en
Feedback
Ethio Fantasy

Ethio Fantasy

Open in Telegram

ይህ በላሚቷ የዩትዮብ ቻናል የሚዘጋጅላቹ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ግምት ነው ። available On Youtube 👉 https://youtu.be/UmS Tiktok 👉 https://www.tiktok.com/@lamituwafantasy? contact me = @ananiya_feleke

Show more
1 528
Subscribers
-124 hours
-57 days
-2730 days
Posts Archive
ኢትዮ ማን ሲቲ በኢትዮጵያ ትልቁ የማን ሲቲ ቻናል ነው✅ በቻናሉ ዉስጥ ፦ ስለ ማን ሲቲ የዝዉዉር ዜናዎች ⚪️🩵 ስለ ማን ሲቲ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንተና ⚪️🩵 ስለ ማን ሲቲ የሚወጡ ቁጥራዊ መረ
ኢትዮ ማን ሲቲ በኢትዮጵያ ትልቁ የማን ሲቲ ቻናል ነው✅ በቻናሉ ዉስጥ ፦ ስለ ማን ሲቲ የዝዉዉር ዜናዎች ⚪️🩵 ስለ ማን ሲቲ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንተና ⚪️🩵 ስለ ማን ሲቲ የሚወጡ ቁጥራዊ መረጃዎች⚪️🩵 ብቻ ምን አለፋችሁ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ከሆኑ  ቻናሉን ሲቀላቀሉ ስለ ማንቸስተር ሲቲ የተወራዉ የተፈሳዉ ምንም ነገር አያመልጦትም ! * መረጃ ለማንበብ እና ለመለዋወጥ እስከሆነ ድረስ የማንም ክለብ ደጋፊ ቻናሉን መቀላቀል ይችላል። አሁኑኑ ይቀላቀሉ ከ 125 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉትን በኢትዮጵያ ትልቁን የማንቸስተር ሲቲን ቻነል ይቀላቀላሉ 👇 @ETHIO_MANCHESTER_CITY @ETHIO_MANCHESTER_CITY

MasterCard/VISA የሚጠይቁ ማንኛውንም ክፍያ መፈፀም እና መስጠት ጀምረናል። 🟢No Login 🟢በራሳችሁ ስም Wise virtual Card አውጥተን እንሰጣችኋለን ፣ ክፍያ ትፈፅማላችሁ። 🤩
MasterCard/VISA የሚጠይቁ ማንኛውንም ክፍያ መፈፀም እና መስጠት ጀምረናል። 🟢No Login 🟢በራሳችሁ ስም Wise virtual Card አውጥተን እንሰጣችኋለን ፣ ክፍያ ትፈፅማላችሁ። 🤩Telegram premium , Star , Tiktok Coin , Instagram , Twitter ,Snap chat and any social media premium Package ለመግዛት ። 🎮Pubj Players UC ለመግዛት plus ለሌሎች ጌሞችም Coin ለመግዛት ። -ከAlexpress - Shein - Amazon የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይጠቅማል ። 📝ሁሉም ቦታ የሚሰራ Reliable Card ነው። ✉️ Dm To Purchase @Nolawi_adi 🔸🔺💎🔸🟥🔹🔸🔺️💎🔸

ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ሊንክ ንካው/ንኪው 😍 https://t.me/addlist/cJGEjWsFtsMzNGM0
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ሊንክ ንካው/ንኪው 😍 https://t.me/addlist/cJGEjWsFtsMzNGM0

#በFPL በብዙ ተጠቃሚዎች የተመረጡ Top 5⃣ players
#በFPL በብዙ ተጠቃሚዎች የተመረጡ Top 5⃣ players

Differential ምንድን ነው?? በ Fantasy Football ጨዋታ ትንሽ ዋጋ እና ከ 10% ownership በታች ኖሯቸው አሪፍ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተጫዋቾችን differentials እንላቸዋለን። ዋጋቸው በጣም ከፍተኛ የሆኑ ተጫዋቾችን ለመተካት እንጠቀምባቸዋለን። ለምሳሌ ባሳለፍነው የውድድር አመት እንደነ ፓልመር፣ ማቴታ፣ ቤይሊን የመሳሰሉ ተጫዋቾች በትንሽ ዋጋ የሚገኙ ነበሩ። የእነዚህን 3 ተጫዋቾች የፋንታሲ ዋጋ እንኳ ብንመለከት ከ 5.8m አይበልጥም ነበር። የአዲሱ የውድድር ዘመን የFPL የተጫዋቾች ዋጋ በጣም እንደመጨመሩ መጠን ከሌሎች የFPL አሰልጣኞች በልዩነት ነጥብ የሚያስመዘግቡላችሁን bargainኦች በቡድናችሁ ማካተት ይኖርባችኋል። በዚህ ፅሁፍም እኔ differential ይሆናሉ ብዬ የምገምታቸውን አጋራችኋለሁ። Leon Bailey 👕 Aston villa🦁 💷 £6.5m 📈 4%Ownership Antoniee Semenyo-Midfielder 👕 AFC Bournemouth🍒 💷 £5.5m 📈 1.3% Ownership Omari Hutchinson-Midfielder 👕 Ipswich town🎠 💷 £5.5m 📈 1.5% Ownership Morgan Rogers-Midfielder 👕 Aston Villa🦁 💷 £5.0m 📈 5.4% Ownership *Jadon Sancho-Midfielder 👕 Man United👹 💷 £6.5m 📈0.8% Ownership (*ጄደን በዝውውር መስኮቱ ዩናይትድን የማይለቅ ከሆነ ጥሩ ምርጫ ይመስላል) አስታውሱ‼️ Differential እንደ betting በሉት።(ይጠቅማሉ ያልናቸው ተጫዋቾች ጭራሽ Bench ሊሆኑ ይችላሉ።) ብዙ ሪስክ መውሰድ ይኖርባችኋል። በተጨማሪም ለአዶናይ differentials የሆኑ ተጫዋቾች ለአበበ ወይም ለከበደ ላይሆኑ ይችላሉ። እንደየ ምልከታችን ይለያያል።

🆚 Alexander-Arnold vs Robertson 📈 Ownership: 20% vs 6% 💰 Cost: £7.0m vs £6.0m 🗓️ Games: 28 vs 23 ⚽️ Goals: 3 vs 3 📊 xG:
🆚 Alexander-Arnold vs Robertson 📈 Ownership: 20% vs 6% 💰 Cost: £7.0m vs £6.0m 🗓️ Games: 28 vs 23 ⚽️ Goals: 3 vs 3 📊 xG: 2.9 vs 1.9 🤝 FPL Assists: 5 vs 2 📉 xA: 7.3 vs 5.9 🟰 FPL Points: 122 vs 76 ማንን ለመግዛት አቅዳችኋል ?

ቼልሲ ቀጣይ ዓመት ምን አይነት አሰላለፍ ይኖረዋል የሚለውን እና ከቼልሲ ጋር የተያያዙ የዝውውር ጉዳዮችን በዩትዩብ ይዘንላችሁ መጥተናል ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/SIknNvClceM?si=vfufcTQQ48DJPM4i

🥂 10000 ብር መሸለም ልንጀምር ነው ። 🎁 መሸለም ይፈልጋሉ 🎁 #Start or #join 👇👇👇👇👇👇👇👇
🥂 10000 ብር መሸለም ልንጀምር ነው ። 🎁 መሸለም ይፈልጋሉ 🎁 #Start or #join 👇👇👇👇👇👇👇👇

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!

የሊቨርፑል የመጀመሪያ 6 ጨዋታዎች ከሊቨርፑል ማንን ለመምረጥ አስባችኋል @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የሊቨርፑል የመጀመሪያ 6 ጨዋታዎች ከሊቨርፑል ማንን ለመምረጥ አስባችኋል @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ለየክለቦቻችው የቆመ ኳስ መቺ ተጫዋቾች @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
ለየክለቦቻችው የቆመ ኳስ መቺ ተጫዋቾች @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ለተወሰኑ ቀናት ተቋርጦ የነበረው 4-3-3 pay 50 ሰው ብቻ ይሸልም የነበረውን ከፍ አድርጎ 200 ሰው ለመሸለም ተዘጋጅቷል እናንትም ሰዓቱ ሳይረፍድባቹ ቶሎ ጀምራችሁ ነጥብ በመሰብሰብ አሸናፊ ይሁ
ለተወሰኑ ቀናት ተቋርጦ የነበረው 4-3-3 pay 50 ሰው ብቻ ይሸልም የነበረውን ከፍ አድርጎ 200 ሰው ለመሸለም ተዘጋጅቷል እናንትም ሰዓቱ ሳይረፍድባቹ ቶሎ ጀምራችሁ ነጥብ በመሰብሰብ አሸናፊ ይሁኑ🔥⏳ ለመጀመረ 4-3-3 pay ✅ የሚለውን በመጫን ያሉትን ቻናሎች በመቀላቀል ይጀምሩ👇

🚨 4-3-3 Pay ተጀምሯል 🔥 👉 ከ1ኛ እስከ 5ኛ ለሚወጡ - 3,000 ብር 👉 ከ6ኛ እስከ 10ኛ ለሚወጡ - 1500 ብር 👉 ከ11ኛ እስከ 20ኛ ለሚወጡ - 1000 ብር 👉 ከ21ኛ እስከ
🚨 4-3-3 Pay ተጀምሯል 🔥 👉 ከ1ኛ እስከ 5ኛ ለሚወጡ - 3,000 ብር 👉 ከ6ኛ እስከ 10ኛ ለሚወጡ - 1500 ብር 👉 ከ11ኛ እስከ 20ኛ ለሚወጡ - 1000 ብር 👉 ከ21ኛ እስከ 30ኛ ለሚወጡ - 750 ብር 👉 ከ31ኛ እስከ 50ኛ ለሚወጡ - 500 ብር 👉 ከ50ኛ እስከ 100ኛ ለሚወጡ - ሳምንታዊ አንሊሚትድ ኢንተርኔት 👉 ከ100ኛ እስከ 200ኛ ለሚወጡ - እለታዊ አንሊሚትድ ኢንተርኔት ውድድሩ ዛሬ ተጀምሯል ለሁላችሁም መልካም እድል 🚨🚨 ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/habesha_433_Cash_bot?start=6829239605 https://t.me/habesha_433_Cash_bot?start=6829239605

🎬አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
🎬አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

የ ዮናይትድ አዲሱ ፈራሚ Leny Yoro ፋንታሲ ላይ ዋጋው ይፋ ተደርጓል። € 4.5 🔥
የ ዮናይትድ አዲሱ ፈራሚ Leny Yoro ፋንታሲ ላይ ዋጋው ይፋ ተደርጓል። € 4.5 🔥

በአሁን ሰአት ለ 2024/25 በብዛት የተመረጠ አምስት ተጫዋቾች 🤩 ከእነዚህ ውስጥ ማን squad ውስጥ ቀላቅለዋል 👀
በአሁን ሰአት ለ 2024/25 በብዛት የተመረጠ አምስት ተጫዋቾች 🤩 ከእነዚህ ውስጥ ማን squad ውስጥ ቀላቅለዋል 👀

የ Aston villa አማካኝ ለሞርጋን ሮጀርስ በሁለት የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን አስቆጥሯል። ዋጋው £5.0m 👀
የ Aston villa አማካኝ ለሞርጋን ሮጀርስ በሁለት የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን አስቆጥሯል። ዋጋው £5.0m 👀

በመጪው የውድድር ዘመን ለ 2024/25 የቦታ ለውጥ ያደረጉ ስድስት ተጫዋቾች 🔄
በመጪው የውድድር ዘመን ለ 2024/25 የቦታ ለውጥ ያደረጉ ስድስት ተጫዋቾች 🔄

⚠️ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ ⚠️ 🔵ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ በፎልደር እናሳድጋለን።🔵 4️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 3️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 2️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 1️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 5️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 5️⃣🔡በታች የሆናቹ  🍸 1️⃣🔡አከባቢ የሆናቹ  🍸 በስምምነት በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ ዌቭ ፕሮሞሽን ማለት 100 ቻናሎች ቢኖሩ ለሁሉም አንድ ሊንክ ይሰራላቸው እና ያንን ሊንክ ሁሉም ቻነል ላይ በመልቀቅ አንዱ ቻነል ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉንም ቻነሎች እንዲቀላቀሉ ማድረግ ነው ያልገባችሁ ካላችሁ ⬇️ Inbox  📥 @Mr_Exodus_et ✈️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰዓታት የቀሩትን የ4-3-3 pay ሁለተኛ ዝውውር ውድድርን በመጀመር ዕድሎትን ይሞክሩ ⏳ ለመጀመረ 4-3-3 pay የሚለውን ይጫኑ 👇
ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰዓታት የቀሩትን የ4-3-3 pay ሁለተኛ ዝውውር ውድድርን በመጀመር ዕድሎትን ይሞክሩ ⏳ ለመጀመረ 4-3-3 pay የሚለውን ይጫኑ 👇