en
Feedback
Ethio Fantasy

Ethio Fantasy

Open in Telegram

ይህ በላሚቷ የዩትዮብ ቻናል የሚዘጋጅላቹ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ግምት ነው ። available On Youtube 👉 https://youtu.be/UmS Tiktok 👉 https://www.tiktok.com/@lamituwafantasy? contact me = @ananiya_feleke

Show more
1 528
Subscribers
-124 hours
-57 days
-2730 days
Posts Archive
🚨 በርካታ የፋንታሲ ተጫዋቾች ምርጫ የሆኑት ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል 🇰🇷 ሂቻን - £6.5m 🇯🇵 ሚቶማ - 6.5m ከሁለቱ ማንን በቡድናችሁ ለማድረግ አስባችኋል
+1
🚨 በርካታ የፋንታሲ ተጫዋቾች ምርጫ የሆኑት ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል 🇰🇷 ሂቻን - £6.5m 🇯🇵 ሚቶማ - 6.5m ከሁለቱ ማንን በቡድናችሁ ለማድረግ አስባችኋል

ተወዳጁን ድራማ አፍላ ፍቅር ደስ ክፍል 53 ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።
ተወዳጁን ድራማ አፍላ ፍቅር ደስ ክፍል 53 ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።

የማን ሲቲ ተጫዋቾች ፋንታሲ ዋጋ ታውቋል 🩵 ማንን ለመምረጥ አሰባችሁ ? 🤔 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የማን ሲቲ ተጫዋቾች ፋንታሲ ዋጋ ታውቋል 🩵 ማንን ለመምረጥ አሰባችሁ ? 🤔 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

🔗 4-3-3 Pay ተሸላሚ ይሁኑ ለ 50 ሰዎች 2000 ብር በየ 4 ቀኑ😱🔥 1. መጀመሪያ Start 2. Join ቻናሎቹን 3. ጆይን ካደረጋቹ ቡሃላ Referral link 4. አድ ለምታደርጉት
🔗 4-3-3 Pay ተሸላሚ ይሁኑ ለ 50 ሰዎች 2000 ብር በየ 4 ቀኑ😱🔥 1. መጀመሪያ Start 2. Join ቻናሎቹን 3. ጆይን ካደረጋቹ ቡሃላ Referral link 4. አድ ለምታደርጉት ሰው መላክ የተላከለትም ሰው ተመሳሳይ ሂደት መከተል 🤷‍♂️ ሁለተኛ ዙር ውድድሩ ሐሙስ ይጠናቀቃል ፤ ውድድሮቹ በየ4 ቀኑ ይጠናቀቃሉ ! ለሁላችሁም መልካም እድል 🙏 ለአሁኑ ዙር 2 ቀን ነው ያላችሁ ይፍጠኑ👇 ለመጀመር Link ወይም Start የሚለውን ይጫኑ 📊 Link ✔️ 📊 START ✔️

የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል 🙌 ማንን ለመጠቀም አስባችኋል ? 🤔 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል 🙌 ማንን ለመጠቀም አስባችኋል ? 🤔 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ሉዊዝ ዲያዝ እና ኢንዞ ፈርናዴዝ በኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ ይገናኛሉ 🌎 ለቀጣዩ አመት ማንን ለማስገባት አስባችኋል ? ዲያዝ ወይስ ፈርናዴዝ🤜🤛
+1
ሉዊዝ ዲያዝ እና ኢንዞ ፈርናዴዝ በኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ ይገናኛሉ 🌎 ለቀጣዩ አመት ማንን ለማስገባት አስባችኋል ? ዲያዝ ወይስ ፈርናዴዝ🤜🤛

የቶተንሃም ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የቶተንሃም ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

በዛሬው እለት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለመፈተን የምትጓዙ እንዲሁም online ምትፈተኑም የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ በቻነላችን ስም መልካም እድልን እንመኝላችኋለን። መልካም ፈ
በዛሬው እለት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለመፈተን የምትጓዙ እንዲሁም online ምትፈተኑም የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ በቻነላችን ስም መልካም እድልን እንመኝላችኋለን። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ 🙏

የሊቨርፑል ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል 🙌 ማንን ለመጠቀም አስባችኋል ? 🤔 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የሊቨርፑል ተጫዋቾች ዋጋቸው ታውቋል 🙌 ማንን ለመጠቀም አስባችኋል ? 🤔 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

የብሬንትፎርድ ተጫዋቾች የፋንታሲ ዋጋ 🐝 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የብሬንትፎርድ ተጫዋቾች የፋንታሲ ዋጋ 🐝 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

የቼልሲ ተጫዋቾች የፋንታሲ ዋጋ 🔵 ፓልመር 10.5 ሚሊየን 😱 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የቼልሲ ተጫዋቾች የፋንታሲ ዋጋ 🔵 ፓልመር 10.5 ሚሊየን 😱 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ኖትኮይን በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ቦቱን Update ያደረገ ሲሆን ሁሉም ሰው ሰውን ጋብዞ ከምጋብዘው 15% ኖትኮይን የሚያገኝበትን PER HOUR LEVEL ማሳደግ እንድንችል እና አዳዲስ በሚጨመሩ ታክሶ
ኖትኮይን በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ቦቱን Update ያደረገ ሲሆን ሁሉም ሰው ሰውን ጋብዞ ከምጋብዘው 15% ኖትኮይን የሚያገኝበትን PER HOUR LEVEL ማሳደግ እንድንችል እና አዳዲስ በሚጨመሩ ታክሶች ኖትኮይን እንድንሰራ ዕድሉን አመቻችተዋል! ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምራችሁ PER HOUR LEVEL ሰውን በመጋብዝ ማሳደግ ትችላለች በተጨማሪ አዳዲስ ታክሶችን እንዳያመልጣችሁ ተከታተሉ ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ! የመጀመሪያው ያመለጣችሁ ይህ ለናንተ ጥሩ ዕድል ነው ተጠቀሙበት! ለመጀመር👇 https://t.me/notcoin_bot?start=er_32049534 https://t.me/notcoin_bot?start=er_32049534

ብሩኖ ፈርናዴዝ የፋንታሲ ዋጋው £8.5ሚ ሆኗል የብሩኖ ፈርናዴዝ 2023/24 ፕሪሚየር ሊግ ቁጥራዊ መረጃው 👕 35 ጨዋታ ⚽️ 10 ግቦች 🅰️ 9 አሲስት 🔢 166 የፋንታሲ ነጥቦች @Ethiofa
ብሩኖ ፈርናዴዝ የፋንታሲ ዋጋው £8.5ሚ ሆኗል የብሩኖ ፈርናዴዝ 2023/24 ፕሪሚየር ሊግ ቁጥራዊ መረጃው 👕 35 ጨዋታ ⚽️ 10 ግቦች 🅰️ 9 አሲስት 🔢 166 የፋንታሲ ነጥቦች @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ጆርዳን ፒክፎርድ እና ሊኖ £5.0ሚ ዋጋ ተለጥፎባቸዋል 🥇🥉 ሁለቱም ግብ ጠባቂዎች ከአምና ዋጋቸው £4.5ሚ ወደ £5.0ሚ ተሸጋግረዋል 🧤 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
+1
ጆርዳን ፒክፎርድ እና ሊኖ £5.0ሚ ዋጋ ተለጥፎባቸዋል 🥇🥉 ሁለቱም ግብ ጠባቂዎች ከአምና ዋጋቸው £4.5ሚ ወደ £5.0ሚ ተሸጋግረዋል 🧤 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!

🚨 ሀቨርትዝ እና ሪቻርልሰን በዚህ የውድድር ዘመን በፋንታሲ በአጥቂነት ተመዝግበዋል ። ሀቨርትዝ [£8.0ሚ] በ23/24 👕 30 ጨዋታ ⚽️ 13 ግቦች 🅰️ 10 አሲስት 🔢 180 የፋንታሲ ነጥቦ
+1
🚨 ሀቨርትዝ እና ሪቻርልሰን በዚህ የውድድር ዘመን በፋንታሲ በአጥቂነት ተመዝግበዋል ። ሀቨርትዝ [£8.0ሚ] በ23/24 👕 30 ጨዋታ ⚽️ 13 ግቦች 🅰️ 10 አሲስት 🔢 180 የፋንታሲ ነጥቦች ሪቻርልሰን [£7.0ሚ] 👕 18 ጨዋታ ⚽️ 11 ግብ 🅰️ 4 አሲስት 🔢 122 የፋንታሲ ነጥብ ከሁለቱ ማንን ለመጠቀም አስበዋል ? @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

መሃመድ ሳላህ ልክ እንደ አምናው ዋጋው £12.5ሚ ሆኗል 🇪🇬👑 @ethiofantasypl @ethiofantasypl
መሃመድ ሳላህ ልክ እንደ አምናው ዋጋው £12.5ሚ ሆኗል 🇪🇬👑 @ethiofantasypl @ethiofantasypl

🚨 የአዲስ አዳጊዎቹ ክለቦች የተከላካዮች መግዥ ዋጋ 😇 ሀርዉድ ቢል [£4.0ሚ] 👕 43 ጨዋታ ⚽️ 2 ግብ 🅰️ 3 አሲስት 🚜 ዳቪስ [£4.5ሚ] 👕 43 ጨዋታ ⚽️ 2 ጎል 🅰️ 21 አሲስ
+2
🚨 የአዲስ አዳጊዎቹ ክለቦች የተከላካዮች መግዥ ዋጋ 😇 ሀርዉድ ቢል [£4.0ሚ] 👕 43 ጨዋታ ⚽️ 2 ግብ 🅰️ 3 አሲስት 🚜 ዳቪስ [£4.5ሚ] 👕 43 ጨዋታ ⚽️ 2 ጎል 🅰️ 21 አሲስት 🦊 ፔሬራ [£4.5ሚ] 👕 39 ጨዋታ ⚽️ 3 ጎል 🅰️ 3 አሲስት @ethiofantasypl @ethiofantasypl