የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
Open in Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
Show more4 374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 374
✥ በ 2013 አምስተኛው እና የመጨረሻው የጥቅምት 29 ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ከሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ጋር አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል
✥ ነግሥ / ለኲልያቲክሙ /
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል ፡፡
#ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ፨ ትወጽእ በትር እምሥርወ ዕሴይ፨ወየዓርግ ጽጌ ይእቲ በትር አምሳለ ማርያም፨ቅድስት ይእቲ ወጽጌ ዘወጽአ እምኔሃ፨ አምሳሉ ለወልድ ኀደረ ላዕሌሃ፨ ቃል ሥጋ ኮነ ወተወልድ እምኔሃ፡፡
✥ ኢየኃፍር ቀዊመ / ማኅሌተ ጽጌ /
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤
ዘኢየኃልቅ ስብሐተኪ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤
ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤
ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤
ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ፡፡
#ወረብ፦
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤
ዘኢየኃልቅ ስብሐተኪ ስብሐተኪ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ።
#ዚቅ፦
እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ ፨ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ ፨ ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ ፨ ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል ፨ መርዓተ አብ ወእመ በግዑ፡፡
#ወረብ፦
እለ ትነብሩ ተንሥኡ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ፤
ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል እመ በግዕ እመ በግዕ መርዓተ አብ።
✥ ኦ ዝ መንክር / ማኅሌተ ጽጌ /
ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ስዑል፤
ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪድንግል፤
ወመርሆሙ ለሰብአ ሰገል እምርሑቅ ደወል፤
ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል፡፡
#ወረብ፦
ኀበ ሀሎ ጽጌኪ ይሰክብ በጎል መርሆሙ ለሰብአ ሰገል፤
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪ።
#ዚቅ፦
ቡርክት አንቲ ማርያም ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፨ ፀሐይ ብሩሕ ወወርኅ ንጹሕ፨ ኮከብ ሥርግው ኀበ ማርያም ኀደረ፡፡
✥ እንዘ ተሐቅፊዮ / ማኅሌተ ጽጌ /
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፣
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ ፡፡
#ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ።
#ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት ንባብኪ አዳም ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ ፨ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ፨ አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተፀውረ፡፡
✥ ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ /
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
#ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ፤
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ።
#ዚቅ፦
አክሊል ዘእምጳዝዮን ተደለወ ፨ ጌራ ባሕርይ ወቀጸላ ወርቅ ጽሩይ ፨ በቤተልሔም ተወልደ እምድንግል ብሥራትክሙ መሃይምናን ፨ እምአፈ ዮሐንስ ሥርግው ተቀስመ አፈው ፨ ሰባኬ ወንጌል ነዋ በማእከለ አኃው፡፡
✥ ኅብረ ሐመልሚል / ማኅሌተ ጽጌ /
ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ፤
አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፤
ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅግቡር፤
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤
አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤
ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር፡፡
#ወረብ፦
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ፤
አስምኪ ቦቱ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት፡፡
#ዚቅ፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሉያ ጥቀ አዳም መላትሕኪ ከመ ማዕነቅ ፨ ይግበሩ ለኪ ኰሰኰሰ ወርቅ ፡፡
#ወረብ፦
ጥቀ አዳም ጥቀ አዳም መላትሕኪ ጥቀ፤
ይግብሩ ለኪ ይግብሩ ለኪ ኰሰኰሰ ወርቅ።
✥ ተመየጢ / ሰቆቃወ ድንግል/
ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ ናዝሬተ፤
ወኢትጐንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤
በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤
ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤
በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ፡፡
#ወረብ፦
ተመየጢ ተመየጢ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ፤
ወኢትጐንድዪ በግብጽ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፡፡
#ዚቅ፦
ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት ፨ ወንርአይ ብኩ ሰላመ ፨ ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት ፨
እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ ከመ መድበለ ማኅበር ፨
ሑረታቲሃ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ፡፡
#ወረብ፦
ሃሌ ሉያ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት፤
ሑረታቲሃ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ፡፡
✥ መዝሙር ዘሰንበት
ሃሌ ሉያ ትወጽእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ፨ ወየዓርግ ጽጌ ይእቲ በትር አምሳለ ማርያም ፨ ቅድስት ይእቲ ወጽጌ ዘወጽአ እምኔሃ ፨ አምሳሉ ለወልድ ኀደረ ላዕሌሃ ቃል ሥጋ ኮነ ወተወልድ እምኔሃ፡፡
https://t.me/EOTC2921
✥ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ ✥
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
4 374
•✞ #አልፋና_ኦሜጋ ✞•
https://t.me/EOTC2921
•••✞•••✞•••✞•••
አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ (2)
በከሃዲዎች እጅ ተይዘክ ቀረብክ (2)
•••✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ
እየደበደቡ ክርስቶስ ሆይ አሉህ
ጽድቅን ስለሰራህ በወንጀል ከሰሱህ
ለአዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ
#አዝ•••
ቅዱሳን እጆችህ የፍጥኝ ታስርው
እንደ በግ ተጎትተህ ልትመራቸው
የትም ቦታ ያለህ ሁሉን የምታውቅ
ፊትህን ሸፈኑት ለመመጻደቅ
#አዝ•••
በአውደ ምኩና ከጲላጦስ ዘንድ
አሳልፈው ሰጡ አጋልጠው ለፍርድ
ከሃና ቀያፋ ከመሳፍንቱ ደጅ
ከነሄሮድስ ዘንድ አቀረቡ በአዋጅ
#አዝ•••
ግርፋት ሕማሙ አልበቃ ብሎህ
በመስቀል ላይ ልትውል ተፈረደብህ
ሳዶርና አላዶር ዳናትና አዴራ
ተፈልገው መጡ ለችንካር በተራ
#አዝ•••
የሰላም ባለቤት ደረትህ ተወጋ
ሊያያዝ በችንካር እጅህ ተዘረጋ
ግፈኞች አይሁዶች ባንተ ላይ ቀለዱ
ምራቅን ተፉብህ እራስህን ሊጎዱ
#አዝ•••
4 374
#ድንግል_ሆይ_ስላንቺ
https://t.me/EOTC2921
•••✞•••✞•••✞•••
ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሀሪ
አማልጅኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ
ስሙን እንዳልጠራ አንደበትም የለኝ
ፊቱንም እንዳላይ ስራዬ አስቸገረኝ
#አዝ•••••••
ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ
ትዛዙን እንደሻርሁ ህጉን እንደጣስኩኝ
#አዝ•••••••
በፊቱ እንዳላፍር የተጠራሁ ለታ
እለምንሃለሁ ከአሁኑ ይቅርታ
#አዝ•••••••
አንተ ክቡር መልአክ ልደቱን አብሳሪ
አማልደኝ ከጌታዬ ከፈጣሪ
#አዝ•••••••
ፃድቃን ሰማዕታት እናንተ ሁላችሁ
አማልዱኝ ከአምላኬ ከአምላካችሁ
#አዝ•••••••
4 374
•••✞✞✞ #በዓለ_ስቅለት ✞✞✞••••
ጥቅምት 27 በዚህች ዕለት የአምላካችን የፈጣሪያችን የመድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢያ ነው።
✔✞መድኃኒታችን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በቸርነቱ ስለኹላችን ድኅነት ሲል ራሱን ወድዶ ፈቅዶ ለሞት አሳልፎ በመስጠት ፍጹም ፍቅሩን አሳይቶናል። በቅዱስ ወንጌልም እርሱም መድኃኒታችን " ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም" ብሎ ነግሮናል። እውነት ነው፣ ራስን ነፍስን ስለጠላት ነፍስ አሳልፎ ከመስጠት በላይ ምን ድንቅ ነገርና ምን ድንቅ ፍቅር አለ?
✔✞ቸሩ አምላካችንን የአስቆሮቱ ይሁዳ ሊያስይዘው የሊቃነ ካህናቱን አገልጋዮች እየመራ አመጣቸው። እነርሱንም ማንን ትፈልጋላችሁ ሲላቸው የናዝሬቱ ኢየሱስን አሉት፣ እኔ ነኝ ቢላቸው የቸሩን አምላክ ድምጽ ሰምቶ አይደለም መቆም በሕይወት መጽናት የሚቻለው የለምና ወደ ኋላቸው ተስፈንጥረው ወደቁ። ደጋግሞም እንዲህ ኾነ። በኋላ ግን እኔ ነኝ ብሎ በፈቃዱ ይሁዳ ስሞ አሳልፎ ሰጣቸው።
✔✞ከያዙት በኋላ እያዳፉና እየጎተቱ በሰንሰለት አስረው ወደ ቀያፋና ሐና ግቢ ወሰዱት፣ እስከ ሦስት ሰዓትም አላሳረፉትም ሲያሰቃዩት አድረዋል፣ በራሱም ላይ ሰባ ሦስት ስቊረት ያለው ወደ ሦስት መቶ እሾኾችን የያዘ የእሾህ አክሊል ጎንጉነው ቢያደርጉበት የራስ ቅሉን ቀዶ ገብቶ እስከ ልቡ ዘልቋል። እንደምን ጭንቅ ነው? እንዲህም አድርገው ደግሞ እያፌዙ ርኲስ ምራቃቸውን ይተፉበትና በዘንግም ደጋግመው ይመቱት ነበር። እየተፈራረቁ ያለ ምንም ርኅራኄ ቸሩን አምላክ ሥጋው እየተቆረጠ እስኪወድቅ ድረስ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ጽኑዕ ግርፋትን ገርፈውታል። የገረፉበትም ጅራፍ በላዩ ላይ ሥጋን እየጎመደ የሚጥል፣ ሕመሙ አንጀት ሰርሥሮ የሚገባ በስለት የተያያዘበት ነበር።
✔✞በኋላም አላሳረፉትም እንዲህ አድርገውትም በሊቶስጥራ አደባባይ ያንን ዕርጥብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ ወሰዱት። እርሱ ግን ይህን ኹሉ ግፍ ሲያደርሱበት አንድም አልተናገረም ነበር። በቀራንዮም በአምስት ጽኑዕ ቅንዋት (ሳዶር፣ አላዶር፣ ዳናት፣ አዴራ እና ሮዳስ) ቸንክረው ዕርቃኑን ሰቀሉት።
✔✞በዚህች ቀን ድንግል ማርያም ልቧ በሐዘን ተሰበረ መጽናናትንም አልፈለገች ነበር፤ ወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም ፍፁም ለቅሶን አለቀሰ እናቱንም እናት ትሆነው ዘንድ በእግረ መስቀሉ አደራን ተቀበለ። ቅዱሳት አንስት በፍጹም ሀዘንና በዋይታ ዋሉ። በስልጣኑም ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለየ። ሰባት ድንቅ የኾኑ ተአምራትንም አድርጎ አምላክ መኾኑን ገለጠ። ይህም ጽኑዕ የኾነ ለሰማይ ለምድር የከበደ ነገር ሲከሰት ፀሐይ አምላኬን ዕርቃኑ እንዴት አያለሁ ብላ ጨለመች። ጨረቃ ደም ኾነች፣ ከዋክብቱም ረገፉ፣ ንዑዳን ክቡራን ንጹሐን መላእክትም ትዕግስቱን እያደነቁ በጽኑዕ ሐዘንና መደነቅ ከቅዱስ ዕፀ መስቀሉ ፊት እንደሻሽ ተነጠፉ።
✔✞አስራ አንድ ሰዓት በሆነም ጊዜ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብርና ሐዘን ጋር ቅድስት ሥጋውን ከመስቀሉ አውርደው በክብር ገንዘው በአዲስ መቃብር ቀበሩት። በሦስተኛውም ቀን እንደተናገረ ተነሳ።
✔✞በዛሬዋ ቀን ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔለምን የስቅለት በዓል በደማቁ ታከብራለች፤ ይህም የለውጥ በዓል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ስጋውን የቆረሰው መጋቢት 27 ቀን ነው፤ ይህ በዓል ግን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለና በዓል ማክበር ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ሰርታልናለች፡፡
ከበዓሉ ረድኤት በረከት ይክፈለን
