌾✞ #የመስቀል_ክብረ_በዓላት ✞🌾 ✟ #መስከረም_16_የደመራ_በዓል ✟ #መስከረም_17_የመስቀል_በዓል ✟ #መስከረም_10_ተቀጸል_ጽጌ ✟ #መጋቢት_10_መስቀሉ_የተገኘበት 🌾✞ #ደመራ ✞🌾 ➛✞ ንግሥት እሌኒ በመስከረም 16 ደመራ አስደምራ እጣን አስጢሳ የመስቀሉን ቦታ ያወቀችበት ዕለት ነው፡፡ ጥንተ ታሪኩም፤ ክርስቶስ በሞተ ጊዜ የገነዙት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ በጌታ መካነ መቃብር ጎልጎታ ወስደው አኑረውታል፡፡ አበው ሐዋርያት የኢየሩሳሌሙ ኤጲስ ቆጶስ ሐዋርያው ያዕቆብ በኃላፊነት እንዲጠብቀው አድርገው እነርሱም ከየአህጉረ ስብከታቸው ሲመለሱ በእግረ መስቀሉ ሥር እየተሰበሰቡ ይጸልዩ ነበር፡፡ ➛✞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጠዋትና ማታ በጎልጎታ በመስቀሉ ሥር ትጸልይ ነበር፡፡ ብዙ ሰዎች ታሪኩንና ቦታውን በክርስቶስ ደም የተቀደሰውን ክቡር መስቀሉን ለማየት ያመኑትም በረከት ለማግኘት ከየአቅጣጫው ይመጡ ነበር፡፡ በመስቀሉ ተአምራት ብዙዎች ከተለያዩ ደዌ /በሽታ/ መፈወስ ጀመሩ፤ ይህም በጣም ብዙ ሰዎች ክርስቶስን ወደ ማመን ሳባቸው፡፡ ➛✞ ይህን ድንቅ ሥራ የተመለከቱ የክርስቶስ ሰቃዮች /ሰቃልያነ ክርስቶስ/ በሁኔታው ባለመደሰታቸው መስቀሉን ከጎልጎታ አንስተው ወደ ሌላ ቦታ በመውሰድ ቀብረውት ለ300 ዓመታት ያህል የከተማው ጉድፍና ጥራጊ እየተጣለበት የተቀበረበት ቦታ ኮረብታ እስኪሆን ድረስ ቆየ፡፡ በ4ኛው መ/ክ/ዘመን ለክርስቲያኖች ነፃነት የሚያስብና የሚያስከብር ንጉሥ በሮም ተነሣ፡፡ የንጉሡም ስም ቈስጠንጢኖስ ይባል ነበር፡፡ ይህ ንጉሥ ክርስቲያኖችን ይበልጥ እንዲወድ ያደረገው በጠላቱ በማክሴንዲዩስ (መክስምያኖስ) ላይ በዘመተበት ጊዜ ገና በጕዞ ላይ እያለ ‹‹በዝንቱ ትዕምርተ መስቀል ትመውዕ ፀርከ /በዚህ ምልክት ድል ታደርጋለህ/›› የሚል በመስቀለኛ ቅርፅ የተጻፈ ጽሑፍ በጠፈር ሰማይ አይቶ በመስቀል ምልክት ድል በማድረጉ ነው፡፡ ➛✞ የንጉሥ ቈስጠንጢኖስ እናት ንግሥት እሌኒ የመስቀሉ ፍቅር ያደረባት ቅድስት እናት ነበረች ቈስጠንጢኖስም በዘመነ መንግሥቱ በትዕምርተ መስቀል ብዙ የድል ሥራ ስለሠራ ለመስቀሉ ታላቅ አክብሮትና አድናቆት ነበረው፡፡ ንግሥት እሌኒም መስቀሉን ለማግኘት ሰው ብትጠይቅ የሚያውቅ አላገኘችም፡፡ ➛✞ በመጨረሻ ግን የመስቀሉ መውጣት የእግዚአብሔር ፈቃድ በመኾኑ ኪራኮስ የሚባል አረጋዊና መቃርስ የሚባል ኤጲስ ቆጶስ አገኘች፡፡ ከእነዚህም አረጋዊው ኪራኮስ ዕድሜው የሸመገለና በእስራኤል ባህልና ደንብ ያደገ ነበር። እሌኒም እሱን ጠይቃ መስቀሉን ለማግኘት እንዲተባበራት ጠየቀችው እርሱም ሦስት ተራሮችን ጠቆማትና ከሦስት ተራሮች የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ግን በእግዚብሔር ፈቃድ ሱባኤ እንድትይዝ ነገራት፤ ሱባኤም ያዘች፡፡ ➛✞ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ እንዲህ አላት ‹‹አንቺም ሰውም በከንቱ አትድከሙ እንጨት አሰብስበሽ /አስደምረሽ/ ዕጣን አፍስሺበትና በእሳት አያይዥው የዕጣኑ ጢስ ወደ ላይ ወጥቶ ወደ ታች ሲመለስ አቅጣጫውን ተመልክተሽ ጭሽ ያረፈበትን ቦታ አስቆፍሪው›› አላት፡፡ እርሷም መልአኩ እንዳላት እንጨት አሰብስባ ደመራ አስደመረች ዕጣንም አፈሰሰችበት ጭሱም ሰማይ ደርሶ ወደ ምድር ሲመለስ ቦታውን አመለከታት ይህም የሆነው መስከረም 16 ቀን ነው፡፡ ➛✞ እኛ ደመራ ብለን የምናከብረው ይህን አብነት በማድረግ ነው፡፡ ደመራ ማለትም፤ ደመረ፣ ጨመረ፣ አንድ አደረገ፤ ከሚለው የግእዝ ቃል የተወረሰ ሲሆን መቀላቀልን፣ መገናኘትን፣ መሰብሰብን፣ መጣመርን፣ መዋሐድን በአጠቃላይ ሱታፌን፣ አንድነትን እና ኅብረትን ያመለክታል፡፡ #መስቀል መስከረም 17፤ ንግሥት እሌኒ በመስከረም 16 ደመራ አስደምራ እጣን አስጢሳ የመስቀሉን ቦታ ካወቀች በኋላ ቁፋሮውን ያስጀመረችበት ዕለት ስለሆነ ነው፡፡ ከቁፋሮውም በኋላ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ዳግመኛ በእግዚአብሔር ፈቃድ፤ በእሌኒ ተነሳሽነት፤ በረዳቶቿ አጋዥነት መስቀሉ እንደቀድሞ ድውያንን ሲያድን፣ ለምጻምን ሲያነጻ፣ ሽቦችን ሲያቀና፣ ሙታንን ሲያስነሳ፣ የማያምኑትን ወደ ማመን ሲመልስ ነበር፡፡ ዛሬም የክርስቶስ መስቀል በዓለም እያበራ ሕሙማንን እየፈወሰ ይገኛል፡፡ #ተቀጸል_ጽጌ(#መስከረም_10/ #አፄ_መስቀል)፤ መስቀሉ ወደ ሃገራችን የገባባት ዕለት ነው፡፡ #መስከረም_21፤ መስቀሉ መስከረም 10 ቀን ወደ ሃገራችን ከገባ በኋላ ‹‹መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጥ›› በተባለው ቃል መሠረት ከብዙ ፍለጋ በኋላ መስከረም 21 በግሸን ደብር ከርቤ ያረፈበት ዕለት ነው። #ንግስት_እሌኒ በመስከረም 16 ቀን ደመራ አስደምራ፤ መስከረም 17 ቁፋሮ አስጀምራ፤ በመጋቢት 10 ቀን ቁፋሮ ተጠናቅቆ መስቀሉ ተገኝቷል፡፡ እኛንም በመስቀሉ ፈዋሽነት ይማረን፤ የመስቀሉን ፍቅር በልባችን ይሳልብን "በወንጌሉ ያመናችሁ፤ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፡፡" ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር https://t.me/EOTC2921 https://t.me/EOTC2921

✞ #መስቀል ✞ ስለመስቀል ሰፊ መረጀ ይፈልጋሉ? ✔✞ መስቀል በኢትዮጵያ ✔✞ ማዕተብና ክታብ ✔✞ የመስቀል ከማዕድናት አሰራር ትርጉም ✔✞ መስቀሉ እንዴት ጠፋ? ✔✞ ስለ ደመራ እና ሌሎችንም የሚያገኙበት • • ✝✞✟✝ https://t.me/EOTC2921 https://t.me/EOTC2921

#መስቀል አበባ መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ሥነ ስቅለቱ መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች አደይ አበባ ደገኛይቱ፤ መስቀል አበባ ጥራጊ ሞልተው አደይ አበባ አይሁድ በክፋት መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ አደይ አበባ መስቀል ካለበት አዝ መስቀል አበባ ወንዙ ዥረቱ አደይ አበባ ሸለቆ ዳሩ መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው አደይ አበባ ላንተ መሰከሩ ✝✞✟✝ https://t.me/EOTC2921 https://t.me/EOTC2921

#መስቀል_ኃይልነ፡ መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ /፪/ መድኀኒትነ ለእለ አመነ /፬/ • • ✝✞✟✝ https://t.me/EOTC2921 https://t.me/EOTC2921

#እፀ_መስቀል የክብር መውረሻ ሞትን ድል መንሻ፣ • • ✝✞✟✝ https://t.me/EOTC2921 https://t.me/EOTC2921

✝✞ #የመስቀል_መዝሙሮች ✞✝ https://t.me/EOTC2921 🌾✞ #በእንተ_መስቀሉ ✞🌾 🌾✞ #ለእግዚነ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ✞🌾 1. ወሪዶ 2. ዮምሰ ለእሊአለ 3. ጥልን በመስቀሉ 4. መድኀኒተ 5. ከመትባርከነ 6. ዘዕጣን አንጸረ 7. እሌኒ ንግሥት 8. ጸጋ ነሳይነ 9. መስቀል ኃይልነ 10. ይቤልሙ ኢየሱስ 11. ቀበርነው ብለው 12. በወንጌሉ ያመናችሁ 13. መስቀልከ 14. ወአንቲኒ 15. ዘዕጣን አንጸረ 16. መርሕ ለፍኖት 17. መስቀል ብርሃን 18. ይትቀደስ ስምከ 19. በመስቀሉ ወበቃሉ 20. ኃይልነ ወጸወንነነ 21. በመስቀሉ ቤዘወነ 22. በመስቀልከ 23. መስቀልከ 24. መስቀሉሰ 25. ቤተ ክርስቲያን ርእየቶ 26. ዝንቱ መስቀል 27. እንተ ተሐንፀት በስሙ 28. ኧኸ በመስቀልከ 29. መስቀል ቤዛ ብዙኃን 30. ዮም በዓለ መስቀሉ 31. ለዕፀ መስቀል 32. ርእዩ ዕበዮ 33. ዮም መስቀል 34. ወበእንተዝ 35. ትቤሎ እሌኒ 36. ሀብሩ ቃለ 37. ዝንቱ መስቀል 38. ብከ ንወግዖሙ 39. መስቀል አብርሃ 40. መፅናኛ መመኪያ 41. ደስ ይበለን 42. መስቀል አበባ 43. ብርሃን ወጣ 44. ኀበ ቀራንዮ 45. ግማደ መስቀሉ 46. እዮሃ አበባዬ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯