en
Feedback
Ethio Fantasy

Ethio Fantasy

Open in Telegram

ይህ በላሚቷ የዩትዮብ ቻናል የሚዘጋጅላቹ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ግምት ነው ። available On Youtube 👉 https://youtu.be/UmS Tiktok 👉 https://www.tiktok.com/@lamituwafantasy? contact me = @ananiya_feleke

Show more
1 528
Subscribers
-124 hours
-57 days
-2730 days
Posts Archive
ቦነስ ነጥቦች 🐔ቶተንሃም ከ ሌስተር ሲቲ🐱 3️⃣-አብዱል ፋታዉ 2️⃣-ጂሚ ቫርዲ 1️⃣-ፔድሮ ፖሮ @ethiofantasypl
ቦነስ ነጥቦች 🐔ቶተንሃም ከ ሌስተር ሲቲ🐱 3️⃣-አብዱል ፋታዉ 2️⃣-ጂሚ ቫርዲ 1️⃣-ፔድሮ ፖሮ @ethiofantasypl

photo content

ፔድሮ ፖሮ ለቶተንሃም ጄሜ ቫርዲ ለሌስተር አስቆጥረው በኪንግ ፖወር ስታዲየም ቶተንሃም እና ሌስተር ሲቲ 1 ለ 1 ወጥተዋል ። ፔድሮ ፖሮ ቡድናችሁ ውስጥ ያለ ? @Ethiofantasypl @Ethiof
ፔድሮ ፖሮ ለቶተንሃም ጄሜ ቫርዲ ለሌስተር አስቆጥረው በኪንግ ፖወር ስታዲየም ቶተንሃም እና ሌስተር ሲቲ 1 ለ 1 ወጥተዋል ። ፔድሮ ፖሮ ቡድናችሁ ውስጥ ያለ ? @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

በርካታ ሰዎችን ግር ስላሰኘው ነገር ልንገራችሁ እንዴት 4 ተጫዋች ከቶተንሃም ተመረጠ ? በፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ከአንድ ክለብ ከ3 ተጫዋች በላይ መምረጥ አይቻልም ። ነገር ግን በምስዕሉ ላይ እንደም
በርካታ ሰዎችን ግር ስላሰኘው ነገር ልንገራችሁ እንዴት 4 ተጫዋች ከቶተንሃም ተመረጠ ? በፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ከአንድ ክለብ ከ3 ተጫዋች በላይ መምረጥ አይቻልም ። ነገር ግን በምስዕሉ ላይ እንደምትመለከቱት ዘንድሮ በርካታ ሰው 4 የቶተንሃም ተጫዋቾች በቡድኑ ውስጥ አሉ ። እንዴት ሆነ ? በመጀመሪያ 3 የቶተንሃም ተጫዋቾችን ይመርጣሉ በመቀጠል ሶላንኬ የቦርንማውዝ ተጫዋች እያለ ያስፈርሙታል ከዛ ሶላንኬ ቶተንሃምን ሲቀላቀል 4 የቶተንሃም ተጫዋቾች ይሆናሉ ማለት ነው ። @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

#ለፈገግታ ከትናንት ጨዋታ በኋላ የተሰሩ አዝናኝ የፋንታሲ ሜሞች ተዝናኑ 😂 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
+8
#ለፈገግታ ከትናንት ጨዋታ በኋላ የተሰሩ አዝናኝ የፋንታሲ ሜሞች ተዝናኑ 😂 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

#ለፈገግታ በዚህ ሳምንት የፋንታሲ ተጫዋቾች 😂 ዋትኪንስን ካፒቴን ላደረጉ ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
#ለፈገግታ በዚህ ሳምንት የፋንታሲ ተጫዋቾች 😂 ዋትኪንስን ካፒቴን ላደረጉ ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

የመጀመሪያው ሳምንት ፋንታሲ ቡድናችሁ እንዴት ነበር ? እነማን ጠቀማችሁ እነማን ደግሞ አስበሏችሁ ? @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የመጀመሪያው ሳምንት ፋንታሲ ቡድናችሁ እንዴት ነበር ? እነማን ጠቀማችሁ እነማን ደግሞ አስበሏችሁ ? @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

የቼልሲ ቀጣይ ተጋጣሚዎች ሁሉም በFDR ( fixture difficulty rating ) ወይም በተጋጣሚ ቡድን መመዘኛ አረንጓዴ የበራባቸው ጨዋታዎች ናቸው ። እነ ማንን ከቼልሲ መርጣችኋል ? @Ethi
የቼልሲ ቀጣይ ተጋጣሚዎች ሁሉም በFDR ( fixture difficulty rating ) ወይም በተጋጣሚ ቡድን መመዘኛ አረንጓዴ የበራባቸው ጨዋታዎች ናቸው ። እነ ማንን ከቼልሲ መርጣችኋል ? @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ባነስ ነጥቦች : ብሬንትፎርድ ከ ክርስቲያን ፓላስ 3 - ዊሳ 2 - ምቤሞ 1 - ኮሊን ቼልሲ ከ ማን ሲቲ 3 - ኮቫቺች 2 - ሃላንድ 1 - ኤደርሰን
+1
ባነስ ነጥቦች : ብሬንትፎርድ ከ ክርስቲያን ፓላስ 3 - ዊሳ 2 - ምቤሞ 1 - ኮሊን ቼልሲ ከ ማን ሲቲ 3 - ኮቫቺች 2 - ሃላንድ 1 - ኤደርሰን

ማን ሲቲ ከማትዮ ኮቫቺች እና በሃላንድ ግቦች ታግዞ ቼልሲን በሜዳው 2 ለ 0 አሸንፏል 💫 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
ማን ሲቲ ከማትዮ ኮቫቺች እና በሃላንድ ግቦች ታግዞ ቼልሲን በሜዳው 2 ለ 0 አሸንፏል 💫 @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

HT: Halaand scores for city 🤖
HT: Halaand scores for city 🤖

ቦነስ ነጥቦች ( BONUS POINTS ) 3 - ሀቨርትዝ, ዌልቤክ , ጆልንተን, ውድ 2 - ሳካ, ቬልትማን , ፖፕ , ያቴስ 1 - ራያ, ስቲል , ሊቨርማቶ , ሴሜንዮ @Ethiofantasypl @Et
ቦነስ ነጥቦች ( BONUS POINTS ) 3 - ሀቨርትዝ, ዌልቤክ , ጆልንተን, ውድ 2 - ሳካ, ቬልትማን , ፖፕ , ያቴስ 1 - ራያ, ስቲል , ሊቨርማቶ , ሴሜንዮ @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

አርሰናል አመቱን በድል ጀምሯል ሳካ እና ሀቨርትዝ ግብ አስቆጥረው አርሰናል ዎልቭስን 2 ለ 0 አሸንፏል 👏 በሌላ ጨዋታዎች ➣ ኒዉካስትል 1-0 ሳዉዝሀምፕተን 🟥 ሻር 29' ⚽️ ጆይሊንተን 45'
አርሰናል አመቱን በድል ጀምሯል ሳካ እና ሀቨርትዝ ግብ አስቆጥረው አርሰናል ዎልቭስን 2 ለ 0 አሸንፏል 👏 በሌላ ጨዋታዎች ➣ ኒዉካስትል 1-0 ሳዉዝሀምፕተን 🟥 ሻር 29' ⚽️ ጆይሊንተን 45' ➣ ኤቨርተን 0-3 ብራይተን    🟥 ያንግ 66'     ሚቶማ 25'                            ዌልቤክ 56'                            አዲንግራ 86'

በዲያጎ ጆታ እና መሃመድ ሳላህ ባስቆጠሩበት ጨዋታ ሊቨርፑል ኢፕስዊችን 2 ለ 0 አሸንፏል ✅ ሳላህ 🤝 ግብ @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
በዲያጎ ጆታ እና መሃመድ ሳላህ ባስቆጠሩበት ጨዋታ ሊቨርፑል ኢፕስዊችን 2 ለ 0 አሸንፏል ✅ ሳላህ 🤝 ግብ @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ላይ በርካታ ሰዎች የመረጧቸው ምርጥ 11 ተጫዋች የቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙታል 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMrtFvvP1/
ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ላይ በርካታ ሰዎች የመረጧቸው ምርጥ 11 ተጫዋች የቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙታል 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMrtFvvP1/

ቦነስ ፖይንት ይፋ ሆኗል ! 3 - ማዝራዊ 2 - ዚርክዚ 1 - ማርቲኔዝ FT ማን ዩናይትድ 1 - 0 ፉልሃም @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
ቦነስ ፖይንት ይፋ ሆኗል ! 3 - ማዝራዊ 2 - ዚርክዚ 1 - ማርቲኔዝ FT ማን ዩናይትድ 1 - 0 ፉልሃም @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ ለማንቸስተር ዩናይትድ በመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሯል ✨ በዚህ ጨዋታ እነማን ቡድናችሁ ነበሩ ? @Ethiofantas
አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ ለማንቸስተር ዩናይትድ በመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሯል ✨ በዚህ ጨዋታ እነማን ቡድናችሁ ነበሩ ? @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl

ግምታዊ አሰላለፍ ማን ብድናችሁ ውስጥ አለ ??
ግምታዊ አሰላለፍ ማን ብድናችሁ ውስጥ አለ ??

30 ደቂቃዎች ቀርተዋል !! የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የዝውውር መስኮት ሊዘጋ 30 ደቂቃዎች ቀርተዋል ።
30 ደቂቃዎች ቀርተዋል !! የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የዝውውር መስኮት ሊዘጋ 30 ደቂቃዎች ቀርተዋል ።

የፋንታሲ ስካውቶች ለመጀመሪያው ሳምንት የመረጧቸው 11 ተጫዋቾች @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl
የፋንታሲ ስካውቶች ለመጀመሪያው ሳምንት የመረጧቸው 11 ተጫዋቾች @Ethiofantasypl @Ethiofantasypl