cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Kefkr mahder❤️😍😘❤️💞💕❣❣

💞💕 mirt yefkr kalat 🎶🎼🎵 zefenoch 📝📝yefkr debdabewoch 😂😂askigin keldoch 🎂🎂 leldetim surprise madreg ychalal lakulin egna enadersale Yeteleyayu meznagna Negerochn chemro @yeslase_lij

Show more
Advertising posts
328
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ትዳር♥️ እና ውለታ🤔 ብዙ ወንዶች ሴት ልጅን ለትዳር ሲጠይቁ ውለታ እንደዋሉላት አክት ያደርጋሉ። ግን እነዚን ነገሮች አስባችዋቸው ታቃላችሁ? ↩ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች፣ ↩ቤተሰቧቿን ላንተ ስትል ትተዋቸዋለች፣ ↩ላንተ ታረግዝልሃለች፣ ↩ልጅ ትወልድልሃለች፣ ↩እርግዝና ሰውነቷን ይለዋውጠዋል፣ ↩ለመውለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፀው ህመም ይሰማታል አንዳንዴም ልትሞት ትችላለች። የወለደችልህ ልጅ እስከ ለተ ሞቷ #ባንተ ስም ይጠራል፣ እሷ የምትከፍለው መስዋትነት ሁሉ ላንተ ነው። ታዲያ ማ ለማ ውለታ ዋለ ነው የሚባለው? ወዳጄ: ዛሬ እነግርሀለው ♦️ ለሚስትህ ና ♦️ለልጆችህ ♦️እናት የሚገባትን ክብርና ምስጋና አትንፈጋት። ምክንያቱም ሴት መሆን ቀላል አደለምና:: . . መልካም ምሽት
Show all...
🌹 #የፍቅር_ፍቺዎች_ወይም_መዝገበ_ቃላት🌹 👉 🌹የፍቅር ምንጭ - ፈጣሪ 👉 🌹የፍቅር መገለጫ - ድርጊት 👉 🌹የፍቅር ልጅ-ነፃነት 👉 🌹የፍቅር ውጤት - ደስታ 👉 🌹የፍቅር ቤተ ሙከራ - ልብ 👉 🌹የፍቅር መለኪያ - መስዋትነት 👉 🌹የፍቅር ጓደኞች - እምነትና ተስፋ 👉 🌹የፍቅር ዙፋን - ትዕግስት 👉 🌹የፍቅር ቋንቋ - ትህትና 👉 🌹የፍቅር መንገድ - ሠላም 👉 🌹የፍቅር ማሰሪያ - ይቅርታ #ፍቅር_ያሸንፋል!
Show all...
00:48
Video unavailableShow in Telegram
ለምታፈቅራት ልጅ ላክላት
Show all...
💔የኔ ውድ 💔         አንቺ ማለት ለኔ    በአይኔ ተለኩሰሽ    በልቤ የበራሽ    መቼም የማትጠፊ    የልቤ ሻማ ነሽ       ♥️ የኔ ጣፋጭ♥️                           አንቺ ማለት ለኔ                       ከማለዳው ፀሀይ                       ብርሀን ፍንጣቂው                        ከውቧ ጨረቃ                        ምሽቱን አድማቂ                        ከሚያምሩት ኮከቦች                        ነሽ የምትልቂ          ♥️የኔ ህይወት♥️             አንቺ ማለት ለኔ           ከልቤ ላይ ውለሽ          በልቤ የምታድሪ     የውስጤ ንጉስ ነሽ        ሁሌም የምትኖሪ።😘
Show all...
ሚስት :- ናዝሬት ልሄድ ነው ምን ላምጣልህ? ባል:- ቆንጅዬ የናዝሬት ልጅ ከናዝሬት መልስ👇👇 ባል :- የታለች የናዝሬቷ ልጅ ሚስት :- 9 ወር ታገስ😁
Show all...
እኔ የምጠይቃቸው የሀበሻ ቺኮች በጠቅላላ ከጋብቻ በፊት sex እንደማያረጉ ነው የሚነግሩኝ  እኔ ምለው የየት ሀገር ቺኮች ናቸው ግን  ፔንስዮንን ያጨናነቁት          #እያለ_ሲማረር_ሰምቼው_ነው 😂😜
Show all...
"ቤት ማንም የለም" ብላኝ ሂጄ እንደደረስኩ ስደዉልላት..       "እንድጠብቅልን እኮ ነው" አለቺኝ ”
Show all...
ቴሌግራም ፕሮፋይልሽ ላይ ያለውን 80 ፎቶ አጥፊ pls ቤትሽ ስመጣ ምን ላይ ነው ?
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሕይወትህን_የሚለውጡ_ምክሮች #1_100%_ሃላፊነት_ውሰድ -ሰበቦችን እና ቅሬታዎችን ተው። -ትክክለኛ ጊዜ እስኪመጣ አትጠብቅ። -የምትፈልገውን ምቹ ሁኔታ ለራስህ ፍጠር። #2_ከራስ_ጋር_በመሆን፣       -በማንበብ እና       -በመፃፍ ጊዜህን አሳልፍ። #3_መርዛማ_ግንኙነቶችን_ቋጭ ወደ ኋላ እየገተተህ ያለን ማንኛውንም ግንኙነት አቋርጥ። ከሱስ፣ ከሰዎች፣ ከቦታዎች እና ከመጥፎ ትዝታዎች ጋር ያለህን ማንኛውንም መጥፎ ግንኙነቶች አቋርጥ። #4_ካለፈው_ጋር_ሰላምን_ፍጠር ለትላንት ጥፋትህ ትንሽ ምሕረትን እና ርሕራሄን ለራስህ አሳይ። ትላንት አልፏል፤ በመጥፎ ትዝታው ዛሬን እንዳታጣ ከትላንት ጋር ስላምን ፍጠር። #5_ግልጽ_ግቦችን_አውጣ፤ ለግቦቹ መሳካትም ቃል ግባ፤ ያለማቋረጥም ጠንክረህ ስራ። #የሕይወት_መመሪያ መጽሐፍ
Show all...