cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ሎተሪ አዙዋሪ ሳያስፈልግዋ በቀላሉ እጅዋት ላይ ያለውን የሎተሪ ቁጥር እኛ ፖስት ከምናደርገዉ የእድለኞች ቁጥር ጋር ያነጻጽሩና በቀላሉ እድለኛ መሆኖዎትን እና አለመሆኖዎትን ያረጋግጡ/By subscribing to our channel, you can easily compare the lottery numbers on your hand with the lucky numbers we post.

Show more
Advertising posts
12 483
Subscribers
-524 hours
+1157 days
+14330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ሎተሪ 1713ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 14 1
Photo unavailableShow in Telegram
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 23ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
Show all...
👍 47 11👎 5🔥 5
አድማስ ሎተሪ መደብ 23 መውጫው ቀን ደረሰ ሎተሪ በኪስዎት ነው አሁኑኑ ይሞክሩት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 4 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ :: መልካም ዕድል ! ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
Show all...
Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

To have alternative communication channel

👍 4 1
አቶ ላቃቸው ተመስገን አባተ የጎንደር ከተማ ነዋሩ ሲሆኑ በዝሆን ሎተሪ የ2,000,000 / ሁለት ሚሊየን / ብር ዕድለኛ በመሆን ከጎንደር ቅ/መ/ቤት ኃለፊ የ2 ሚሊየን ቼካቸውን ተረክበዋል ፡፡
Show all...
👍 24👎 1 1
ምርጥ HP ላፕቶፕ ለስራ የምትሆን በጥሩ ዋጋ 9500ብር 500gb ሀርድ ድራይቭ በ 2ጂቢ ራም ይደውሉና ይውሰዷት 0912763817
Show all...
👍 19👎 2 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ሎተሪ 1712ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 11 5🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ሎተሪ 1711ኛ ዕጣ ዛሬ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየተረከቡ ነው 4,000,000 ብር ለባጃጅ ሾፌር የድሬ ዳዋ ከተማ ነዋሪው ወጣት ደምሱ እንደለ የሚተዳደረው ባጃጅ በመሾፈር ሲሆን ከስራው በተጓዳኝ ሎተሪን በመሞከር ይታወቃል ፡፡ “ አዘወትሮ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ “ እንዲሉ በሞከረው የ22ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚልየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤተሰቡን እንደሚረዳበት ገልጾልናል ፡፡
Show all...
👍 9 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አድማስ ሎተሪ ቤት አሳማሪ ! የእንጅባራ ነዋሪው መምህር ጌታነህ አያል በ22ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,000,000 / ሁለት ሚልየን / ብር ዕድለኛ የሆኑ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ መኖሪያ ቤታቸውን በዘመናዊ መልክ እንደሚሰሩበት ገልጸውልናል ፡፡
Show all...
👍 11🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ ሎተሪ-2 ዕጣ ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 3