Ethio Fantasy
Open in Telegram
ይህ በላሚቷ የዩትዮብ ቻናል የሚዘጋጅላቹ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ግምት ነው ። available On Youtube 👉 https://youtu.be/UmS Tiktok 👉 https://www.tiktok.com/@lamituwafantasy? contact me = @ananiya_feleke
Show more1 528
Subscribers
-124 hours
-57 days
-2730 days
Posts Archive
1 528
ለመጀመሪያዎቹ ሶስት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ክብደት መጠን (fixture difficulty rating ) 🎯
🐲 አረንጓዴ የበራባቸው ቀላል ተጋጣሚ ለማለት ሲሆን
⚪️ ነጭ የበራባቸው በመጠኑ ከበድ ያሉ ለማለት ነው
🔴 ቀይ የበራባቸው ከባድ ተጋጣሚ ሲሆኑ
⚫️ ወደ ጥቁር አይነት የበራባቸው ፍፁም ከባድ ተጋጣሚዎች ማለት ነው ።
ለሁሉም ክለቦች አርሰናል እና ሲቲ ብቻ ናቸው ፎፁም ከባድ ተጋጣሚ መባል የቻሉት
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl
1 528
ጀግናው በፓሪስ የሚሸኝ ይመስላል !
ስለ አንጋፋው እና ታሪከኛው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ አልሸነፍ ባይነት
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇👇
https://youtu.be/FwvaOFdX3ag?si=0KwRol6lKaVt9X0J
1 528
ኤርሊንግ ሃላንድ ማን ሲታ ከቼልሲ ባደረጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 3 ግቦችን አስቆጥሯል ።
በፕሪሚየር ሊጉ ደግሞ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ማን ሲቲ ከቼልሲ መሆኑ ይታወቃል ።
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl
1 528
🚨 ከርዕሰ ውጪ
ማየት ማመን ነው
GUYS ደሞ ሌላ አዲስ Ton የሚከፍል Bot ተገኝቷል Time to Ton ይሰኛል🥳🥳
Minimum with draw 0.2 ነው
per invite 0.01
Start ብላቹ የሚያመጣላቹን ቻናል Join ማለት አለባቹ ena mecheresha ley claim belut
⚠ አፍጥኑት Viral ሳይወጣ 🏃♂️ 🏃♂️ 🏃♂️
https://t.me/timetoton_bot?start=00245190284
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl
1 528
#በ FPL በብዙ ሰዎች የተመረጡ 10 ምርጥ ተጫዋቾች ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት ተቀምጠዋል
በቡድኖ ውስጥ ምን ያህሉ አካታችኋል ?
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl1 528
የኒውካስትሉ ጃኮብ መርፊ በወዳጅነት ጨዋታዎች በዚህ ክረምት 4 ግቦች በማስቆጠር ከኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች በ1ኝነት ተቀምጧል 👏
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl
1 528
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ ⬇️
https://t.me/addlist/YTlRrJos8Po5ZjI8
Waver @Exodus_Waver
1 528
ክሪስቶፈር ንኩንኩ በፕሪሲዝኑ ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች በሦስቱም ጎል አስቆጥሯል።
👀የፋንታሲ ዋጋዉ £6.5m ነዉ!
የትኞቹን ተጫዋቾች በቡድናችሁ ውስጥ አካተታችሁ??
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl
1 528
የአርሰናል አዲሱ ፈራሚ ሪካርዶ ካላፊዮሪ
👉 በFPL ዋጋው €6.0 ተለጥፎበታል
አሪፊ ዋጋ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?🤔
@Ethiofantasypl
@Ethiofantasypl
